#ህያው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 53

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 6 месяцев назад

    ክብር ለናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን ስለአንቺ እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ የተደረገለት ይመስክር

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 2 года назад

    Amennnnnn Halleluja kbr leegzeabher amlak yhun amennnnnn GBU more and more

  • @liyuneshshibeshi9998
    @liyuneshshibeshi9998 3 года назад +6

    ጌታ ይባርክሽ እህቴ ስለንግግርሽ ጌታ ይባርክሽ ከመፍረድ ይልቅ ሁሉም እራሱን እንዲያይ የሚያደርግ መልዕክት ነው ተባረኪ

  • @hanahanac2749
    @hanahanac2749 3 года назад +6

    የተባረክሽ እናት

  • @bk7202
    @bk7202 3 года назад +2

    የረዳሽ ጌታ ይባረክ እህቴ እኔም ጌታን ከመቀበለ በፍት ሰው ወደ church ስወስድ 50 ብር ያገኛል ይሉን ነበር ለዛ ብዬ ሰው ስለ ወንጌል ሲነግረኝ በኔ ስም 50 ብር አትበሉም እላቸው ነበር እሳደብ ነበር መቼም ይሄ ደግ ጌታ የፍቅር አምላክ የሱ አደረገኝ

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 4 года назад +4

    #EYESUS #EYESUSYE # YEGETOCH #GETA NEW👑😇🙌🙌
    ohhhhhh ewnet new fiker fiker fiker kidisena kidisena❤
    Zemeachu yibarek💕

  • @messeludege6191
    @messeludege6191 7 месяцев назад

    Tebareki Enate gen shurabuwan lela gize betseriyat sewu negegeresh layi becha tekuret endiyaderg!

  • @nz9470
    @nz9470 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን ዘመንሽ ይባረክ።

  • @abebatewolde9201
    @abebatewolde9201 3 года назад +6

    የእውነት የጌታ ሞገስ የተካንሽ ነሽ እራሱ ንግግርሽ ፍገግታሽ ይገልፅዎል ተባርኪ

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 2 года назад +1

    ይቺ ሰው ልትደመጥ የሚገባ(በሁሉም እምነት ላሉ)ቁም ነገር አላት

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 года назад +1

    ፍቅር ፍቅር መጀመሪያ ሳልጨርስ መክስስ ጀምሬ ናበር ጌታ እየሱስ ይቅር የበለኝ በኔ ተማሩ እየስራሽ አላማሽን እስትናግሬ በዙ አልኩ ፃድቅ ለመምስል አንቺ የተባክሽ ስትሁኘ ጌታ ሁይ ይቅር ብልኝ

  • @nigatnadew7730
    @nigatnadew7730 3 года назад +1

    Wonderful is His salvation ,His mercifulness, His grace, His love, His presence. Bless you all His precious jewelries.

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 3 года назад +1

    ጌታ ይባርክሽ ድንቅ ምስክርነት እየሱስየወደዳቸው እስከ መጨረሻ ወደዳቸው አሜን ማራናታ!!

  • @tsehaynegatu8741
    @tsehaynegatu8741 3 года назад +3

    Yes ማነም አንዳቺ አውንተኛ የለም ሁሉ ፈራጅ ተባርኪልኝ.

  • @ameleworkgbresilassie2226
    @ameleworkgbresilassie2226 3 года назад +2

    Wooow batam tikikil geta yibarkachu

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 года назад +4

    ጌታ ጠበቀሽ ወደደሽ ስንቱ በዚህ መጥፎ መንፈስ ሞተ ተባረኪ

  • @ahmedabdo-oj2eq
    @ahmedabdo-oj2eq 3 года назад +5

    oh my sister you are example for us

  • @tigesttilahun7822
    @tigesttilahun7822 3 года назад +1

    ተባረኪ እህቴ

  • @ruthyohannes3663
    @ruthyohannes3663 3 года назад +1

    Geta yebark ,,stay blessed

  • @cololoasb
    @cololoasb 3 года назад +3

    very articulate sister . i like her

  • @tinaysuloro4144
    @tinaysuloro4144 3 года назад

    Woooooooooow getaiyesus geta nw Haleluyaaaaaaaaa Woooooooooow uffffffffffff inkwan geta iradesh tebaraki tebaraki tebaraki tsaga yibizalishi yene wudi inaati

