Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ድንቅ የሆነ ህይወትን ያለ ሽንገላ እንድንኖር የሚያስተምር የእዉነት ቃል ነዉ። ዘመኖት ይለምልም🙏
መልካም የመንጋ መሪ ሽንገላ የሌለበት የእውነትን ቃል መጋቢ ማግኘት በዚህን ሰዓት እንደት መታደል ነውቄስ በጽድቅ ዘመንህ ይርዘም ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ
ቄስ በኢየሱስ ስምዘመንህ ይባረክ ገለባ የሌለበት ትምህርት በፀጋ ላይ ፀጋ ይደርብልህ ንጉሡ
በጣም የምወዶትበእውነት ሁሌ ስራ ላይ ሆኜ የምሰማው ከእርሶ ትምህርት ብዙ ትምርት ተምሬያለው ተባረኩልኛ እወዶታለሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዋኦውዉዉውውውውውአሜንንንአሜንንንአሜንንንአሜንንንአሜንንንአሜንንንአሜንንንአሜንንን ተበርክ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሃሌሉያ ክብር ክብር ለለዑል እግዚአብሔር ይሁን ለዘላለም ሃሌሉያ ሃሌሉያ 📖📚🍇🍒📖🍒📚🍇📖🍒📚🍇📖🍒🍇📚🍒📖🍇📚🍒🍒
በጣም የሚባርክ የጌታ መልእክት ዘመንህ ይባረክ የአባቴ ልጅ
✨ትምህርትህ የሚያሳርፍ ንፁህ ነው ቄስ ትዕግስቱ ዘመንህ በሁሉ የተባረከ ይሁን✨ May the Lord richly bless you🙏
I cant stop listinig your teachings.thank you so much ,more blessings for you
Egzabher amlk ybarek kes bwunt egzbher eyastemargne newu bante alfo❤
በጣም የሚገርም የሚያንፅ ሁሉም ሰው እራሱን ሊያይበት የሚገባ ትምህት ነው ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏
ቄስ ትእግስቱ እባክህ በፀሎትህ አስበኝ ፀልይልኝ በብዙ እያለፍኩ ነውና መንፈስ ቅዱስ ልቤን እንዲጠብቀው ፀልይልኝ ተባረክ
gyta melkam newe mihonbenene hulu yakale lefetenam mewechiya mengde alewe tageshiwe/tagesewe... ayezone..
ዘመንህ ይባርክ
ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜን ጨምሮ እንድታገለግለን ይርዳን።በደሙ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ድንቅ እዉነተኛ ትምህርት።
እግዚአብሔር ጸጋውን ይጨምርልህ እርግት ብለህ መልካም የሆነውን ስለምታስተምረን።
አሜንንንንንንንን
ሁልጊዜ መልክቶን አዳምጣለሁ የዛሬው ይለያል አሜንንንንን❤❤
Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen tebareki 📖📖🙏♥️♥️♥️♥️
እርፍ ብዬ ጌታዬን እጠብቃለሁ ለምንዘገየህ አልለዉም እሱ በጊዜዉ ይመጣን አያረፍድም በእርግጥ ይመጣን የጌታስም ይባረክ ለዘላለም ብርክበልልኝ ቄስ ትግስቱ ዘመንህ ቤተሰብህ ምድርህም ጭምር ተባረክልኝ
Wow! ሽንገላ
ኦርቶዶክስ ነኝ ስብከቱ በውነት ጥልቀት ኣለው ጥሩ ሰው ኣግታችዋል
ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም
እግዚአብሔር የረዳህ ቄስ ስለአንተ ይከበር
የመለኮትን ጊዜ ያልተረዳሁትን እኔን ይማረኝ
WOW WOW WOW
GOD bless you pastor ✝️🛐
Wow. geta abzeto yebarkeh ❤❤
አምላኬ እግዚብሔር አምላክ ብርክ ያድርግህ እኔን ከአምላኬጋር አስታርቀኸኛን እኛ ጋ መጥተህነበር ስለጊዜ ስትናገር በጣም እያለቀስኩኝነዉ የሰማሁህ እጅግበጣም ዋዉ አየርጤና ገነት ሀሙስ ማታ ኸረ ብሩክሁንልኝ
እግዝአብሔር ይባርክ
Geta bene betem yegeba edezekiyos Amen Amen
Be blessed
Bless you my brother!
❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ እኔንም ይፈውሰኝ
Part 1 alhu?
Ene eska zare yemanm sebkate gabetonge aykem ye ersom sebkate lamejemer gize Masmatnw eyanebawut nw yetamarkut malktu darsongal ye gubunget sate darsol. Tega yabsalachu
ቁጥር 1 upload አርጉት እንጂ አዚሁ comment ላይ
ተለቋል እዚሁ ፔጅ ላይ ፈልጊው
ruclips.net/video/t52UbROC25k/видео.html
600 ሰው ብቻ ቀረ
እሥከዛሬ ያንተን ሥብከት ያለማዳመጤ ...ቆጨኝ
ድንቅ የሆነ ህይወትን ያለ ሽንገላ እንድንኖር የሚያስተምር የእዉነት ቃል ነዉ። ዘመኖት ይለምልም🙏
መልካም የመንጋ መሪ ሽንገላ የሌለበት የእውነትን ቃል መጋቢ ማግኘት በዚህን ሰዓት እንደት መታደል ነውቄስ በጽድቅ ዘመንህ ይርዘም ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ
ቄስ በኢየሱስ ስምዘመንህ ይባረክ ገለባ የሌለበት ትምህርት በፀጋ ላይ ፀጋ ይደርብልህ ንጉሡ
በጣም የምወዶትበእውነት ሁሌ ስራ ላይ ሆኜ የምሰማው ከእርሶ ትምህርት ብዙ ትምርት ተምሬያለው ተባረኩልኛ እወዶታለሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዋኦውዉዉ
ውውውውው
አሜንንን
አሜንንን
አሜንንን
አሜንንን
አሜንንን
አሜንንን
አሜንንን
አሜንንን ተበርክ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሃሌሉያ ክብር ክብር ለለዑል እግዚአብሔር ይሁን ለዘላለም ሃሌሉያ ሃሌሉያ 📖📚🍇🍒📖🍒📚🍇📖🍒📚🍇📖🍒🍇📚🍒📖🍇📚🍒🍒