John 8:32 እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል፡ አላቸው። Thank you for telling the truth! Amazing human being!!! I know for sure that your heart is pure with no guilt because when you tell the truth it sets you FREE!! Where could I purchase your book here in USA? Again Thank You & God bless you!!!
Thank you you brave Ethiopian brothers. I tearing up when I am writing this message. My country men are farsighted smart people. No two Ethiopian farmers hate each other no matter which tribe or ethnicity group they are....I have said this I will say it again. I have been to wollega, awash, wello and shewa regions country sides. The all took me like their child and respected me and entertained me like “yetekebere engeda” respected guest... not because I was somebody but because they are all Beautiful Ethiopians who are Hospitable people that share one culture that we all Ethiopians share as one people.. we are Ethiopians and we know how to live together as one...May be we all Ethiopians need to get weapons and go take down all the government officials and take them down or get ride of them and live as one again. All the Ethiopian leaders underestimates the wisdom of our people. Very Sad ! God Help My Country. I pray!
Other Ethiopians you need to learn from this interview that there are many many Tigrians like this guy who lived up to their dignity with professionalism. Not all TPLFs were mafia, but there are also decent individuals like this guy.
I appreciate to see such courageous Ethiopians who were once politician and finally made peace with their mind by telling the truth!! Whether we like it or not, it is part of the healing process!!! Thank you Ato Birhane!!!
Ohhhh its touching interview long live for Birhane i was observed how dereje also impressed by his speech and thats why he ask his signature, God bless all
I'm not a kind of guy who comments, wanted to say something on these three videos but with being amused and amazed I've got no words to say! Thanks for sharing the truth... gonna be looking for your book
Thank you for your time to put it on paper and also thank you for this brief interview with great Journalists Derje. I also thank Derje who bring the most tasteful points to you viewers . You are great .
Many many important point he is raising, and he is speaking from positive spirit. NOT BAD !! Now, person like him could be a good use to involve him in Government ethics improvement areas and in Universities as well. God be with him.
Ethiopian politician must be exposed like this. The truth must be told. If all honest people expose all the dirty things Ethiopian politicians do, they will behave better. I commend you for speaking up.
A man with dignity, responsibility and passion for his country. We need people like you who can say no to evil deeds. I thank you for your honesty.
amen
We could not say it any better!!!
Thank you
God blessed Ethiopia and the people!!
Thank you ብርሃነ ጽጋብ ቐንጠብጠብ ከምዘይበልካ አብ እዋን ስልጣንካ አብ ገጽካ ይንበብ ።
መግለጺኻ ድማ ሙሉእ ብሙሉእ ንቅንዕናኻ ይዛረብ ። ሰላም ዘለዎ ቐጻሊ ሕይወት ይግበረልካ ። Thanks again.
ግሩም ድንቅ ትምህርታዊ ቃለመጠይቅ ነው አቶ ብረሃነ እግዚአብሄር ከነመላ ቤተሰብህ ይባርክህ
አቶ ብርሀነ ፅጋብ ፀፀትህና ውሳኔህ የሚመሰገን ነው በርታ
ደሬ ማወቅ የሚገባንን እንድናውቅ አድርገህናል፡፡ ወድማችን ብረሃን ድጋብ እባክህን እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እናመሰግናለን፡፡
በቅድሚያ ደረጀ በጣም በጣም አመሰግናለው በማስቀጠል አቶ ብርሃኔ የህንን የመሰለ መፃህፍ ማበርከት ከህሌና ወቀሳ ብቻ ሳያሆን ለአገራችን ትልቅ ውለታ እደዋልክ እኔ የመወስደው የእውነትን መንገድ መርጠሃል እርሱም የእግዚቤሄር መንገድ ነውና ረጅም እድሚ ይስጥህ.
ሰሎሞን
ጉደር
What a human being! No words for my appreciation, simply thank you.
ለካ ስንት አስተዋይና ጀግና በየቤቱ አለ፡ከእነዚህ እባቦች ፈጣሪ ይጠብቅህ
በጣም አሪፍ ነው ሊነበብ ይገባል እላለው አቶ ብረሀነ እናመሰግናለን ደሬም ታንክስ
መጽሃፉ በዲያስፖራ ላለን ከየት ልናገኝ እንችላለን ?
