ፅናት ተረፈ ድንቅ ልጆች ላይ ቀረበች: Tsinat Terefe 2015 Dink Lijoch

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • ፅናት ተረፈ ድንቅ ልጆች ላይ ቀረበች: Tsinat Terefe 2015 Dink Lijoch #comedianeshetu #dinklijoch

Комментарии • 399

  • @tube896
    @tube896 Год назад +26

    በእውነት ፅኑዬ ለእናትሽ እረጅም እድሜ ከጠጤና ጋር ያድልልን

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 Год назад +59

    ለነፍስ ክብር መስጠታቸው ነው ምነው መሪዎቻችን እንዲህ ቢሆኑ

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Год назад +16

    ውይ ፅናትዬ አሳቅሽኝ😂😂😂 አነጋገርሽ የኔ ጣፋጭ❤️❤️❤️እናትሽም ረጅም እድሜ ይስጣቸው❤️❤️❤️ውይ ታናሼ ድመት ስትወድ ትስማታለች አብራት ትተኛለች እኔ ደሞ አልወድም በተቃራኒው😂😂😂

  • @lyrify7841
    @lyrify7841 Год назад +13

    የድመቱ ነገር ይቆይና ስላንቺ ውበት ብናወራስ 💌

  • @mekdesderbe8398
    @mekdesderbe8398 Год назад +19

    ንፀህዬ የደብርብርሀኗ ቆጆ ያገሬ ልጅ አሳቅሽኝ ማርያምን😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @adab190
    @adab190 Год назад +6

    😭😭😭😭ምን ማልቀስ ብቻ እኔም ለ ድመቴ ራሴን ስቼ ወድቂያለው ድመት በጣም ነው የምወደው

  • @user-hh8vt7ld9f
    @user-hh8vt7ld9f Год назад +8

    እኔም በጣም ነው ምወደው ድመት እና ዉሻ 🥰🥰🥰

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +17

    ፁንዬ የኔ ቆንጆ አሳቅሽኝ ንግግርሽ ከ action ጋር ተመቸኝ 😀😀

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +19

    እኔም ውሻዬ ሞቶ በጣም አልቅሻለሁ ከሚያውቀው ስው ውጭ አጥራችን ሲነካ ነብር ነበር አንድ ወቅት ላይ በቤታችን ሀዘን ሆኖ እንደ ስው ያዘነ ድምጹ ሳይሰማ ከረመ በሌለሁብእት ነበርና የሞተው በጣም ነበር ያዘንኩት እንስሳት ፍቅር ናቸው

  • @wde6590
    @wde6590 Год назад +11

    እንሰሳዎች እኮ ሰውን አይጎዱም🥺 እኔ ለእንሰሳት የማዝነው ያህል ለሰው አላዝንም ጌታን በሰው ዘንድ ብዙም ትኩረት ስለማይሰጣቸው በጣም ያሳዝኑኛል አብዝቶ ውሻ ምንም ሳይል መንገድ ላይ እየሄደ ልጆች ካዩት ድንጋይ አንስተው ይመቱታል ኡፍፍፍ

    • @ayinalemselemon7561
      @ayinalemselemon7561 Год назад

      እኔም ድመቴ ሞታብኝ አልቅሻለሁ የምትተኛው እኔንጠብቃ ነው ምግብሠውካልሰጣት አትበላም .......

  • @ሠኒYOUTUbe
    @ሠኒYOUTUbe Год назад +4

    እኔም በጣም ነው ምትመቸኝ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን🤲🤲🤲🤲✅

  • @lilyfiseha4205
    @lilyfiseha4205 Год назад +59

    ምንም የሚስቅ ነገር የለውም ቤቱ እንስሳት ያለው ስሜቱን ያውቀዋል 😢

  • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
    @መክያዩቱብ-ፐ2ነ Год назад +2

    ምን አለ ሁሉም የኢትዮጵያ ሴቶች ከአርትፊሽል ነፃ ብሆነዉ። የኔ ቆንጆ 😘😘👌

    • @user-so4cm1fu7t
      @user-so4cm1fu7t Год назад

      በትክክል ጠይም ልጅ ቆንጃ ልጅ ነሽ ማር ናት

  • @ሁለቱወፎች
    @ሁለቱወፎች Год назад +3

    የኔም እናት እንደ ልጅቱ እናት ቀብራለች ለዛሁም በግድ ከምገርመው ወይ እናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @fandisha288
    @fandisha288 Год назад +11

