"ያ ኢኽዋን" 😁 || ትውልደ ሳዑዲ እንግዶቻችንን በአማርኛ ፈትነናቸዋል! || አዝናኝ ጨዋታ በመወዳ መዝናኛ || Yahyawe TikTok

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #መወዳ_መዝናኛ #Minber_News #Minber_TV
    በዚህ ፕሮግራም "ያ ኢኽዋን" በሚል መግቢያ ንግግሩ የሚታወቀውን ትውልደ ሳዑዲ ወንድማችን ያሕያዊ ጋብዘነዋል። ከመዝናናት ጋር ቆይታችሁ ከኛ ይሁን።
    ፕሮግራሙን ከወደዱት ለወዳጅ ያጋሩ፡፡ እናመሰግናለን፡፡
    ይህን ፕሮግራም ከወደዱት ለሌሎችም በማጋራት ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማድረግ ምንዳን ያግኙ!
    ከዚህ በፊት ያለፉትን ክፍሎች ለመከታተል ይህን ሊንክ በመጫን መመልከት ይችላሉ ፦ • መወዳ መዝናኛ | Meweda Mezn...
    የሚንበር ቲቪን ይፋዊ ድረ ገጽን www.minbertv.com በመጎብኘት የተለያዩ ኢስላማዊ መረጃዎች ፤ መጽሐፎች እና ጥናታዊ ጽሁፎችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
    📍RUclips 👉 / @minbertv1
    📍Facebook👉 / minbertv
    📍Telegram👉 t.me/minbertv
    📍TikTok 👉 / minber_tv
    📍Instagram 👉 / minbertv
    📍X / Twitter 👉 / minbertv
    📍Website 👉 www.minbertv.com
    ★ ★ ★
    Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
    #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

Комментарии • 642

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Год назад +136

    ማሻአላ እንግዳ ስታቀርቡ ውሀ ብታቀርቡ መልካም ነው 48 ደቂቃ በባዶ ከሚሆን ❤❤❤❤በተረፈ በርቱ

    • @user-fm7pu1lg5t
      @user-fm7pu1lg5t Год назад +9

      ሶፍትና ውሀ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው

    • @rozalove7257
      @rozalove7257 Год назад +1

      @@user-fm7pu1lg5t ትክክል

    • @zedtube2229
      @zedtube2229 Год назад +3

      ውድ ነው እእእእ 😂😂😂😂

    • @EthioGurageTube
      @EthioGurageTube Год назад +2

      ውድ ነው በደረቁ ነው የሚያናዝዙት 😂

    • @khadeejahteyeb9050
      @khadeejahteyeb9050 Год назад +1

      😂😂😂

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Год назад +112

    😂😂😂😂❤ይሄ ልጅ በጣም ነው የሚመቸኝ የኢትዮጵያ ሕዝብ ድጋሚ ይቆጠር ብሏል 👍😍

  • @ayooshjaber3931
    @ayooshjaber3931 Год назад +178

    ብራንክ እያሉ ከሀጅነቢ ሴት ከሚላላጡ ወንዶች በእጅጉ ትበልጣለህ አላህ ይጠብቅህ❤❤😂

  • @toyba6187
    @toyba6187 Год назад +66

    እያዝናና ቁም ነገር የሚያስጨብጥ ወጣት በጣም ነዉ የምንወድህ ለወጣቱ አርዓያ የሚሆን❤❤❤❤

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Год назад +109

    ይሄን ወንድማችን ስወደው😂😂አማርኛ አረብኛ እንግሊዘኛ ድብልቅልቅ እያረግ የመያስተላልፈው መልህክት ከቀልድጋር ወላሂ ለዛ አለው ማሻአላህ አድናቂህ ነኝ ❤የማዳን ቅመም

