Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እደዚህ አይነት ትዉልድን የሚቀይር አመለካከትን ማፍለቅ መታደል ነዉ እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት የብዙዎች ትምህርት ቤት ኖት የኢትዮጵያ እንቁ ሰዉ ትዉልድን የሚቀርጽ ታላቅ ሰዉ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ።
በጣም ድንቅ ትምህሪት ነው እናማሰግናልን
በእውነት እላለሁ ዶ/ር ምህረት በዘመን መጨረሻ የተዘበራረቀ ማንነታችንን አቅጣጫ ሊያሲዘን እግዚአብሔር የሰጠን በረከት ነው ፡፡ እባካችሁን ዝግ እና ጸጥ ብለን እናደምጠው ፣ እንጠቀምበት ፡፡
ስወድህ ሳከብርህ አንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል በእውነት እዳተ አይነቱን አላህ ያብዛልን እረጅም እድሚ እመኝለሀለሁ።
ዶ/ር መህረት ዶክተር ባልልህ ደስ ይለኝ ነበር በብዙ ሰዎች የዶክተር ቱሩጉሙ አስከ ማይገባኝ አይኖሩበትም ለዚ ነው ዶክተር በልልህ ደስ ይለኝ ነበር ያሉኩሁ ባንተ ሂወት የእውነት ላገር መቆሮስ ያየሁብህ አንተ ነህ ብዙ በሂወቴ መልካምነት ጭረህብኛል በኔ ውስጥ ያለው ፖቴንሻል አሳይተህኛል እኔ የብዙ አመት ሱሰኝነት ሂወት ነበሩኩ በሚገርም ሁኔታ ሪላብስ ለማድረግ በማስብበት ግዜ በአምሮየ የመጣ ሌላ ሰው ነው ከዛም አመለጡኩ በነፂነት መናር ከደመሩኩ 4ዓመት ሁኖኛል እናም ለመናገር አትከልከል ማን እንደሚድን አታውቅም እኔም አምልጫለው ሌላው አነደዛው የሄን የፃፉኩልህ አታየውም ብየኖው እወድሃለው
keep up
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን መልዕክቶችን በፈለግነው ጊዜ እንድንጠቀም public line ብታደርግ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ
እንዴት ነዉ መሳተፍ ምንችለዉi loved it for real
What a stupendous teaching is!!! Good job Miretye
ምሁር ውስጤ ነው በርታልን ተደራሽነቱ ይስፋፋ
እናመሰግናለን ዶክተር መልካም እውቀት ከመልካም ሰው የሚባለው ባንተ ይታያል
Wow I am amazed by your teaching sure it will change our way to seccusse.May God bless you Dr Mehiret
እግዚአብሄር ይባርክህ ዶ/ር ምህረት
የአዲስ ዓመት ልዩ ስጦታህ ደርሶኛል፡፡ አመሰግናለሁ!
Regally Dr I don't have word to express you . your work is very nice be continued . thank u
መልካም መሆን ለራስ ነው ለሰዎች ያደረግን የሚመስለን በፍጹም አይደለም ከተቀበለ ይልቅ የሰጠ መልካም ያደረገ እጅግ ደስተኛ ነው
This is gold 🎉. Thanks
አንተ የእውቀት ማማ አንተን ለማድነቅ ቃላት አጣሁልክ ረጂም እድሜ ይስጥህ ።
I learned a lot. I am served at my convenience; thank you for uploading.
ruclips.net/video/bkXeLadKck8/видео.html
Wid sew zemenih yilemlim
Great speaking voice!! Every word pronounced beautifully. and totally interesting.
Powerful though Msg Ever , Thank you Dr. really
Thank you 🙏 Dr much love and respect I’m a big fan of you keep positive mindset viral
Great and worthy to watch. I learned and energize. Thanks !
Thank You Dr. God bless you and love ones.
ዶ/ር እናመስግናለን
ኣመሰግናለው ዶ/ር
Thank you for sharing🙏👍
ዶኦክእተአርእ አንእተአ የአምእ ታአሰእተአ ምእረአው ሁሉኡ እራአሴኤን እንእዳአቅእ እየአረአዳአኝእ ነአውእ ከአልቤ 👍👍👍
Blessed 🙏🙏🙏🙏
10q d/r mihert for u advise God bless u........