    You are lucky having such a caring mother. In our country animals are treated less. Your mother is a role model for others. Tsinat, your smile is contagious. Continue spreading smile and laughter. Keep it up 🌟👍 🔔

  • @hayatmae3622
    @hayatmae3622 Год назад +4

    የኔ የጎቴልጅ ድመታ ሞታ 12ክፍል ተማሪነበረች ከዛም ለቅሶ ላይነች ሲባል ሊያፅናናት ከነ ኣሥተማሪዋች መጡ ሲመጡ ድኮን የለም ደግጠው ሲገቡ ድመት ነች ሲባሉ የሳቁት ሳቅ ትዝ ይለኛል እኔደሞ ወሻነበራቸው ኣሰሪዋቼ ሲሸጥ በድንጋጤ እግሬን ተሠብርያለው ክብር ለእስሳቶች

  • @almazali4784
    @almazali4784 Год назад +10

    ትክክል ነው ወንድሜ ድመቱ ሞታበት ሳምንት ነው ያለቀሰው እንደሰው በስረአት ነው የቀበረው እሩቅ ቦታ በመኪና ጭነው የቀበሩት የወንድሜ ጓደኞች ተሰብስበው እውነት ውሻና ድመት በስረአት ካሳደጓቸው ታማኝ ናቸው

  • @rabeahussen7893
    @rabeahussen7893 Год назад +13

    ልክ ነሽ ድመት ፍቅር አላቸዉ እዝህ የመዳሜ ወድም ሶሪያ አገር ነዉ ያለዉ አለችኝ የአስራ አምስት አመት ድመት ሙቶበት ልጁ ከጂዳ ልደርሰዉ ሂዳለች ብላ አዉርታች ነበር

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 Год назад +6

    ራጅም እድሜ ከና ጤና ለእናቶች

  • @azebnigusse884
    @azebnigusse884 Год назад +8

    ስሜቱ ከባድ ነው የሚያውቀው ብቻ ነው የሚረዳው። ማን አላቸው እኛን አምነው ነው ያሉት።

  • @ela.4k
    @ela.4k Год назад +4

    አቦ የሚገርም የድመት ፍቅር ደሞ ያንቺ አክቲንግ ይለያል👏😂😘

  • @wewetutu1248
    @wewetutu1248 Год назад +7

    ግን እኮ አያስቅም በጣም የሳዝነል እፍፍፍፍፍፍ 😭❤️😭

  • @youtubered3554
    @youtubered3554 Год назад +2

    ፅናትዬ በጣም ደስ የምትይና ለጥበብ የተሰጠሽ እንደሆንሽ ንግግርሽ የፊት ገፅታሽ ይናገራል ትልቅ ደረጃ (ወጥተሽ) ደርሰሽ እንደማይሽ ተስፋ አደርጋለሁ በርቺ ተበራቺ ውድድድድድ

  • @asnaqechabebe6903
    @asnaqechabebe6903 Год назад +2

    ይህን የሚመስል ታሪክ እኔም አጋጥሞኛል
    ልዩነቱ ሞቱም ቢሆን እንሰሳ ምን ያህል ቅርበት እንዳለው የምናውቅ ብቻ ነን የሚገባን።

  • @aynalemashenafi
    @aynalemashenafi Год назад

    ይገርማል በጣም ረዥም እድሜና ጼና ይስጣቸው አቺም አድናቂሽ ነኝ ጽኑዬ

  • @םשךןק-דכשןטמנדשזע

    ዋው ጰበጣም ደሥ የሚል ድመት ነው ሡበሀን አላህ አምሩን አጅብ ነው

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 Год назад +11

    እፎይ😂😂😂ሆዴ ጽኑ ከእናትሽ ይልቅ ያንቺ አወራር ነው ያሳቀኝ😂😂

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 Год назад

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ፈጣሪ በእንደዚህ ሕይወት ያላችሁ ፈጣሪ ማስተዋል ይስጣችሁ
    አንድ የሰውን ልጅ ከጎዳና ብታሳድጉ በፈጣሪ ዘንድ በረከት በሰውም ዘንድ ለዛ ሰው መልካም መንገድ መምራት ነው ለእንስሳት ከበቂ በላይ መንከባከብ የጤንነት አይመስለኝም ለእኔ ቅድሚያ ለተቸገረ ለሰው ልጅ መስጠት 😭😭😭😭