    • @habebaandres4996
      @habebaandres4996 Год назад +1

      ስሙ መነው

    • @subriaeman9557
      @subriaeman9557 Год назад

      ​@@habebaandres4996ያህያ😊

    • @yamhg80
      @yamhg80 Год назад

      በአላህ የይቱቡን ስም ንገሩኝ ከለለው የቲክ ቶኩን

  • @nejatsalihhalima4377
    @nejatsalihhalima4377 Год назад +161

    😂😂😂ይሄንን ልጅ ብቻ ፎሎ ለማድረግ ቲክ ቶክ ልግባ ያስብላል ማሻአላህ የሚያቀርበው ነገር ደስ ይላል

    • @user-yj6xm3ej5m
      @user-yj6xm3ej5m Год назад +11

      ፌስ ቡክ የለውም ወይ እኔ ቲክቲክ አልወድም አልፎ አልፎ በፌስ ቡክ ይመጣልኛል ከከከከ

    • @user-ur3om7dz2i
      @user-ur3om7dz2i Год назад +3

      እዳተስብው

    • @RehatLove
      @RehatLove Год назад +1

      እኔም

    • @zeynebademsse4862
      @zeynebademsse4862 Год назад +4

      ​@@user-yj6xm3ej5mእኔም ቴክቶክ የለኝም አልወድም ፈስቡክ ካላየዉ አሳዉቁኝ

    • @Ruta688
      @Ruta688 Год назад +1

      እኔም

  • @Zahrazahra-zl3lu
    @Zahrazahra-zl3lu Год назад +36

    ወላሂ በጣም የሚያስቀኝ ልጅ ነው።በጣም ብዙ ሀዘን ውስጥ ነኝ ግን እሱን ሳይ ሀዘኔን እረሰዋለሁ።በጣም ነው የሚያስቀኝ ❤የኔ ትንሽ ወንድም❤

    • @user-fu1iw2ln3s
      @user-fu1iw2ln3s Год назад +2

      ሀዘንሽን እግዚአብሔር ያቅልልሽ እህቴ😢❤

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Год назад +21

    የራሱን ቋንቋ የፈጠረ ልጅ ❤

  • @zainabyzz
    @zainabyzz Год назад +19

    ወይኔ መወዳወች እናመሰግናለን የምንወደውን ልጂ ስላቀረባቹህልን ሲናገር ነጭነጮን ምረጥ ኢትዮጵያዊ

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 Год назад +8

    ቀልድ ሆኖ ግን ቁምነገር ነው ሚያወራው . በጣም ያስቃል ጎብዝ

  • @user-fn5cp4dz3h
    @user-fn5cp4dz3h Год назад +3

    TikTok የለኝም አልወድም እንደ አጋጣሚ በዚህ RUclips አይቼው ደስ አለኝ ብራቮ 👏👏👏👍

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 Год назад +28

    የኔ ሚስኪኖች ሳኡድ ኑርው ኢትዪጵያ መኖር ከባድ ነው ወላሂ😢😢😢ማሜ ረጋ ያለነው ማሻአላህ

  • @user-gx8nd1pw8m
    @user-gx8nd1pw8m Год назад +7

    መሀመድ የሚባለው ልጅ እርጋታው ደስ ይላል ማሻአላህ♥️🥀🥀ፈጣኑም ደስ ይላል🥰

  • @user-kb6ec9gf6y
    @user-kb6ec9gf6y Год назад +10

    እኛ ኢትዬጲያው ሳውዲ እንሸቅላለን የህያ ደግሞ እምየ ሀገሬ ይሸቅላሉ ይመቻቺሁ

  • @anisaanisa3926
    @anisaanisa3926 Год назад +12

    ያ አህዋን🤩🤩🤩በጣም ነው የምኑድህ ሀቢቢ አሁያ የምር እያዝናናህ ቁምነገር አዘል ትምርት ነው የምሰጠው በርታ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Год назад +7