Thank you Dr. Interesting.
በጣም እናመሰግናለን አድናቂክ ነኝ
nene geta mihretye ante yetebarek neh betam new miwedih makebirih
thank you Dr.
Thank you Doctor !!!
እግዚአብሔር ይባርክህ
Thank u Doctor
እናመሠግናለን
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
Wow Dr enameseginalen
thank you dr
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
በሌላ ሰው ምህረት መጽፍን ሁለት ጊዜ አንብቢያሁ ሌሎች ይኖሩ ይሆን እንደዚህ የሚመቹ(በጣም አስተማሪ)
Wondwosen Gizachew check out "yetekolefebet kulf " it's his first book
Wondwosen Gizachew was the time to
እናመሰግናለን!
you are blessed
😍
Thank you!
thanks dear
❤❤❤❤❤
Thank you 👏🏽🙇🏽
Thanks Dr
Thanks
አረ ዶክተር ዛሬ አገኘውክ እዲህ ልቀቅልን ታስፈልገናለክ ሁሌ አሰበው ነበር ለምን ዶክተር ምህረት እዲህ የመሰያሰተላልፈው እያልኩ አሰብ ነበር
wow
MEMARE memeramer kehone sdebukibrun yetebekale sihone lendemu
Great man!! How can i attend ur class?
September 25 5:30-8:00 pm @ National theatre
Ejig girum new Dr enamesegilen
BARUMSAA KEE BAYEN JALAADHA!!!!!!!!!!!
i am very sorry, unfortunately i missed September 25 program @ National theater. can u inform me the next program? i am very eager to attend ur lecture.
Ted talk
ፖለቲካ እውቀት መንፈሳዊ ትምህርት ከሌለው ሚዛናዊ አይሆንም ።ትምህርቱን በጣም ነው ማደንቀው ይሚይስፈልግ ስለሄነ ቀጥል እደግፈዋለህ።
Thank you Dr
እደዚህ አይነት ትዉልድን የሚቀይር አመለካከትን ማፍለቅ መታደል ነዉ እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት የብዙዎች ትምህርት ቤት ኖት የኢትዮጵያ እንቁ ሰዉ ትዉልድን የሚቀርጽ ታላቅ ሰዉ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ።
በጣም ድንቅ ትምህሪት ነው እናማሰግናልን
በእውነት እላለሁ ዶ/ር ምህረት በዘመን መጨረሻ የተዘበራረቀ ማንነታችንን አቅጣጫ ሊያሲዘን እግዚአብሔር የሰጠን በረከት ነው ፡፡ እባካችሁን ዝግ እና ጸጥ ብለን እናደምጠው ፣ እንጠቀምበት ፡፡
ስወድህ ሳከብርህ አንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል በእውነት እዳተ አይነቱን አላህ ያብዛልን እረጅም እድሚ እመኝለሀለሁ።
ዶ/ር መህረት ዶክተር ባልልህ ደስ ይለኝ ነበር በብዙ ሰዎች የዶክተር ቱሩጉሙ አስከ ማይገባኝ አይኖሩበትም ለዚ ነው ዶክተር በልልህ ደስ ይለኝ ነበር ያሉኩሁ ባንተ ሂወት የእውነት ላገር መቆሮስ ያየሁብህ አንተ ነህ ብዙ በሂወቴ መልካምነት ጭረህብኛል በኔ ውስጥ ያለው ፖቴንሻል አሳይተህኛል እኔ የብዙ አመት ሱሰኝነት ሂወት ነበሩኩ በሚገርም ሁኔታ ሪላብስ ለማድረግ በማስብበት ግዜ በአምሮየ የመጣ ሌላ ሰው ነው ከዛም አመለጡኩ በነፂነት መናር ከደመሩኩ 4ዓመት ሁኖኛል እናም ለመናገር አትከልከል ማን እንደሚድን አታውቅም እኔም አምልጫለው ሌላው አነደዛው የሄን የፃፉኩልህ አታየውም ብየኖው እወድሃለው
keep up
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
መልዕክቶችን በፈለግነው ጊዜ እንድንጠቀም public line ብታደርግ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ
እንዴት ነዉ መሳተፍ ምንችለዉ
i loved it for real
What a stupendous teaching is!!! Good job Miretye
ምሁር ውስጤ ነው በርታልን ተደራሽነቱ ይስፋፋ
እናመሰግናለን ዶክተር መልካም እውቀት ከመልካም ሰው የሚባለው ባንተ ይታያል
Wow I am amazed by your teaching sure it will change our way to seccusse.May God bless you Dr Mehiret
እግዚአብሄር ይባርክህ ዶ/ር ምህረት
የአዲስ ዓመት ልዩ ስጦታህ ደርሶኛል፡፡ አመሰግናለሁ!