እንዴት ደስ የሚል ስብእና ነው!
ዋው ግሩም አንደበተ ዕርቱ ሠው ነህ ሀገራችን ለእውነት የቆሙ ብዙ አንተን መሠል ልጆች አሏትና ተስፋ አንቆርጥም! እውነት ነው ለህዝብ መወገን ዋጋ ያስከፍላልና እራስክን ጠብቅ!
ደሬ እናመሰግናለን! አቶ ብርሃነ ጨዋና ለህሊናህ የምትኖር ትልቅ ሰው ነህ! መፅሀፍን አስመጥቼ እስካነብ ጓጉቻለሁ!
ደረጀ እግዚአብሔር ይስጥህ ጥሩ እንግዳ ነው ያቀረብከው ። አቶ ብርሃነ ጽጋብም የሚመሰገኑ ልባም ሰው ናቸው ።
John 8:32 እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል፡ አላቸው።
Thank you for telling the truth! Amazing human being!!! I know for sure that your heart is pure with no guilt because when you tell the truth it sets you FREE!! Where could I purchase your book here in USA? Again Thank You & God bless you!!!
Check on Amzon
Thank you you brave Ethiopian brothers. I tearing up when I am writing this message. My country men are farsighted smart people. No two Ethiopian farmers hate each other no matter which tribe or ethnicity group they are....I have said this I will say it again. I have been to wollega, awash, wello and shewa regions country sides. The all took me like their child and respected me and entertained me like “yetekebere engeda” respected guest... not because I was somebody but because they are all Beautiful Ethiopians who are Hospitable people that share one culture that we all Ethiopians share as one people.. we are Ethiopians and we know how to live together as one...May be we all Ethiopians need to get weapons and go take down all the government officials and take them down or get ride of them and live as one again.
All the Ethiopian leaders underestimates the wisdom of our people. Very Sad !
God Help My Country. I pray!
Other Ethiopians you need to learn from this interview that there are many many Tigrians like this guy who lived up to their dignity with professionalism. Not all TPLFs were mafia, but there are also decent individuals like this guy.
Bravo you are a true Ethiopian,god bless you
የዘመናችን በአሉ ግርማ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሕዝብ እውነት ይሻልና
በሚገባ ገልፀዋል
ደረጀ ሃይሌ ና መአዛ ብሩን የምታደንቁ like like like
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎SFARE ..DKALLLLLLLLLLLLLLL
ሁለቱ ተወዳዳሪ የላቸውም። ሁለቱ የሚያቀርቡት ፕሮግራምና እንደማር የሚጣፍጥ ድምጻቸው ኣኣምሮ ሰርስሮ ይገባል። ብርቅ ናቸው። ፈጣሪ ጤናና ረጅም ዕድሜ ይስታቸው።
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ደሬ ያስታወቀከን ኢህአዴግ አገሪቱን ገደል ሳይከተው አንድነቱን ጠብቆ ሀገሪቱን ያድን
Smart dude , I like the fact u stood up for ur country and the truth.
ብርሀን ነህ በጭለማ የምታበራ ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይሰጥህ
ንፁህ ኢትዮጵያዊና ቅን ዜጋ ነው። እግዝአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ። ከጨዋው የትግራይ ህዘብ የተፈጠርክ ነህ።
ጅግና ነክ የወንዶች ሁሉ ወንድ ኢትዮጵያ ዊ ነክ ሺ አመት ኑርልን
I have neve expected tplf gott such kind of HONEST INDIVIDUAL , am gonna read your book !
በጣም እግዚአብሔር ማስተዋልን የሰጠህ ትልቅ ሰው ነህ በእውነት እዴህም አይነት ጀግና ኢትዮጵያን አላት.👍🇪🇹👍
I appreciate to see such courageous Ethiopians who were once politician and finally made peace with their mind by telling the truth!! Whether we like it or not, it is part of the healing process!!! Thank you Ato Birhane!!!
Big respect from your fellow Ethiopian
💚💛❤...God bless you Sir !
