ክፍል ሁለት፦ የዝማሬ በረከት በሉሌ ሠርግ ላይ ሲፈስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 сен 2024
  • ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ መምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን እንደ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኝነቴና እንደ ሥነ መለኮት ተማሪነቴ ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርትና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም ለነፍሳችን ምግብ የሚሆኑ የአገልግሎት ትሩፋቶች የሚቀርቡበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮ ት እገልጻለሁ።" lule quanquayenesh tube "
    ለሌሎች በማካፈላችሁ ሰብስክራይብ በማድረጋችሁ አመሰግናለሁ
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦችን ይባርክ!

Комментарии • 168

  • @User-nk1zm
    @User-nk1zm 5 лет назад +36

    ተዋህዶ ሰርጋችንም ሞታችንም ማዕረግ አለው።ውይ ውበት ሉሌ ያንስሀል። 🙏🙏😍😍👌👌

    • @jfjjcj1078
      @jfjjcj1078 4 года назад

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💛💛💛❤❤❤💚💚💚👏👏👏👏👏👏

    • @pezapet411
      @pezapet411 4 года назад

      አሜን አሜንንአሜንን

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 2 года назад

      አወ የኔዉድ አሜን አመን❤❤❤🙏🙏

  • @የዝናመልካም
    @የዝናመልካም 3 года назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ ለእኔ ለሀጢያተኘይቱ እህታችሁም በፀሎት አሰቡኝ ለእንደናንተ ያለ ክብር እንዲያበቃኝ ምኞቴ ነው

  • @kebiyenegayemariyamlij778
    @kebiyenegayemariyamlij778 2 года назад +1

    ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሰይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ዕልልልልልልልልልልልልልል ደሰስል መልካም ጋብቻ አምላክ ይባርካቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ቡርትካንየተዋህዶልጅ

    አጥንትን የማለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ በጣም ደስስ ይላል ሁላችሁም የተዋህዶ ልጅች ያላገባችሁ ለዚህ ክብር ያብቃችሁ ያብቃን አሜን

  • @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
    @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል ዝማሬመላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክልን መታደልነው መመረጥ ነው ይሔን ምኞት በጣም ነው እምወደው እስኪምኞቴነው እግዚአብሔርይፉቀድልኝ ልኡልዬ የአብረሀም የሰሀራ ጋብቻ ይሁንልህ

  • @tigistbelete3419
    @tigistbelete3419 5 лет назад +11

    እልልልልልልልልል እዴት ደስ ይላል ለዚህ ክብር ያብቃን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልዐልዬ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ

  • @almaztamare1513
    @almaztamare1513 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤️🌅❤️ አሜን አሜን❤️🌅❤️ አሜን አሜን አሜን ፡አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🔺❤️🔺 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🔺❤️🌅 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️📖🌅አሜን አሜን አሜን❤️🌅🔺📖 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🌅🔺❤️ አሜን 🌅📖❤️👏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤️📖🔺 አሜን አምን አምን አሜን አምን አምን አሜን❤️🌅📖🔺👏 አሜን አሜን❤️🌅🔺 አሜን አምን አሜን🌅❤️🔺📖🙏🙏🙏👏💒❤️💒❤️💒💒❤️💒👏👏👏

  • @user-yh8hv7zp7r
    @user-yh8hv7zp7r 2 года назад

    ሉሌ ያከበርከው ጌታ ገና ያከብርሀል ዘመንህን ሙሉ ይባርክልህ እጅግ የምወድህ ዘማሪዬ!!!

  • @egziabherhulunchaynew9936
    @egziabherhulunchaynew9936 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልአቤት ውበት መታደልነውእግዚአብሔር የሰጠን ስርአትና መአረግ ለተጠቀመበት ክበሩልን😍😍😍😍

  • @tsegadejen1456
    @tsegadejen1456 4 года назад

    እግዚሐብሔር ይመስገን ምስጋና ብቻ ነዉ ምን ይከፈለዋል ሉሌ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @nuruddinsowrov8954
    @nuruddinsowrov8954 5 лет назад +3

    እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ትዳሩን የአብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁላችንም ለዚህ ክብር ታብቃን አሜን