    ማሻአላህ ስወደው ይሄልጂ የቲክታክ ድምቀት❤❤❤❤ ስታምሩ
    مشاء الله😍😍

  • @seadi536
    @seadi536 Год назад +68

    መጀመሪያ ያየሁት ቪድዮ የኢትዮጵያ ህዝብ ድጋሜ ይቆጠር የሚል ነበር 😂😂

  • @makitube8870
    @makitube8870 Год назад +5

    የዚህ ልጅ ቪድዮዎቹ ሁሉም ቁም ነገር አዘልናቸው ቢስሚሏህ ስወደው ንግግሩ የሳቄ ምንጭ ❤

  • @ZAERAZAETube
    @ZAERAZAETube Год назад +12

    የኔ ማርች አቤት ስረአት እምርም ሣኡድ ተወላጅ

  • @frdosi2312
    @frdosi2312 Год назад +12

    ተደፍቼ ነበር ከቲክቶክ ላይ ስርጥ ወደ ቲውብ😂❤

  • @tube-nm3js
    @tube-nm3js Год назад +9

    የእውነት በጣም ነው እሚያዝናናኝ ያህያ 💞💞💞

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 Год назад +14

    በጣም ነው የምንወደው እሚያወራው ሁሉ እውነት ነው

  • @hayamhomad44
    @hayamhomad44 Год назад +15

    ወይኔ እንዴት ፈታ እዳረጋችሁኝ ❤❤❤

  • @rahmaalewi8209
    @rahmaalewi8209 Год назад +4

    ሚምበሮች እናመሰግናለን የህያ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ከክፉ ሁሉ አላህ ይጠብቅህ

  • @faristekbir2299
    @faristekbir2299 Год назад +6

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃች እኔ ልጆች ሳወዲ ነው የተውለድት ግን ሀገር ሰገቡ በጣም ነው የተችግሩት

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Год назад

      በአላህ እነዚህ ልጆች ታዳ ሰኡዲ ተወልዴወ ነወ እናት አባቶቻቸወ ሱኢዲ ናቸወ ወይንሰ ሀበሻ ሳአዲ ዜጋ ከሆኑ ከተንዴላቀሸ ኑሮ እኛ አገር ምን አዴከማቸወ ብዬ ነወ ደሞ አረብ ነወ እሚመሰሉት ከሀበሻ የተወለዱ ናቸወ እንዳልል

  • @user-xw4vq9bt4l
    @user-xw4vq9bt4l Год назад +15

    ይሄ ወድማችን የሚያስተላልፋቸው ይመቸኛል😂😂

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Год назад +4

    ማሻአላህ🎉 ወንድማችን ቁምነገር ያለው
    ነገርነው የሚያስተላልፈው🎉 አላህ ይጨምርለት ይጠብቀው🎉

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Год назад +8

    ቁም ነገርን በቀልድ እያደረገ የሚያቀርብ ምርጥ ወጣት አላህ ይጠብቅህ።

  • @jemilamola9369
    @jemilamola9369 Год назад +10

    ❤❤❤❤❤ ሥወደዉ አላህ ይጠብ ቀዉ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Год назад +2

    ማሻአላህ ትችላለህ እያዝናናህ ማሥተማር
    ሣኡድ አድገህ ወላሂ ኢትዮጲያ ገብተህ ኑሮውን መልመድህ በራሡ ፈተናነው
    ውጭ ተወልደው ያደጉ ልጆች የኢትዮጲያ ሠው መንገድ ላይ ለምን ይሸናሉ ሺትቤት እና መንገድ መለየት አይችሉም እደ ሠፈሩን በሺት ለምን ያቆሺሻሉ ነውር አይደልም እደ መሠልጠን ይቀራችሗል ብላ ጠየቀችኝ የ3አመት ልጀ ወላሂ ታሣፍራላችሁ በየመንገዱ መሺናታችሁ አለችኝ