  • @ewunet417
    @ewunet417 Год назад

    Tsinatye konjo nesh hulu yamiribishal
    Zarie lemekodenia lekefelishiw mesiwat enameseginishalen ❤❤❤

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Год назад +5

    እረ በሳቅ😂😂😂😂የኔ እናት ከባድ ነው የእንሰሳ ፍቅር እኮ

  • @haimanotalemayehu5317
    @haimanotalemayehu5317 Год назад +1

    ደስ ስትይ ፀናትዬ አገላለፅሽ😍😍😍

  • @emugebrielabate2910
    @emugebrielabate2910 Год назад +12

    እኛ ቤትም ውሻ ሞቶ ኡኡ ብለን ስቅስቅ ብለን አልቅሰናል ሙሉ ቤተሰብ እንሰሳኮ በጣም ፍቅር ናቸው🥺

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Год назад +3

    እንኳን ሰላም መጣቹ ስወዳቹ እግዝኣብሔር ያንራቹ

  • @የአብስራ-ጘ1ጀ
    @የአብስራ-ጘ1ጀ Год назад +130

    እኛም ቤት ውሻ ሞቶ እናቴ 3 ቀን ለቅሶ ተቀምጣለች

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Год назад

      ክክክ ኧሯ

    • @donaytroyal860
      @donaytroyal860 Год назад

      ክክክክክክክይይይይ

    • @zuzuyoutube7131
      @zuzuyoutube7131 Год назад +3

      የተሻለውን ይተካላት

    • @samritube645
      @samritube645 Год назад +4

      *እኔስ አልስቅም ባልቀመጥም እኔም በጣም ነው የማለቅሰው ሲምቱ😭*

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 Год назад

      @@semiethiotub 👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💔💔💔💔💔💔💔

  • @ReporterMedia991
    @ReporterMedia991 Год назад

    የፈጣሪ ጥበቃ አይለይሽ ። 🙏 ። ሁሌም ደስተኛ ሁኚ 😊😊😊

  • @getubekele4067
    @getubekele4067 Год назад

    this is the right girl to be presented on this ድንቅ ልጆች cos she is a little kid...

  • @mekdesassefa3996
    @mekdesassefa3996 Год назад

    እዉነት ነዉ በጣም ጥሩ ናቸዑ እናም ማዘናቸዉ ትክክል ነዉ::

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Год назад +1

    ውሻ እኮ በጣም ታማኝ ነው ድመት አልወድም 🐕❤😘ፅናትዬ ቆንጆ ስወድሽ ❤😘

  • @habtamufirew
    @habtamufirew Год назад +3

    እውነት ለመናገር የእንስሳት ፍቅር አንዳንዴ ከሰው ሁሉ ይበልጣል ግን ይህ የሚገባው ለሚያቀው እና ለደረሰበት ነው እኔም ልጅ እያለሁ አብሮኝ ሲጫወት ያደገ ድመት ሲሞትብኝ ስንት ቀን እንዳለቀስኩኝ እኔ ነኝ ማቀው 😍😥

  • @AbCd-cw4wd
    @AbCd-cw4wd Год назад +9

    ክብር ለእናቶቻቺን 😍😍😍😍😍😍😍

  • @sus2475
    @sus2475 Год назад +9

    አድሷ ድመት እረጅም እድሜ ይኑርላችሁ ሀሀሀሀሀ

  • @zenbzz4533
    @zenbzz4533 Год назад +3

    ወይኔ የኔ ናት🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @samritube645
    @samritube645 Год назад +7

    *እኛም ቤት እኔም በጣም ነው እንሰሳ የምወደው ለካ ደብረብርሃኖች እንዲህ ነን እኔም ሲምቱብኝ አልቅሼ ነው የምቀብረው ግን ጽናት እሼ ምን አስቦ ነው በህጻናት ቻናል ያቀረበሽ😂*