Regally Dr I don't have word to express you . your work is very nice be continued . thank u
መልካም መሆን ለራስ ነው ለሰዎች ያደረግን የሚመስለን በፍጹም አይደለም ከተቀበለ ይልቅ የሰጠ መልካም ያደረገ እጅግ ደስተኛ ነው
This is gold 🎉. Thanks
አንተ የእውቀት ማማ አንተን ለማድነቅ ቃላት አጣሁልክ ረጂም እድሜ ይስጥህ ።
I learned a lot. I am served at my convenience; thank you for uploading.
ruclips.net/video/bkXeLadKck8/видео.html
Wid sew zemenih yilemlim
Great speaking voice!! Every word pronounced beautifully. and totally interesting.
ruclips.net/video/bkXeLadKck8/видео.html
Powerful though Msg Ever , Thank you Dr. really
Thank you 🙏 Dr much love and respect I’m a big fan of you keep positive mindset viral
Great and worthy to watch. I learned and energize. Thanks !
ruclips.net/video/bkXeLadKck8/видео.html
Thank You Dr. God bless you and love ones.
ዶ/ር እናመስግናለን
ኣመሰግናለው ዶ/ር
Thank you for sharing🙏👍
ዶኦክእተአርእ አንእተአ የአምእ ታአሰእተአ ምእረአው ሁሉኡ እራአሴኤን እንእዳአቅእ እየአረአዳአኝእ ነአውእ ከአልቤ 👍👍👍
Blessed 🙏🙏🙏🙏
10q d/r mihert for u advise God bless u........
Thank you Dr. Interesting.
በጣም እናመሰግናለን አድናቂክ ነኝ
nene geta mihretye ante yetebarek neh betam new miwedih makebirih
thank you Dr.
Thank you Doctor !!!
እግዚአብሔር ይባርክህ
Thank u Doctor
እናመሠግናለን
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
Wow Dr enameseginalen
thank you dr
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
በሌላ ሰው ምህረት መጽፍን ሁለት ጊዜ አንብቢያሁ ሌሎች ይኖሩ ይሆን እንደዚህ የሚመቹ(በጣም አስተማሪ)
Wondwosen Gizachew check out "yetekolefebet kulf " it's his first book
Wondwosen Gizachew was the time to
እናመሰግናለን!
you are blessed
😍
Thank you!
thanks dear
❤❤❤❤❤
Thank you 👏🏽🙇🏽
Thanks Dr
Thanks
አረ ዶክተር ዛሬ አገኘውክ እዲህ ልቀቅልን ታስፈልገናለክ ሁሌ አሰበው ነበር ለምን ዶክተር ምህረት እዲህ የመሰያሰተላልፈው እያልኩ አሰብ ነበር
wow
MEMARE memeramer kehone sdebu
kibrun yetebekale sihone lendemu
Great man!! How can i attend ur class?
September 25 5:30-8:00 pm @ National theatre
Ejig girum new Dr enamesegilen
BARUMSAA KEE BAYEN JALAADHA!!!!!!!!!!!
i am very sorry, unfortunately i missed September 25 program @ National theater.
can u inform me the next program? i am very eager to attend ur lecture.