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 года назад +1

    ተባርረኪ ❤️

  • @LUCKY-wj5fv
    @LUCKY-wj5fv 3 года назад +1

    Great show thank you

  • @asmeretsahle9271
    @asmeretsahle9271 3 года назад +2

    Tebareku

  • @yaisisay412
    @yaisisay412 3 года назад +3

    Tikikele enaten tebarki

  • @genetyeamenienat5341
    @genetyeamenienat5341 2 года назад

    ጌታ ክብሩን ይውሰድ

  • @mekedsalemu940
    @mekedsalemu940 2 года назад

    እግዛብህር ፍመስገን

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 3 года назад +2

    Tebarku

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 4 года назад +1

    #GETA #EYESUS yeijesh sira yibarek✋❤

    • @alemasfaw9662
      @alemasfaw9662 3 года назад +1

      የዘላለም አምላክ ይባርክ ትክክል ይህ የክርስቲያን ባህር ነው ችግሩ ነው የሚያስኪዳቸው ሌላው ሚዲያ ለየገስጸ መስሎት ለስድብ ወንጌልን አጋልጠን አቀለልነው ከእውነት ይልቅ ውሸተኞችን እንቀበላለን ጌታ ይባርክሽ

  • @netsanetzegeye5884
    @netsanetzegeye5884 2 года назад

    ጎበዝ የስራ ሰው ነሽ ራስሽ መስሪያ ቤት ነሽ እክ አቦ ተባረኪ

    • @almaztkle9389
      @almaztkle9389 2 года назад

      ጌታ ይባርክሽ ድንቅ ምስክርነት ነው።

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 3 года назад +2

    ❤️❤️❤️🙌🙌🙌💜

  • @cololoasb
    @cololoasb 3 года назад +3

    እባክህ ስልኳን ጻፉልን

  • @alem8640
    @alem8640 3 года назад +1

    huletachum iTebareku tenkara yesera sew nat

  • @helenmehari4637
    @helenmehari4637 3 года назад +1

    ጌታ ደርሶልሻል

  • @senaitsahlu1984
    @senaitsahlu1984 2 года назад

    Geta abzeto yebarkesh ehete please her contact number I need to order the bed spired Tebarku yabate brukanoch🙏🙏🙏

  • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
    @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 3 года назад

    እና አድራሻዋስ አልጋልብስ ፈልጋለው

  • @yegledemissie9469
    @yegledemissie9469 3 года назад

    beware of false prophets, praying will not make a difference because it is written that the sign of the last day, the Lord is returning

    • @mimik1569
      @mimik1569 3 года назад

      ምን ለማለት ፈልገህ ነዉ

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 3 года назад +1

    Pls ye ehtachgn selke setun

  • @nigisttesfaye5407
    @nigisttesfaye5407 4 года назад +2

    Ye ehetachen telephone number asawkun ebakachehu. Tebareku

  • @nigatnadew7730
    @nigatnadew7730 3 года назад

    hopefully, you are not false prophet. Is there any other way to magnify Christ, or only prophetic office? That is the current gospel going downward.

  • @truth2232
    @truth2232 3 года назад +4

    ክብር የሌለው ምስክርነት ለሹራብ ስራ ቅድሚያ የተስጠው መንቋቌቱን የበለጠ ስማሁት
    በሚቀጥለው ጌዜ እባክሽ እንዲህ አታድርጊ

    • @zakebekele8710
      @zakebekele8710 3 года назад +8

      ይህንን ከመጻፍህ በፊት ሌላውን እንኩዋን ትተህው ፈገግታዋ ደስ አይልም??? ዋው እኔ ደስ ብሎኛል መልካም መስክርነት ነው ደስ የሚል አስተማሪ ክርስቶስ ያድናል ጌታ ይባረክ የኛ አባት እንደዚህ ነውውው

    • @suzijeshwa1734
      @suzijeshwa1734 3 года назад +8

      Hi,how you think about kirosh ?what about amazing God word,please don’t follow the negativity see almighty God. I hope you will never do this again God bless you let’s encourage each other forget about negativity.

    • @melakneshadmassu1427
      @melakneshadmassu1427 3 года назад +3

      Abet deferet Abet Defret minu ne a kibir yelelew kezih yebelt min mesemat felegish ? Mechem we Ethiopians as a nation needs God forgiveness we become more and more Negative

    • @Gozhini
      @Gozhini 2 года назад +1

      ውስጣችን ያለውን ውጪ እናያለን. እኔ ለምሳሌ በዚህ ምስክርነት ውስጥ ያየሁትም የሰማሁትም ጌታ ጎልቶ ሲታይ ነው !!!

  • @frezemen888
    @frezemen888 3 года назад +1

    ተለፎንዋ ይሰተኝ