  • @fetiyashekure5061
    @fetiyashekure5061 Год назад

    የህውነት አያስቅም በጣም ነው ያሳዘነኝ😢😢

  • @user-ut4qx3ts8b
    @user-ut4qx3ts8b Год назад +3

    የኔም እናት እኔ ሥወለድ የነበረ በሬ ነበር እና አረጀ ይበቃዋል ይታረድ ተብሎ ለገና ታርዶ ሥጋውን አልበላችም በጣም ነው ያዘነችው ብዙ ያገለገለኝን በሬዬን አልበላም ብላ ከውጪ ሌላ ሥጋ መጥቶላት ነው የበላችው ዛሬ ድረሥ ታነሣዋለች የምር። እናቴ እንሠሣ በጣም ትወዳለች አብሦ ዶሮ አንድ ጫጩት ከሞተኛ በቃ ልትበላን ነው የምትደርሠው ሥትናደድ ትውላለች። እና እናቶች ለእሠሣ ያላቸው ፍቅር ለየት ያለ ነው

  • @yeselemonsistg
    @yeselemonsistg Год назад +2

    የኔ አያት ብትሆን ከፊትዋ ባገኜችው ነገር ነበር የምጠርዛት የምርም ድመቶች ይሰማሉ አያቶቼ ለተወሰነጊዜ ጠላሉና አክስቴጋ ስትሄድ በቃ እኔ መሄዴነው አለቻትና ሄደቺ እሩቅ ስላልነበር እስዋጋ ሂዳ አንድቀን ትልቁቤት ሳትመጣ አያቴ ስትመለስ አብራ ተመለሰቺ 😍😍

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Год назад +21

    እኔም ውሻችን ሰው ገሎብን ከዛሬ 20 አመት በፊት እስካሁን ሙሉ ቤተሰቡ ስናነሣው እናዝናለን እኔ በጣም አልቅሻለሁ በጣም ነው ምወደው የነበር ሳስበው ልቤ ይሰበራል አሟሟቱን ስላየሁ በልጅነት አእምሮ የገደለው ሰውየ አለ አሁን ድረስ አልወደውም በጣም ነው ምጠላው ሰውየው ውሻውን የገደለበት ምክንያት በጣም ከብት በሬ ሌባ ነበርና ውሻው ደግሞ ሐይለኛ ነው በዚያ ምክንያት ዶሮ በላብኝ ውሻችሁ ብሎ ቤተሰብ ከቤት ባልነበሩበት ሰአት ገደለው

    • @zm3020
      @zm3020 Год назад

      ሚስኪን እህታችሁን አበረታቱኝ የሀገሬ ልጆች ሰብስክራብ በማድረግ

  • @cherinetnahu6597
    @cherinetnahu6597 Год назад +3

    እንስሳትን መውደድና መንከባከብ የሁሉም ሰው ኃላፊነት ነው

  • @tsegayohannes5857
    @tsegayohannes5857 Год назад +6

    እውነት ነው! አባቴ በጣም የሚወዳት ከብት ነበረችው ታመመችና አሳከማት.. አስታመማት ምናምን ነገር ግን አልዳነችም ሞተች አልቅሶ ጫካ ወስዶ ነበር የቀበራት!

  • @mermaababer9788
    @mermaababer9788 Год назад +1

    አረ እኛ ቤትም ድመት ክብር አለዉ ቁንብርስ ይባላል 😳ስጋ አይነካም እስከሚሰጠዉ ሰዉ ሲወድ የኔ ማር🥰🥰🥰

  • @يَهٔدِقَلٔبَة
    @يَهٔدِقَلٔبَة Год назад

    የእናቴ ታሪክ ነው የመሰለኝ ደጋግሜ አዳመጥኩት

  • @madinaaragaw2454
    @madinaaragaw2454 Год назад +5

    የኔ ድቡሽቡሽ በጣም ነዉ የምወድሽ ከነጓዴኞችሽ

  • @josephashabir8420
    @josephashabir8420 Год назад

    Be ewnat betam yasazinal aysikim

  • @user-wv5mx7wy1s
    @user-wv5mx7wy1s Год назад +3

    እኔም ውሻችን ሙቶ አልቅሻለሁ ጓደኞቼ ተይተይ ይሉኛን እየሳቁ ግን ከባድ ነው በጣም ጡሩ ውሻ ነበር አየ ያስቃል ያስለቅሳን

  • @adeytube5297
    @adeytube5297 Год назад

    ውይ አኔም ውሻችን ሞቶ በጣም አዝኛለሁ

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 Год назад +12

    Very SAD it's not easy to forget when you love animals

  • @ethioboom524
    @ethioboom524 Год назад +3

    እውነት ነው እኮ የእናቴም ድመት
    ሲሞት እናቴ በጣም አልቅሳለች ቀን በቀን ታነሳዋለች 😭😭😭 እኔ እራሴ ድመቱን
    እወደው ነበር