  • @Sally-td5qb
    @Sally-td5qb Год назад +5

    ሲውድክ ጣፍጭሆነክ ልጅ በተላይ አርበኛ👌👌👌❤❤❤❤😍😍😍

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 Год назад +7

    ቶክቶክ እንኳን አልሄድም የየቶብ ላኪን አሰቀመጥሉን በሰቅ ነዉ የሞቱኩት😂😂

  • @temimaessa3727
    @temimaessa3727 Год назад +4

    በሳዑዲ አገር ለምሰቃዩ ኢትዮጲያዊ ወንድሞቻችን ድምጲ ብትሆንላቸዉ ደስ ይላል ።

  • @selfreability
    @selfreability Год назад +1

    masha allah tebarekerehman

  • @misrageleto2421
    @misrageleto2421 Год назад +6

    ግን አደራ ፕረንክ ምናምን አትምጣ በዚዉ ቀጥል ወንድመችን ወይ አትሳሳት

  • @zero_ies
    @zero_ies 8 месяцев назад +3

    ማሜ እኮ ስሙን ከመናገር ውጪ ምንም አላረገም😂❤

  • @user-oq7fs8wl6k
    @user-oq7fs8wl6k Год назад +21

    ሳየው እራሱ ሳቄ ይመጣል😂❤

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 Год назад +1

    ዛሬ ሁለተኛጊዜ ብቻ ትሰማው ማሻ አላህ

  • @asereshabeshawit8619
    @asereshabeshawit8619 Год назад +24

    በጣም እሚያስቀኝ ልጅ ቢኖር ያህያ ነወ ❤❤❤

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 Год назад +2

    የሄ ልጅ ወላሂ ስመቸኝ አላህ ይጠብቅህ 😘😘😘😘😘

  • @user-po2hc9cw4y
    @user-po2hc9cw4y Год назад +4

    ፈታ ምታደርገው አላህ ይጨምርልክ ማሻ አላህ በርታ

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d Год назад +9

    ወይኔ ይህን ልጅ ሰይ ስሮጥ ስሮጥ ሰልወድቅ አለህ አወጠኝ 😂በጠም ነዉ ሚያዝነነኝ

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 Год назад +3

    ስወደው ማሪያምየን ♥ እሙት ፊክብ😢😅❤

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v Год назад +3

    ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ ግን ይሄኛው እርጋታው ደስ ይላል እንዳወራ እድል አልሰጣችሁትም

  • @nabah8797
    @nabah8797 Год назад +1

    መሸጨላህ ያህያ የምር አነጋገሩ ብዚ ግዜዐሡዳኔ ይመስለኝ ነበር አዩብ እዳለው ❤❤❤

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 Год назад +4

    በጣም ሚያስቀኝ😂😂 ማሚ እርጋታዉ ደስታላላቺሁ እዉነትነዉ ምገላይ መሽናት
    ንገርልን እስኪ ❤❤❤😂😂😂

  • @user-tp2cn9li9h
    @user-tp2cn9li9h Год назад +1

    ጓደኛዉ ደስሲል ርጋ ጀነን ያለነዉ ሁለታችሁም ምርጥናችሁ🤗

  • @user-sj1mn2bh3w
    @user-sj1mn2bh3w Год назад +2

    AeSeIamu Aeleykum Selelah Aeleyh WeSelam masha allah KuluHUM koys

  • @fathimasila6910
    @fathimasila6910 Год назад +12

    በጣሜ ደስ ይላሉ ግን እባካቹህ ወሃ አቅርቡ😢 48 ደቂቃ

  • @helenheluwa1335
    @helenheluwa1335 Год назад

    የህያ ትክቶክ ባልጠቀምም የሆነ ቀን ስለ ህዝብ ቁጥ የተናገረው አይቼ በጣም አስቆኛል ግን ተመልካቾች ትዝብት ነው ኢሄኔ ስቁርአን ቁርአንና ሌላ ፕሮግራም ቢሆን አንድ ሺ እይታም አይኖርም አትዩ አትዝናኑ አይደለም ግን የሚጠቅማችሁ ላይ አተኩሩ ተመልካቾች😢😢😢 ሁሉም ፕሮግራሞች እዩ
    ተፅኖ تعثير ያ የህያ ولله نوحيبك الله يسعد قلبك تضحيكنا مهما كونا ❤

  • @user-eh8eo7se5f
    @user-eh8eo7se5f Год назад +7

    ወንድሞቸ ጠንክሩ አብሽሩ አይዟችሁ ኢቶ በጣም ቀለል ያለች ተገር ናት❤❤❤❤

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 Год назад +3

    ማሻ አላህ በታም ጎበዝ ልጅ ነው በቀልድ እያዋዛ ጎበዝ ልጅ ነው

  • @sarragatu838
    @sarragatu838 Год назад

    በስማአብ የምር በጣም ነው ምወደው ከምር እያዝናና ነው ሚያስተምረው ልጅ🥰🥰🥰

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 Год назад +6

    ቲክቶክ አልጠቀምም ግን በቃ fbላይ አንዳንድ ቪድዮወቹ ይደርሱኛል በጣም ነው ምወደው🥰😂 ከሀሳቡ ይልቅ more አማረኛን ከአረበኛ ሚቀላቅለው ነገር ይመቸኛል እሱን ሚመስል ልጅ አለ እዚህ احبك ي أخي