  • @alu3039
    @alu3039 3 года назад

    ዘመናችሁ ይባረክ መምህር

  • @user-id8mq4nv6x
    @user-id8mq4nv6x 5 лет назад +9

    እግዚአብሔር በፍቅር አፅንቶ ያኑራቹሁ

  • @habtammulaw6371
    @habtammulaw6371 5 лет назад +4

    ሉሌ በጣም ደስስስስስ የሚል ነው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁወች ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @alamamri2992
    @alamamri2992 5 лет назад +2

    ተዋሕዶ ሞቷም ደስተዋም በፈጣር ውበቷ እግዚአብሔር ይመስገን ትዳራችሁን የአብርሀም የሳአራ ያድርገው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫

  • @damberdamber7919
    @damberdamber7919 4 года назад

    Amen Amen lgabichachu Adrsachu yetawahidoo lijoch🤲🤲🤲

  • @serkalemdj5007
    @serkalemdj5007 5 лет назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሉልዬ ፈጣሪ ጨምሮ ይባክህ ልጅህም የቤተክርስቲያን አገልጋይ ሀገር ወዳው ትሁንልን ኦርቶዶክስ መሆን እንደት መታደል ነው።

  • @menkermedia21
    @menkermedia21 5 лет назад +4

    ልዑሌ ደስታህ እጥፍ ይሁን ወንድሜ።

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 4 года назад +1

      ልኡሌዳሣታክእጥፊይሑን💛💚💛💚💛💚💛💚

  • @mahmoudshamas5512
    @mahmoudshamas5512 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በህይወት ዘመናችሁ ደስታችሁን ያብዛላቺሁ ሙሽሮችውድድድድድድ ውድች እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @shefantesfau427
    @shefantesfau427 5 лет назад

    Amen amen amen

  • @ኢትዮጵያናትሃገሬተዋሕዶና

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Eritrea4G
    @Eritrea4G 5 лет назад +1

    "እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል"ዮሐ 4:24

  • @Kb-tube7407
    @Kb-tube7407 Год назад

    Eleleleleeee Egziabher ymsgn amen

  • @richoyeyimerlij2744
    @richoyeyimerlij2744 5 лет назад +1

    Elelelelelelelelel 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 amen amen amen wedemachen enkua dese alachu 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @joudj5608
    @joudj5608 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የአብረሐምና የሠራ ጋብቻ ያድርግላችሑ

  • @user-gn4jw5ee5d
    @user-gn4jw5ee5d 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር ፍቅር ኑሩልኝ በውነት ደስ ሲሉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እነም ምኞቴነው ያሳካልሺ በሉኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ክብር ሁላችነንም ያብቃን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🤗🤗🤗

  • @tenatina5349
    @tenatina5349 5 лет назад +1

    Amen elllllllllllllll👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏zemare melakit ysemalin egzabher yimsegen leze kibire yabekachu😍😍😍😍😍😍👍

  • @Uu-ft3lp
    @Uu-ft3lp 4 года назад +1

    ተዋህዶ ሠረጋችንም መታችንም ያስደሥታል እኔሥ እግዚአብሔር እንኳንም ተዋህዶ አረገኝ
    የእግዚአብሔር ሠላም ይብዛለችሁ

  • @BK-rw6pt
    @BK-rw6pt 3 года назад

    💕💕💕ማርያም 💕💕ስምኪ💕💕 ከዩም 💕💕💕💕.............💕💕💕.....💕💕💕

  • @aresammiryim4836
    @aresammiryim4836 5 лет назад +3

    እንዴት አርጎ
    መረጠሽ ልዑል ፪
    ዝማሬ መላክ ያሰማልን ወንድማችን ቀሬ ዘመናቹ
    የተባረከ ይሁን አሜን፫

  • @menkermedia21
    @menkermedia21 5 лет назад +1

    ዋው እንዴት ደስ ይላል ።

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 4 года назад

    Amen Elllllllllllllllll🙏🏽🌷❤👌

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 3 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልል ለኛም በረከት ይድረሰን

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 года назад

    የተዋህዶ እቁ እንኳን ለዚች ለተቀደሰች ቀን በሠላም አደረሳቹ መልካም የትዳር ዘመን❤❤❤❤😘😘😘🙏💚💛❤

  • @እሙአቤል-ፈ3ጠ
    @እሙአቤል-ፈ3ጠ 5 лет назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥እልልልልልልልልል