  • @hafizmohammed389
    @hafizmohammed389 Год назад +10

    በትክክል ምን ዋጋለው በኦሮሞ ክልል ስንት መልካም እናቶች ተጨፈጨፉ፣ታረዱ ፣ተገደሉ ያለምንም ወንጀል

    • @Ethiopianlove-gq6yq
      @Ethiopianlove-gq6yq Год назад

      ምነዉ አንድ ክልል ብቻ ሁሉም ካለጥፍት ተጨፈጨፈ

  • @girmazewde640
    @girmazewde640 Год назад

    የእናትነት ፍቅር ወሰን የለዉም።
    ልጅቷን ግን በጣም ነዉ የወደድኳት ስልክ ቁጥሯንየሚያዉቅ ካለ ወርዉሩት በመልክት።

  • @roblehmohamedahmed3047
    @roblehmohamedahmed3047 Год назад +1

    ዉነታን እኮነዉ እኔም በጣም የምወዳት ድመት ነበረችኝ አግብቼ ሥወጣእካን ይዣትነበር የሄድኩት ወላሂ ከቤት ወጥቼ ሥመጣ ከመገድ ነበር የምትቀበለኝ ወላሂ የዛሬን አያርገዉ እና እዲህ ተለያይተን ልንቀር አህ

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Год назад

    ውይ የኛ የሣሎን ውሻ ማሚን ሠላም አያሥብልህም ሆሆ 🎉🎉🎉ጃኪዬ 5አመት ሆነኝ ከተለየውት😢😢😢😢

  • @hyy791
    @hyy791 Год назад +1

    አረ ወይኔ በሳቅ ገደልሽኝ

  • @rozinaendalk4730
    @rozinaendalk4730 Год назад +2

    እኛ ቤትም የመጨረሻ ልጅ ነዉ እሚባለዉ ድመታችን

  • @zariinegn4744
    @zariinegn4744 Год назад

    Welahi enem dimat naberegni si motibigni kabiraleu betam alkesku tizi alegni yane yarkuti😢😢

  • @oneday5958
    @oneday5958 Год назад

    Amazing

  • @emakiyatube7890
    @emakiyatube7890 Год назад +3

    እኛም ቤት ይኸ ታሪክ ተፈጥሮ ያውቃል ❤

  • @semimoha5984
    @semimoha5984 Год назад

    ወይኔየ እደኔየ እናት

  • @hassennando462
    @hassennando462 Год назад

    Enam enga bet wusha moto alkishalaw ❤️

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ

    እደት እደሳኩ❤❤

  • @Ermi_youtube
    @Ermi_youtube Год назад +1

    በርች ፅናት

  • @zaraosman3936
    @zaraosman3936 Год назад

    Wallahi aslekeshiny uuufffffff yaa Allah

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Год назад

    እንስሳት ክብር አለው ከሰው ልጅ ይበልጣል

  • @JamaDegolo
    @JamaDegolo Год назад

    እኔም እንስሳ በጣም ነው የምወደው እኔም አሉኝ ውሾች

  • @ethiopia7387
    @ethiopia7387 Год назад

    That's her favorite animal so she cry 😢 here in America cats and dogs are very respectful and treats like humans as you know

  • @zix4065
    @zix4065 Год назад

    ወይኔ በሣቅ😂😂

  • @feyruzomer8077
    @feyruzomer8077 Год назад +1

    I was very sad when my dog 🐕 died too he was a really good dog I cried for a week 😢 💔 😪

  • @eijleeij
    @eijleeij Год назад +1

    ወይኔ በጣም ነዉ የሣኩት ክክክክክ

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Год назад

    ቅን ሰው ለንስሳ ይራራል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 Год назад

    እናቴ ሁለት ውሻ ሶስት ድመት አሏት ሁሌም እነሱን ሳታበላ አበላም ድመቶችን እኔም በጣም ነው የምወዳቸው የወደፊት ህልሜ እቤቴ ሁለት ድመት ማሳደግ በጣም እፈልጋለሁ