Ohhhh its touching interview long live for Birhane i was observed how dereje also impressed by his speech and thats why he ask his signature, God bless all
Berhane tsegab..god bless you..ethiopians need ppl like you..take careof yourself andyourfamily.
I'm not a kind of guy who comments, wanted to say something on these three videos but with being amused and amazed I've got no words to say! Thanks for sharing the truth... gonna be looking for your book
Truth always gets access. Dynamic personality. Great work
ምርጥ የትግራይ ልጅ እውነቱን ገሃድ አወጣው ድሮም መልካም ስነምግባር የነበረህ የማውቀው ቅን ስው ነህ ከእንግዲህ ብትሞትም ምንም አይቆጭህም።
ጠላቱ ድብን
Ehunetim edesimehe.Birhane nehe. Betam akebrhe alhu. Wendime. edime ena tena yisetihe.....
ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ሁኔታ ሳይ በተለይ ህወሓት ያመጣብብን ጣጣ፣ፍዳ በደንብ ስረዳ ይህን ዘመን ተሻጋሪ ቃለምልልስ ደግሜ ሳዳምጥ እጅግ ገራሚ ፣ልብ አንጣልጣይ፣ ቁጭት፣ ንዴን እየተፈራረቁ የጨረስኩት ቃለምልልስ ነው። ይገርማል፣ ለከ ሀገሬ በእግዚአብሔር እና በመከላከያ( አቶ ብርሃኔ እንዳሉት) ሰትጠበቅ እንደቆየች ፍንትው አርጎ አሳየኝ። ደግሜ አመሰግናለሁ።
Great Job! Thanks!!
Thank you for your time to put it on paper and also thank you for this brief interview with great Journalists Derje. I also thank Derje who bring the most tasteful points to you viewers . You are great .
ብርሃነ በጣም አድናቂህ ነኝ እንዳንተ ያለው የአገር ተቆርቋሪ ነው የሚፈለገው::
እንኳን ተጻፈ እንኩዋን አወኩህ መልካም ሠው ሁሌ ይኑር
Many many important point he is raising, and he is speaking from positive spirit.
NOT BAD !!
Now, person like him could be a good use to involve him in Government ethics improvement areas and in Universities as well.
God be with him.
I don't have words man what a great man thank you
እናመሰግናለን ደሬና ብረሀነ
Thanks, Sure Looking forward to have the copy
Ato Dereje, another informative and dignified interview from a man who is a patriot, yet showed modest estimate of his own importance.
Amazing,we need such truth.
thank you.
ይህን ለመስማት በመቻላችን እግዚአብሔር ይመስገን ይህም የሱ የፈጣሪ ስራ ነውና ይህንለመስማትበመቻላችንእግዚአብሔርይመስገንይህምየሱየፈጣሪስራነውና።ኢትዮጵያሁሌምእችዋንወደእግዚአዚአብሔር የ ኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሌም እጃችንን ወደ እግዚአዚአብሔር እናነሳለን ። ስለሆነውም ስለሚሆነውም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ።
እጅግ እናመሰግናለን ብርሃነ ፅጋቡ!!!!