    • @GdSy-ji2xj
      @GdSy-ji2xj Год назад +1

      እኔምአልጠቀምም fbማነው የሚለው የያሕያ ንገሪኝካወቅሺውደ

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 Год назад +1

      @@GdSy-ji2xj እኔ Instagram ሙን ነው ማውቀው fbሰወች ቪድዮውን ሼር ሲደርጉት ስለሚደርሰኝ ነው

    • @Umufetitube
      @Umufetitube Год назад

      እኮ እኛም እግር መንገዳችን አረበኛ እየተማርን ነው ሀሀሐ

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x Год назад +3

    አላህ ይጠብቃችሁ የሀቢቢ ሀገር ልጀች🎉❤❤❤

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Год назад +4

    ማአሻአላህ ወንድሞቼ

  • @Hanan345d
    @Hanan345d Год назад +1

    ماشاء الله ይሄን ልጅ ስወዳው الله يحفظكم حبايبي ❤

  • @susutube8643
    @susutube8643 Год назад +1

    ማሜ እርጋታው ሱበሀን አላህ

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr Год назад +11

    ደስ ስትሉ🥰🥰👍👍😂😂
    ❤️💞💞💞❤️💞💞💞❤️

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Год назад +13

    መዝናኛ ፖሮግራም ላይ አስገብት 😂

  • @momAyubTube
    @momAyubTube Год назад +7

    ሀብቢ ስወደው እኮ❤❤

  • @zedzed-c7b
    @zedzed-c7b Год назад +2

    ማሻ አላህ በጣም ፈን ልጅ ነው በጣም ነው ያዝናናችሁኝ❤❤❤❤❤

  • @RehatLove
    @RehatLove Год назад +22

    አይደለም ሳኡድ ተወልዶ ኢትዬ መኖር ይቅርና ለሽቅል መጥተን ከሳኡድ ተመልሰን ሀገር ገብቶ ለመኖር ይከብዳል ከናንተ ብዙ ተምሪያለሁ

    • @ayshayesuf764
      @ayshayesuf764 Год назад +3

      በጣም❤

    • @omargh216
      @omargh216 Год назад +4

      ግን ምን ተቸግረው ነው የሄዱት? ስኡድያ በለድል ኸይር አምን

    • @RehatLove
      @RehatLove Год назад +1

      @@omargh216 ኑሮዉ እኮ ከባድ ነዉ ሳኡድ ልጅ ላለዉ ሰዉ የልጆች ግብር የትምህርት ቤት ክፍያ የቤት ኪራይ የምግብ ሲታሰብ ይከብዳል

