Комментарии •

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj 3 дня назад +5

    ክትስቲያኖች እግዚአብሔርን እናመስግን ከልጅነት እስከ እውቀት የሥላሴ መንበር እያልን ደሞም ወላዲተ አምላክ ማርያም ድንግል ልዩ ነው ክብርሽ ልዩ ነው ክብርሽ ከፍጥረት መሃል እያልን በዝማሬ አንደበታችንን የፈታንበት ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን

  • @Fikirte-z4s
    @Fikirte-z4s 3 дня назад +4

    እመአምላክ። ፤እመብዙሀን ፤ወላዲተ አምላክ ፤ቅድስት ድንግል ማርያም የመስቀሉ ስር ስጦታዬ እናቴ አንቺን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜሜሜሜንንን!!!!

  • @shewakirstakele6398
    @shewakirstakele6398 3 дня назад +4

    ወላዲተ አምላክ እመአምላክ የምወድሽ እናቴ የመስቀል ስር ሰጦታዬ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 дня назад

      እማምላክ የአምላክ እናት ወላዱት አምላክ ❤❤❤❤ አይ ጴንጤ አነቀው ቢኒ 😂 እነዚ ይሁዶች በእየሱሰ የሚነግድ ሌቦች እንዴት እናትን አላቅም ልጆን ነው ይባላል እግዝዬ እሱ ከየት መጣ እናት የለውም ማን ወለደው ከዝንጀሮ ነው የተወለድከው ዳሰተር እሱ ጠራት አልጠራት ቆሻሻ ልጃ አክብራታል ሰማይና ምድርን የፍጠር ጌታ አክብራታል እናታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም እንወዳታለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekuriagebrie4012
    @mekuriagebrie4012 3 дня назад

    Eme Amelake, Weladiet Amelake, Eme Berehane.

  • @AsetarDesale
    @AsetarDesale 3 дня назад +2

    እመአምላክ የጌታየ እናት

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 3 дня назад +2

    እርርይተ ህሊና ወላዲተ አምላክ ማህደረ መለኮት ወላዲተ አምላክ የአምላኬ እናትበ ሀሳብም ድንግል በስጋም ድንግል የሆንሽ እመ ብርሀን

  • @Wendemenehyesgat
    @Wendemenehyesgat 3 дня назад +2

    የጌታዬ እናት

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 4 дня назад +3

    እመብርሐን ፥እመእምሕላክ፥

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 3 дня назад +3

    እመአምላክእመብርሀን

  • @munanali7402
    @munanali7402 3 дня назад +3

    እመብዙሀን እመአምላክ አዛኝቱ

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 3 дня назад +3

    እመ።ብዙሀን።እናታችን።የሁላትንእናት

  • @Wendemenehyesgat
    @Wendemenehyesgat 3 дня назад +1

    ዲ/ቆ ዳዊት ቃለህወት ያሰማል።

  • @hailuyoftahe6236
    @hailuyoftahe6236 3 дня назад +1

    እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ እናታችን

  • @Beki6D
    @Beki6D 3 дня назад

    ቢኒዬ ወድማችን በርታ አምላክ በጸጋ ይጠብቅህ 🙏✝

  • @AdanuNida
    @AdanuNida 3 дня назад +1

    እመ አምላክ አዛኝቷ አማላጅ❤❤❤

  • @yeegzeabiherlijeyesuskiris1975
    @yeegzeabiherlijeyesuskiris1975 3 дня назад

    Eme Amilak , Weladite birihan, Weladite Melekot

  • @Wendemenehyesgat
    @Wendemenehyesgat 3 дня назад +2

    ❤❤❤

  • @aschenakimelese8861
    @aschenakimelese8861 День назад

    የጊታዬ እናትእመቤቴ

  • @gezahegngebru1542
    @gezahegngebru1542 3 дня назад

    እመአምላክ እናቴ

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 дня назад

    እማምላክ የአም

  • @lolamara6133
    @lolamara6133 День назад

    Ye kirstos Enat Enwedeshalen.

  • @dawaasaye2501
    @dawaasaye2501 3 дня назад

    መጋቢ፣ እዉነታ ይሄ ነው። ፕሮ ኢየሱስን አምላክ ብሎ በconfidence አይቀበሉም።

  • @MatiMan-ty4qt
    @MatiMan-ty4qt 3 дня назад

    እመ አ ም ላ ክ ወ ላ ዲ ተ አ ም ላ ክ

  • @gezahegngebru1542
    @gezahegngebru1542 3 дня назад

    እንዴ በጌታ ይሄ ጋዜጠኛ እንዲህ ጨዋ ነው እንዴ😅