  • @aynalemmezamur5578
    @aynalemmezamur5578 5 лет назад +4

    Amen 3,,, zemari melaEakat yasemalan 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @birhanibirhani1163
    @birhanibirhani1163 5 лет назад

    Leaul seged egezabeher enkan lazehe abekahe kare zamenahun yebark

  • @ማርያምእናቴየሰማይቤቴእግ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ምንኛ መታደልና መመረጥ ነዉ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝን ጠብቆ ለዚህ ክብር መብቃት እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ቸሩ መድኃኔዓለም ከስደት መልሶ
    ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልዑልዬ እግዚአብሔር አምላክ ትዳርህን ይባርክልህ እመቤቴ ማርያም አትለይህ✥🌻🌻

  • @wultageste538
    @wultageste538 5 лет назад +3

    Eeeeeeeeee
    Llllllllllllllllllll👏👏👏👏👏👏Zmarey Melakt Yasemaln Yagelglot Zemenkn Yarzmln Wendmoche 🙏🙏🙏🙏
    Wawu Teamr New Siyamr💞🌺💐💓

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 5 лет назад +1

    እልልልልልልልልልል እንደት ደስስስ ይላል እንኳን ደስስ አላችሁ ልኡልየ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁላችሁ።

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 5 лет назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሪመላክያሰማልንንንንንንንን 🙏🙏⛪🙏🙏⛪⛪

  • @marie6455
    @marie6455 5 лет назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-gn5zg8wc6h
    @user-gn5zg8wc6h Месяц назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeabaderatesfaye8452
    @yeabaderatesfaye8452 3 года назад

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @user-sc7db5ys7y
    @user-sc7db5ys7y 5 лет назад +2

    በጣም ደስ ሳለኝ እንቅልፈን ትቸ ጨርሰኩ በጣም ውብ ሰርግ ነው እግዚአብሄር በፍቅር ያኑራችሁ የኔ ማሮች

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen8884 5 лет назад +3

    እሌልልልልልልል እግዚአብሔር ይባረካችሁ

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 4 года назад

    የኛ ተዋሕዶ እንቁ ሉሌዬ ደስ ትሉ በእዉነት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤጋ ትስጥልንንን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሙሽሮቹ አብባሉ ገና እልልልልልልልልል መታደል ነዉ
    እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባራክላችሁ

  • @ቤዛዊተየማርያምልጅ
    @ቤዛዊተየማርያምልጅ 5 лет назад +1

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እስከመጨረሻው ትዳራችሁ ያማር ያድርግላችሁ ልዑል እግዚአብሔር

  • @keberut5121
    @keberut5121 5 лет назад +1

    እኳን'ለዚክብር'አበቃህ'ወድማችን'ልኡሌ

  • @sabahailemikael2425
    @sabahailemikael2425 5 лет назад

    Egzeabehar ymsigen! Lule Egzeabehar amelaki keriwone zemenachehune yebarekewo. Enqane desi yalach. Eleleleelelele eleleleelelele Amen Amen Amen. ♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹.

  • @ብርቄያዘውየተዋህዶፍሬ

    ወይኔ የስ ሲል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አስቀናችሁኝ የኔም አንድ ቀን በእግዚአብሔር ፍቃድ በቤቱ ይፈፀማል ያሳካልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላቸው 😍😘

  • @saronsusu7856
    @saronsusu7856 5 лет назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘመናቹህ ይባረክ በዕድሜ በጤና ያቆያቹህ

  • @Hanna-gl1bp
    @Hanna-gl1bp 5 лет назад

    እልልልል አጥንት የሚያለመልም የመላዕክት ያሠማልን

  • @ቅድሰትአርሴማልጅነኝ

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ዝምሬ ምልክት ይሰማል💖👏👏👏

  • @የእግዚአብሔርንሀሳብማንያ

    እልልልልልል ዝማሪ መላአክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💑

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 года назад

    የአብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ

  • @hahahshtstapphshdndjdjdtst5596
    @hahahshtstapphshdndjdjdtst5596 5 лет назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይማስገን ያአገጊት ዘማነቹሁ ፍጠር ይበራክልን አሜን