በወነ ወቅት ግጨው መሬት የወረዳ አመራሮች የቀን ተቀን የመድረክ የዲስኩር አካል የነበረች ቃል ነበረች፤በነገራችን ላይ ደረጄ ኃይሌ ድንቅ ጋዜጠኛ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልህ፡፡
Egzabeher Yebarkehe wendeme Ewntegna Tagay yehe nw. The real patriotic
አቤት የኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ እንበለው ንፁህ ህዝብ ነው
ክበር አቶ አብርሃም፣ የኢትዮጲያ አምላክና የቤተሰቦችዎ ጸሎት ከክፉ ሁሉ ይጠብቅዎት። "እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል" ይሏል እንዲህ ነው:: የታሪክ ምስክርነት ካለፉ ብቻ ሳይሆን በሕይወትና ወንበርም ላይ ተኮኖ መገለጥ መጀመሩን በገሀድ የሚያሳይ ዝክረ ታሪከ ነው!! "ኢትዮጲያ የቃል ኪዳን አገር ናት፣ እጆችዋን ወደእግዚአብሔር ትዘረጋለች" የተባለው እውነታ በገሀድ መታየት ጀመረ የሚያሰኝ ነው። ይህን ውይይት ያዳመጠ ዜጋ ሁሉ፣ በጠባብነትና በጎሣ መናቆሩን እርግፍ አረጎና ከተሪክ ተወቃሽነት ራሱን በመከላከል ለአንድነቱና ለሀገር ሠላም አጥብቆ ሊንቀሳቀስ ይገባዋል:: ክቡር አቶ ደረጀ፣ "ማን ያርዳ የቀበረ፣ ማን ይመስክር የነበረ" እንዲሉ፣ የኢትዮጲያ ሕዝብ ፣ ሲሠራበት የነበረውን የፖለቲከኞች ቁማር፣ በበቂ ደረጃ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ነው። በጠባብነትና እበላ ባይነት፤ ሕዝብን እርስ በርሱ ሊያጫርሱ ካሰፈሰፉ የሥልጣን ጥመኞችና ደላሎች ወጥመድ፣ ወገን ራሱን እንዲከላከል የሚያሰችል የውይይት መድረክ ስለአዘጋጁልን ፤የኢትዮጲያና ሕዝቧ አምላክ በረከቱን ያብዛሎት።
Amazing man VERY COURAGEOUS AND STRONG PERSONALITY 👍🏼👍🏼👍🏼
You’re really one of the kind, like they say angels make the name you are as your name a light of fullness
በጭፍን ለሚደግፉና ለሚቃወሙ በጣም አስተማሪ እውነት ነው።ለብርሀነ እና ለደሬ አድናቆቴ ከፍ ያለ ነው።ጀግንነት ከጦር ሜዳ ብቻ አይደለም የሚሰሰራዉ ።
You are pure Ethiopian am proud you
God bless you Ato Birihan
አቶ ብርሀኔ ግዴታህን ተወጥተሀልና ታሪክ ይፈርዳል ።
ከከሸፉም በኋላ ቢሆን እውነታውን ማጋለጣቸው አርበኝነት ነው።
ብርሃነ ጥሩ የሂሊና ፀፀትና የመመለስ ጭንቅላታቸው ጥሩ ነው። ቢያንስ በእልህ አንዴ ወጥቻለሁ አይመልሰኝ አሁንም ጅብ ነኝ ሳይሉ ይህን መፀሐፍ ማቅረቡ በእውነት ጥሩና አስተማሪ ነው። በተለይ የጂጅታል ስውር የፌስ ቡክ የሚዲያ የኔትወርክ ተቀጣሪ ተላላኪ ድብቅ በየጎሳና ዘር በመምሰልና ማስመሰል ሂሊናቸውን ሸጠው ሆዳቸውን ለሽራፊ ሳንቲም የሸጡ ዘረኛና ፅንፈኞች ከዚህ መማርና መመለስ አለባቸው
ደረጀ ኀይሌ በጣም ደስ የሚል ወንድማችን ስለጋበዝህልኝ እግዚአብሔር ይስጥህ። ሙስና ያልነከው የውም ከህወሓት ባለስልጣን መካከል ። ከንፍሮ ማህከል ምን አይጠፋም ይባል የለ። ጥሩ እንግዳ በአደበት ርዕቱ ጋዜጠኛ የተዘጋጀ ፕሮግራም ።
እንደዚህ አይነቱን ጌታ ስልጣን ይስጥልን
Ato Birhane Mirt Sne sireat yalew dink Ethiopiawi enamsegnalen !
Long live Derje Haile Thank You So Much.
Wana atalay beyehalu.
Proud of you 👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏
ይህን ሰዉ የሚቃወም ሌብነቱ የሚያሳስበዉ ብቻ ነዉ!!
derry. you are number ONE.!!!
I need to get this book. The interview was interesting
Yes, we need to know the truth, I appreciate the author, thank you, guys.
