የሶፋ ዋጋ በአዲስ አበባ / Sofa Price in Addis Ababa 2016 Ethiopia | Ethio Review
HTML-код
- Опубликовано: 4 окт 2024
- የሶፋ ዋጋ በአዲስ አበባ / Sofa Price in Addis Ababa 2016 Ethiopia | Ethio Review
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
00:32 SK FURNITURE - ጀሞ 1 አንደኛ በር ጋር ኦል ማርት ሱፐርማርኬት ፊት ለፊት ናቲ ገስት ሀውስ ምድር ላይ
ስልክ - 0901828384
12:20 GS FURNITURE - ሰሚት ፊጋ መብራት አካባቢ አዋሽ ባንክን ተሻግሮ
ስልክ - 0975952423 / 0960318181
የልብስ ማጠቢያ ማሽን አሁን ያለሁን ዋጋ አቅሪብልን ጎበዝ ነሽ በርቺ ግን ሶፋዉ እንዲህ እደሚታይ አይደለም
እደት
00:32 SK FURNITURE - ጀሞ 1 አንደኛ በር ጋር ኦል ማርት ሱፐርማርኬት ፊት ለፊት ናቲ ገስት ሀውስ ምድር ላይ
ስልክ - 0901828384
12:20 GS FURNITURE - ሰሚት ፊጋ መብራት አካባቢ አዋሽ ባንክን ተሻግሮ
ስልክ - 0975952423 / 0960318181
Merry Christmas 🤶 🎄 seni ke sofaw anche zare amrobsheal gn 🐑 🐏 chicken 🐔 gebeya neber yetebekushe new weys gezelegn endaleleshe nw kkk lemangnawem arif programme new 10q 🙏 saron yet hedan nw nafekechegn esti melswat beyachew nuro beshegerochu 😢 any ways we love ❤u okay
ሪቭው ከመደረጉ በፊት መለኪያዎቹም አብረው ብገለፁ ጥሩ ነው። ስታንዳርድ መለኪያ ከሌለን ሁሉም ጥሩ ነው ወደ ማለት ይወስደናልና ነው። ሶፋ መግዛት እፈልጋለሁ ስታንዳርድ ካለማወቄ እስከ አሁን አሮጌ ሶፋ ይዤ ቁጭ ብያለሁ። እባካችሁ የሶፋ መለኪያ ስታንዳርድ የሚታውቁ ሰዎች እዚህ ልምዳችሁን አካፍሉኝ።
በቀጣይ ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት ለአምፖል ፣ ለቲቪ ፣ ለቻርጀር የሚሆኑ በናፍጣ የሚሰሩ ጄኔሬተሮች መሸጫ ዋጋ ጥራታቸውንና ደረጃቸውን በማካተት ብታቀርቢ ።
ምን ዋጋ አለው መልኩን አሳምረው አንድ ወር ሳንጠቀምበት እስፖጁ ሠመጠ ግን ዩቱፕ ላይ የሜያወሩትአይደለም በእውነት ለእውነት ቁሙ ነገ በፈጣሪ ፊት ትጠየቃላችሁ ይች አለም ጥለናት ነው የምንሄደው
እውነት ከአርነት ታወጣለችና
ከ a, a wude ዝዋይ ይቻላል እእ 👍👍👍👍🙏🙏በጣም ወድጀዋለሁ ግን እስክህ እንውርልን ግን silkiachu የታል ግን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሠላም ያብዛላችሁ ❤️❤️
የአንድ ሰዉ ደሞዝ ስንት ነዉ ? ሶፋ በዚህ ዋጋ ስንቱ ሰዉ ነዉ የሚገዛዉ አንድ እንጀራ ሰላሳ ብር በገባበት አገር ይሄ ቅንጦት ይባላል
Qaledanyoch nachew baze nuroo sawe mibalaw atale enate 90 she birr way maa qalade
ወደ ሰሜን ሸዋ መርሐቤቴ ወረዳ ትልካላችሁ እንዴ ግፋ ቢል በመኪና የ 6 ሰአት መንገድ ነዉ
arra marbite 6 saa'ati ayi fejim
@@BireTsegaye-zy6lu በግር ነው
ውዴ ከ አ አ ፊቼ 3 ሰአት ከፊቼ መራቤ 1: 30 ቢፈጅ ነው ጠቅላላ 4:30 …5 Sat Yebkal
Wow👌🏼🥰
❤
ቁጥርሽን እዴትአገኝለሁ?
❤
ቁጥርሽን
Wow
አያት አከባቢ ሱቅ የላቸውም
❤❤❤
Wawooo
ሶፋዋጋ ስሪልን
❤❤❤❤❤❤❤❤
ክፍል. ሀገር. አላችዉ
Kilil ketemochi alachu
ኢትዮጵያ ነጋዲዊቸኩ በጣም ነው የሚሳፉሩት እሸ ቴቢል አብሩ የማይሸጥበት በጣምነኩ የሚሳፉሩኝ አረበሰማም መቸነውግነ የሚለውጡት ሱፉ ከቴብል ጋረነው መሸጥያለበት እኔ በጣም ነው ሳሰባቸው የሚበሸቁኚ እሸ እጨ።
Kilil alachu
ሻሸመኔ እጨት
መሬት ብቀመጥ ምን እሆናለሁ ሆ 110ሽ ብር😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ያገራችን ነገር በጣም ከባድ ነው አሁን እኔ በጠለብ ደሞወዝ ምኑን ከምኑ ላርገው 😢😢😢😢😢
Kilil ketemochi alachu