  • @mestiboraati
    @mestiboraati Год назад +1

    Yene wde 🥰🥰🥰🥰

  • @adyarega101
    @adyarega101 Год назад

    ውይይይ ደስስስ ስትይ❤❤❤😂

  • @foziyatube4807
    @foziyatube4807 Год назад +25

    አሠለሙአሊኩም እችን ኮመረት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችዉ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን ቤተሠብ ለመሆን ፎሮፋይሌን በመጫን ይምጡ

  • @uuuu2264
    @uuuu2264 Год назад

    ኢትዬጲያም ውስጥ እንድህ ያለ አለ ስው እሚገሉት ስወች ይሄን ባዬት ለነፍስ ክብር መስጠት

  • @kiyakiya1986
    @kiyakiya1986 Год назад

    Betam yasazenal yemer

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 Год назад

    እውነት ነው እንሰሳ ካሳደከው እንደልጅህ ነው የምታየው እኛ ሀገር ነው እንጂ እንሰሳ ቦታ የማይሰጠው

  • @ሀዩቲየሀርቡዋ
    @ሀዩቲየሀርቡዋ Год назад +1

    የኔም እናት በጣም የምወዳት ድመት🐈ነበረቻት ጠፈችባትና ወላሂ 3:ቀን አልቅሳለች አላሳድግም ብላ ግን አሁን እያሳደገችነው

  • @woldetadesse9473
    @woldetadesse9473 Год назад

    ይሄ ምንድነው እኛ ጋር ደግሳ ድመቷን የዳረች ሴት አለች

  • @selma5801
    @selma5801 Год назад

    ጥንካሬሽን ስወድልሽ በርች ለትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
    ድመትና ውሻ በኛም ቤት ንጉሶች ናቸው ለምሳሌ አባቴ በኛ ሲቀየም ውሻው ጋ ነበር የሚያወራው እድሜ እና ጤና ለናት አባቶቻችን 💚🙏🇪🇹🌺🌺🌺

  • @MERCY-d4o
    @MERCY-d4o Год назад

    ዋው ደስ ይላል።ውዬዬ የኔም በኖረኝ

  • @mulugetaworku5905
    @mulugetaworku5905 Год назад +1

    ስወድሽ እኮ ፅናቴ

  • @sobrnjemiltube8450
    @sobrnjemiltube8450 Год назад

    ውይይይይይሲያሳዝኑ እኔም ድመት እወዳለሁ

  • @user-vb4dw4pv8r
    @user-vb4dw4pv8r Год назад

    My mom too

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Год назад

    ውሻ በጣም ነው የምወደው ድመት ከሀዲ ናት ይባላል

  • @salam_love
    @salam_love Год назад

    እኛም ደርሶብናል😢😢😢

  • @MileyonHailu
    @MileyonHailu Год назад

    ፅናትዬደስይላል

  • @Purtukal-ix6po
    @Purtukal-ix6po Год назад

    ወይኔ እኛበት አንድ ድመት በቃ እንዴ ሰው እግዚአብሔር አንዳዴ ግራ ይገባኛል ድመት ነው እያልኩ ባቃ ከቤት ዉስጥ አንድ ሰው ከጎደለ በር ላይ ቁጭ ብሎ ነው ምጠብቀን አንድ ቀን የጎሮበት ልጅ እህል እየወቁ በዘነዘና አናቱን ብሎ ሞተብን እቤት ሁሉ ሰው እንዴ ሞተብን አልቂሰን እቤት ሁሉ ያስጠላ ነበር ከዛ ቦሀላ እናቴ አላሳድግም እንዳለቺ ቀሬ ከባድ ነው የምር 😢😢

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Год назад

    ድምጺሽ ሲያምር 🥰🥰🥰

  • @seareyihdego
    @seareyihdego Год назад

    Kezi gize sewu ensesa yeshalale

  • @amiami3868
    @amiami3868 Год назад +1

    እኔም በስደት ያሳደኳት ድመት ነበረች ሲከፍኝ ታቃለች ከስሬ አተፍም የኔን መኝታ ለይታ ተኝታ ነው እማገኛት ስራ ጨርሼ እንኳን እክፍሌስገባ እበርላይ ካላስገባሆት አታስተኛኝም በጩህት ግን ካደገች ለሰው ሰታብኝ አልቅሼ ነው የሸኝሆት

  • @sallmsallm5561
    @sallmsallm5561 Год назад +1

    እኔም በልጂነቴ ድመታችን ሲሞት በጣም ነው ያለቀስኩት