እናመሠግናለን፣ትክክለኛ እና እውነተኛ ሠው ነህ
real human..... sew mehon eko minim ayaschenikim.... ejig betam dess yasegnal
You’re go head keep going you are the best person
ከወያኔ መልካም ነገር ይወጣል ብየ ብዙውን ጊዜ አልጠብቅም "ትግሬ አላልኩም"... ይህን ሰውየ ሳይ ግን መልካም ነገር አይቻለሁ የዚህን ሰውየ መፀሀፍ ገዝቸ አነባለሁ ከሁሉም እንዳነበው የገፋፋኝ እኔ ንጹህ ነኝ አላልኩም የሚለው አነጋገር ጥሞኞል.... የሰው ልጅ ጥፋቱን አምኖ ሀላፊነት ሲወሰድ ያሰደሰተኞል የትግራይ ህዝብ ከወያኔ የሚሉት ዘረኞ አሰቀያሚ ሌባ ዘራፊ ሰብሰብ ካልተላቀቀ የትግራይ ህዝብ ከሌላው ወንድሙ ጋር በሰላም መኖር አይችልም የትግራይን ህዝብ መደበቂያ አድርገውታል
Ato berhanu betam telk sew ahunem bezhu ketlubt😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍
Derea pls bring to the table best person of the millennium TEDI AFRO lets hear his ups and downs for the last 15 years because of the so called EPRDF
Mr, Brihan Thank You !!!
በጣም ከልቤ አከብርወት አለሁ በጣም ታላቅ ሰው
ብርሐን በእውነት የኔ ጀግና በአካል አገናኙኝ
Thanks
አቶ ብርሀነ የምትከበር ሰው ነህ በትግል የተሰዉቱን ጓዶችህ ያከበርክ አንተ ታላቅ ሰው ነህ እንኳን ተወለድኪ እንኳን ተፈጠርኪ
እግዚአብሔር ይመስገን አገሬ ሰው አላት ዳና እያደረክ የየሀደግ ጉድ ዘርግፈው
God bless you berhane
Thanks Our Hero... respect you!!!
thank u sir...big respect
ሕዝብ የሚፈልገው ሰላም ዴሞክራሲ ና ልማት ነው ሁልግዜም የሚበጠብጡን ፖለቲከኞች ናቸው
Wondwossen Woldesilasie that’s for their benefit
መልካም፣ሰውነህ፣እድሚና፣ጢና፣ይስጥህ።
Ewnet tenagreh ke meshebhi eder Endante aynet sew Ethiopia yasfelgatal 😙
Amazing person!
If all of us contribute 1$each he could have a car at list
Unbelievable
Thank you wedi abeyti
Waw ejig girum sew nw birhan tsigabu nurilen
min yebalal engidy E/r yebarkachehu.......ay poletics...emmmmmmmmmmmmmmmmmmmm
Please we need this book in USA
Gegna ethiopiawi!sereatum yasedenekal
ደረጄ ለመንግስቱ ቤተሰቦች መፍቴፈልግ የኔታሪ መሰለኝ።
ደሬ አከብርሀለው ጎበዝ ጋዜጠኛ ነክ ግን እባክህ አታቁዋርጠው ከአፉ ነው ምትነጥቀው ... ሌሎቹንም እንደዛው እባክህ እሻሽላት... በርታ
ወንድሜ አንተ ወያኔ የምትለውን TPLF ማለት የትግራይ ህዝብ ነው ለሚሉት አለመሆኑን ከምሳሌ በላይ ምሳሌ ነህ፡፡ እንኳን ከዚች የዱሮዋ የአክሱም መሰረት፡ የአደዋ ድል ፍፃሜ ስፍራ ትግራይ ተወለድክ፡፡ ኢትዮጵያ ሀገሬ እንደ አንተ አይነት ሎጅካል እና ሀቀኛ አሏት፡፡ የአምላክ ምህረትና ጥበቃ አብዝቶ ይብዛልህ፡፡
Couregious!!
እንደዝህም ጀግናአለለጥቅምያልተተዛሀገሩን ህዝቡን ሚወድ ዘመኖትይለምልም
Betam enamsgnaln
ደርዬ በርታ
Ethiopian politician must be exposed like this. The truth must be told. If all honest people expose all the dirty things Ethiopian politicians do, they will behave better. I commend you for speaking up.
Derje 10Q !
True man! !