  • @makediyoutube4262
    @makediyoutube4262 5 лет назад

    እልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቀሪው ዘመናችሁን ፈጣሪ ይባርክ አሜን

  • @ኤልዳናንናፋቂፍቅርስጠኝ

    ፈጣሪ ይጠብቃቹ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ

    ልኡሌ ሰላምህ ምዝዝዝዝት ይበልልን መልካም ጋብቻ ውይ ልቤ በጣም ተነካ ውይ ዝማሬ ደስ ሲል እኛ በስደት አይቸው አልጠግብ አልሁ

  • @marie6455
    @marie6455 5 лет назад +1

    ልዑልየ እውነት በጣም ነው ደስስስስ የሚለው እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ አቤየንም ያሳድግላችሁ

  • @belaynshtekle9966
    @belaynshtekle9966 5 лет назад

    እሰይ ልኡሌ በጣም ያማረ ሰርግ ነው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቹ ይባርክ

  • @mahalkooloot2729
    @mahalkooloot2729 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥክ ቀሪ ዘመንክን አብዝቶ ይባርክልህ ትዳራቹ እመብረሀን ቅድስ ድንግል ማርያም ትባርክላቹ ልጆቹን እመብረሀን ታሳድግላቹ ቤታቹ በበረከት ይሙላ ተባረኩ ሉሌ ።

  • @yyddiya.637
    @yyddiya.637 5 лет назад +1

    ምን ግዜም በህወትህ እንደዚ ደሥ ይበልህ ሉልየ

  • @undeharabe2755
    @undeharabe2755 4 года назад

    🤗🤗🙌🙌🙌🙏🙏🙏Geta fara

  • @mahlttakele3181
    @mahlttakele3181 5 лет назад

    እልልልልልል
    ዝማሬ መላይክ ት ያሰማልን አባቶች እናቶች ወድሞች እሕቶች እዲሑም ሙሽሮች እረጅም እድሜ ይስጣችው በፍቅር ፀታችው የምትኖሩ ያርጋችው

  • @etalembefekadu5080
    @etalembefekadu5080 5 лет назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ ምልክት ያሰማልን

  • @ስደቱማሕተቤንአጠበቀው

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክቴ ያሰማልን

  • @bftukanngus5412
    @bftukanngus5412 5 лет назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልል ደስ ስትሉ እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @ተዋህዶይቱዩብ
    @ተዋህዶይቱዩብ 3 года назад

    እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-km8fp2ov2o
    @user-km8fp2ov2o 5 лет назад

    እልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል. ረጅም እድሜ ፎቅራችሁን የፍቅር አምላክ ያብዛላችሁ

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ

  • @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ዐ9ጨ

    ስታምሩ ሉሌ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን

  • @ወለተሰንበትእኔየማርያምነ

    ልኡልየ እግዚአብሔር ደስታህን እጥፍ ያድርግልህ የኔውዶች

  • @Zaza-zc5ry
    @Zaza-zc5ry 5 лет назад

    እልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ያበቃችሁ ❤

  • @asteraster3344
    @asteraster3344 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @monosaed6783
    @monosaed6783 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእመ እመብርሐን ይሁን እውነት እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማን ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ወንድሜ ዘማሪ ሉል ሰገድ ለሰርጌ በአካል ተገኝተህ እድዘምርልኝ እሽ

  • @habtamuarega-s4c
    @habtamuarega-s4c Год назад

    BEST MEZMURE OH GAOOD

  • @ranarana625
    @ranarana625 5 лет назад

    አልል ልል ልል ዝማሬ፡መላእክት ያሰማልን እመብራን፡ትባካችው፡🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fthi3585
    @fthi3585 5 лет назад

    Elelelelelelel des yilal inde Abraham sara yargilashu luley yemaryam wedag👑💎

  • @seniethio6832
    @seniethio6832 5 лет назад

    ልዑሌ እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክልህ የአብርሃም የሳራ ይሁን በጣም
    ደስስስስስስስ ይላል እኔንም እግዚአብሔር እንደእናንተ አይነት የክበር ትዳር እንዲሰጠኝ ፀልዩልኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች ክብር ለተዋህዶ ለኢትዮጵያውያን ይሁን አሜን