    • @asqw6481
      @asqw6481 Год назад +1

      @@omargh216 ርሱም አዲሱ ህግ በወር ክፍያ አለ ለመንግስት

    • @user-ce4si7ib9e
      @user-ce4si7ib9e Год назад

      በጣም ትክክል

  • @የስደተኞች
    @የስደተኞች Год назад +4

    የምወደው ልጅ ❤❤🎉🎉

  • @Zahara-vy8cf
    @Zahara-vy8cf Месяц назад

    ማሻአለህ

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 Год назад +3

    ቲክቶክ አይቻችሁ ነው የመጣሁት ደስ ስትል

  • @MehubaAli
    @MehubaAli Год назад +1

    መሻ አላህ ስታምሩ ዩቶብ ቻይናሉን አስቀመጡልን

  • @aberayimer2376
    @aberayimer2376 Год назад +7

    ልጁኮ ኮሚድያን ነው 😂😂😂😂❤

  • @ferida4432
    @ferida4432 Год назад

    ማሻአላህ ደስይለኛል ንግግሩ ኮልታፋነቱና አስተማሪ ሚለቃቸው ቁምነገሮች በነገራችንላይ ቅርብቀን ነው ያወኩት

  • @Tube-to9np
    @Tube-to9np Год назад

    ማአሻአላህተባረከአላህ ሥወደውልጅን
    ጥሩነውይቀጥልበት

  • @user-pq9bc4wf7s
    @user-pq9bc4wf7s Год назад +2

    ሚጣፍጥ አማርኛ❤❤❤❤❤

  • @desstadessta
    @desstadessta Год назад +1

    በጣም ነዉ የሚያስቀኝ ይሄ ልጅ

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 Год назад +4

    እኔ ቀልድና ቁም ነገሩን በጣም ነው የምወደው

  • @user-lo3hl5zn2t
    @user-lo3hl5zn2t Год назад +2

    የሰው ማኛ ምርጥ ወንድሞቻችን

  • @user-kc2km2tb1p
    @user-kc2km2tb1p Год назад

    ማሻአላህ ድብልቅልቅ አማርኛ እና አረብኛ ስለኢትዮጲያ ሌባ የሠራውን አይቼ በሳቅ ነው የሞትኩት አላህ ይህፈዘክ

  • @user-ku8fo2xb3y
    @user-ku8fo2xb3y Год назад +2

    ደስ ሲሉ ማሻ አሏህ

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 Год назад +5

    የብዱሩ ነገር ግን በሳቅ ይመቻቹ🎉

  • @riru4847
    @riru4847 Год назад +3

    ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @TiruMedia18
    @TiruMedia18 Год назад +2

    የምወደው ቲክቶከር ነው አላህ ይጨምርለት

  • @medinabintendris
    @medinabintendris Год назад +1

    በቀልድ ላይ ቁመነገር 🎉❤ መሻአላህ አሪፍ ነው

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt Год назад +1

    በሳቅ ገደላችሁን አልሃምዱሊላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @asmatube1022
    @asmatube1022 Год назад +1

    ያህየዊ በጠም ነው ሚያዝነናኝ 😅😅 አለህ ይጠብቃቹ ጀዘኩምአለህ ኸይር

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Год назад +4

    😅😅❤❤❤ውይ እሄልጂ ስወደው 😅ኢቶጲያ ነው ያለው እኔኮ ሳኡድመስሎኝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zi6hw1py3f
    @user-zi6hw1py3f Год назад

    ماشا الله ولله تضحكني احلن بيك بل كلامنا و بلدنا ايتوبيا

  • @mdjamel103
    @mdjamel103 Год назад +3

    ሁሌ እንከታተለዋለው በጣም ነው የምመችኝ ወለህ😂😂

  • @user-fn5cp4dz3h
    @user-fn5cp4dz3h Год назад +2

    😂😂😂😂አረ ደከምኩኝ ይመችህ አቦ😂😂😂❤

  • @zaharamohmmed
    @zaharamohmmed Год назад +1

    ከሁሉም ያሳቀኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ድጋሜ ይቆጠር ያለው

  • @user-qh7kp9pr1s
    @user-qh7kp9pr1s Год назад

    best comedian keep it up!

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq Год назад +7

    ይሄ ልጅ ፈኒ ነዉ❤

  • @Maryam-ni5yw
    @Maryam-ni5yw Год назад +9

    ሜበሮች ዉሀና ሶፍት አቅርቡ

  • @aaminaaamina9750
    @aaminaaamina9750 Год назад +3

    መሸአለሀ ሁለቹም ደስ ሲትሉ

  • @gyjghyhfjfh5368
    @gyjghyhfjfh5368 Год назад +3

    ❤❤❤❤😂😂😂 ውይ ስወደው 😂😂

  • @amermuzamelamer-fq8jh
    @amermuzamelamer-fq8jh Год назад +2

    አለህ ይጠቢቀቹ❤

  • @user-pw8kz3hj6m
    @user-pw8kz3hj6m Год назад +5

    ማሻ አላህ የሚያዝናና ልጅ ነው 😂

  • @short_videos1221
    @short_videos1221 Год назад +3

    ያኽያ በጣም አስቂኝ ነው ንግግሩ ሁሉ ያስቃል 😂😂❤

  • @user-qb7ux4mc7o
    @user-qb7ux4mc7o Год назад +6

    😂😂😂😂😂😂አረ ይሄ ቲክቶክ ላይ እናዉቀዋለን

  • @sofinayoutube
    @sofinayoutube Год назад +2

    ወላሂ እንዳተ ሚያዝናናኝ የለም🥰🥰🥰🥰

  • @medilove1921
    @medilove1921 Год назад +2

    ሀቂቃ መንገዲ ላይ የምትጸዳዱ ሰወች ማየንፍ ሀቢቢ

  • @user-wj5gx3pr8z
    @user-wj5gx3pr8z Год назад

    ሙሐመድ ስርአቱ አደቡ አላህህ ሲያምር ልጅ😢❤

  • @linahussen5189
    @linahussen5189 Год назад +1

    ማሻ አላህ ደስ ይላል ቀልዳቸው ጋደኛው እረጋታው