  • @christophemagassa9155
    @christophemagassa9155 5 лет назад

    Super

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 4 года назад

    እግዚያብሔር የተባረከ ትዳር ያርግላቹ 👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💗💘💙 ተዋህዶ መሆን እንዴት ደስ ይላል

  • @fhfdbjjffggdhcff8803
    @fhfdbjjffggdhcff8803 5 лет назад

    Woooooo Egezehaber Yemazgen Dase Setilu !!! Egezehaber Le Hulachum Tsegawun Yabezalachu!!! Atetin Yemlamelim Zemare Maleyektin Yasemalen

  • @muluemebetwoube8986
    @muluemebetwoube8986 5 лет назад

    Achebechebu Acheberberu .....

  • @tonycell8946
    @tonycell8946 5 лет назад

    በእውነት በጣም ነው የምታምሩት ትዳራቹን የድግል ማሪያም ልጅ መዳኒአለም ይባርክላቹ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 5 лет назад +2

    አሜን elelelelele

  • @የሚጠበቀንአይተኛም

    እግዝብሔርይመሥገን በጣምደሥይላልእድሜናጤናይሥጣችሁእልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላክያሠማልን

  • @ፍቅርየእናቷናፍቂ
    @ፍቅርየእናቷናፍቂ 5 лет назад

    እባካችሁ እባካችሁ ስለቤተክርስቲያን በአንድነት እንጩህ እባካንሁ መምህራንና ዘማርያን ተኝታችሆል

  • @martaamartaa5263
    @martaamartaa5263 5 лет назад

    Amen.Amen Amen

  • @fariwdrayx3258
    @fariwdrayx3258 4 года назад

    እልልልልልልልልልልል

  • @aydaabebe7793
    @aydaabebe7793 5 лет назад +1

    የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @walatakidanad1462
    @walatakidanad1462 5 лет назад

    Ellllllllllllllllll ye abreham na ye sara ga bicha yihunilachu amen

  • @gadisehhalagorgis7083
    @gadisehhalagorgis7083 5 лет назад +1

    Elelelelelelel🙏🙏🙏🙏🙏🌹😘

  • @marie6455
    @marie6455 5 лет назад +1

    ተፈስሒ ተፈስሒ ተፈስሒ ማርያም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @እሙቲዩብ-ዐ7ጨ
    @እሙቲዩብ-ዐ7ጨ 5 лет назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን እመብርን ከናተ ጋራ ትሁን

  • @habhabshi4906
    @habhabshi4906 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ayyuayyooo6303
    @ayyuayyooo6303 5 лет назад

    Das bilonal das yibalaachu ameeen ameeen ameeen dasisitilu imabrahaan xixabiqachu

  • @Eritrea4G
    @Eritrea4G 5 лет назад

    ሉሌ እንኳን ለዚህ አበቃችህ እመቤታችን ነገር ግን ቅር ያለኝን ልናገር አሁን አሁን በጣም በሚያሳዝን መልኩ ከመናፍቃንም እየበለጥን ነው በጭፈራ በተለይ ሰርጎቻችን ላይ እየተለመዱ ነው መዝሙርን በዘፈን ሞዲፋይ የመዝሙር መሳሪያዎችን በዘፈን ቢት መጫወት ለምሳሌ ይሄ ያንተ ሰርግ ላይ ሲዘመር የነበረው ልክ እንደ ዘፈን ነው ማሲንቆ መቺው እራሱ በቃ እናንተ በስሜት እየጨፈራችሁ ነው እሱም እናንተ በቀየራችሁለት ዜማ እያስጨፈራችሁ ነው ይሄ በእውነት መንገዱ የከፋ ነው ያንተም ብቻ አይደለም ብዙዎች የቤ/ክ ሰርጎች እንደዚህ እየተበላሹ ነው ስለዚህ ህሄ ነገር ሊቆም ይገባል ከተሳሳትኩ እታረማለሁ።

  • @simetube
    @simetube 2 года назад

    ዘመናችሁ በዝማሬ ይለቅ ያማረ ፍሬ ይስጣችሁ የሰጣችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