ከረመዳን ፆም እስከ ኢድ ዋዜማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ወይዘሮ ረመዳን ከሁለት ልጆቻቸው ጋር በችግር ነበር የጀመሩት
    አንድኛው ልጃቸው የአእምሮ ህመም ስላለበት ተንቀሳቅሰው መስራት አልቻሉም
    ይህንን ታሪካቸውን የተመለከቱ በጎ አድራጊዎች ድጋፍ አድርገዋልቸዋል

Комментарии • 115

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    የኔ እናት አላህ ልጆችሽን አፊያ ያድርግልሽ ደስታሽን ሙሉ ያድርግልሽ ጋዜጠኛዋም ልትመሰገን ይገባል መልካም መሆን ለራስ ነው

  • @messmess4257
    @messmess4257 4 года назад +17

    የምትሉከት እድሜና ጤና ይስጣቹህ በወጣ ይተካላቹህ ጤናቱህን ይባርክ

  • @bekind5754
    @bekind5754 4 года назад +11

    ለእናንተም እና መሰግናለን በተለይ ጋዜኛዋ. ልጆቹን የምታይበት አስተያየት በጣም ልብን ይነካል ለእሷም አመሰግኑልኝ ምርጥ ኢትየጰያዊ ናት

    • @user-fs4lb1nx4h
      @user-fs4lb1nx4h 4 года назад

      አስታዋይነሺ ማር

    • @zedtube1272
      @zedtube1272 3 года назад

      አሰተዋይ ሰው ይብዛልን እናመሠግናለን ውድ

  • @zedtube1272
    @zedtube1272 3 года назад

    የኔ እናት ልጆችሺን አላህ አፊያቸውን ይመልሰላቸው ጋዜጠኛዋ ጥሩ ናት👍 እናመሠግናለን መልካም መሆን ለራስ ነው

  • @addisoneethiopia1821
    @addisoneethiopia1821 4 года назад +4

    What excellent awareness to all of us, WELL DONE FANA TELEVISION, keep up the good job, I hope you will a big followers for the coming years

  • @seadi4577
    @seadi4577 4 года назад +11

    አይይይይይ እናትየ አላህ ልጆችሽን ጤናቸውን ይመልስልሽ😓

  • @ፊሊጶስየማርያም
    @ፊሊጶስየማርያም 4 года назад +3

    አምላከ እስራኤል ልጆችሽን ሰላም ያደርግልሻል እናቴ በርቺልኝ ምስኪን እናት ሰላምሽ ይብዛ ደስ አለኝ አለች ሁሌም ደስ ይበልሽ🙏🙏🙏

  • @user-fs4lb1nx4h
    @user-fs4lb1nx4h 4 года назад +2

    እህ ስታሳዝኑ ጤና ልጂ ማስደግ እደት ይቅር ወላሂ ዲህነት አይጎዳም የተስጠንን ብናዉቅ የጎደለን የለም።እናቴ እረጂም እዲሜ ጤና ይስጥልኝ እኔም ከሰደት ስመለስ ከዉዱ አባቴጋ ስላም ላግኛችሁ እሩጠሺ ያሳደግሸኝ ኡሚ ክፉሸን አልስማ ንፍቅ ብያለሁ

  • @አዩቢማሬ
    @አዩቢማሬ 4 года назад +1

    ያረቢ ጌትዬ የልጄን ክፉ ነገር አታሰማኝ በህይወት ሳለሁ ወላድ የሆነ የልጅ ህመም ያማል

  • @ኢትዮሰሚራወለዮዋ
    @ኢትዮሰሚራወለዮዋ 4 года назад +2

    የኔ ናት ኢዴ ሙባረክ አላህ በወጣ ይተካላችሁ ወገኖች

  • @tariktaye4429
    @tariktaye4429 4 года назад +2

    ሮመዳን ሙደሲር ☝🏾 wait and see. እጅግ በጣም ጎበዝ እናት

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊሸይ20

    አይይይይ እናትየ የልጆችሽን ጤንነት አላህ ይመልስልሽ

  • @ዜድኢስላምነውሄወቴ
    @ዜድኢስላምነውሄወቴ 4 года назад

    አላህ ልጆችሽን አፊያቸውን ይስጣቸው ያአላ ጋዜጠኛዋም ልትመሠገን ይገባል።

  • @mulugirmawmulu9476
    @mulugirmawmulu9476 4 года назад +1

    የኔ እናት ልጆችሽን ፈጣሪ ይማርልሽ ጋዜጠኛዋ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @abdolah6556
    @abdolah6556 4 года назад +1

    የኔ እናትዋየ የልጆቺሽን ጤና አላህ ይመልስላቸው

  • @bonjour3597
    @bonjour3597 4 года назад +1

    le Fana gazetegna betam enameseginalen berchi yakerebshiwn program ayten enem guadegnochen astebre kemininorbet hager likenlachewal Allah yistilin fanawoch Eid Mubarak le weyzero Munisa beteseb

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 4 года назад

    ውይ እሰይ እሰይ አላሀምዱሊላ በጣም ደስ ብሎኛል ማማየ አላህ አፍያቸውን ይመልስ ላቸው ያረብ

  • @jujutube505
    @jujutube505 4 года назад +2

    allah yashirilish achinim allah yabertash

  • @fekirethiopia7082
    @fekirethiopia7082 4 года назад +1

    ያአላህ እናቴ አብሽር አካውቱን ላኩልን ያቅማችንን እንረዳለን 😭😭

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 4 года назад

    እግዚአብሔር ይስጣቹ ለረዳቹዋት ልጆችሽን ጌታ ይፈውስልሽ አይዞሽ ከጎንሽ ነን ላላቹዋት ጌታ ይባርካቹ

  • @ኢስላምነውሄወቴኢስላምነወ

    አላህይደረሳላቹው ጋዜጠኛው ተባረኪ

  • @zaharahussain3141
    @zaharahussain3141 4 года назад

    የኔ እናትዋ አላህ ይጠብቃችሁ ልጆችሁንም አላህ ይድረስላቸው

  • @najatibrahim4078
    @najatibrahim4078 4 года назад

    አይይይይ የአላህ ያአላህ ያርብ አላህ አተዉ ድርስልን የታመመን አፊያ ያጣን ማግኝት አተው ስጠን እህህህህ

  • @tutiwatikader1652
    @tutiwatikader1652 4 года назад

    አላህያሳደሳቹሁያረቢ ማሸአላህ

  • @temamahmed7609
    @temamahmed7609 4 года назад +1

    May Allah give you health and wealth

  • @user-eh1si9nj6x
    @user-eh1si9nj6x 4 года назад

    Hasbun Allah weniyamel wkil Allah yashrachihu yarb

  • @aliyanaliyan6311
    @aliyanaliyan6311 4 года назад

    Yene enatallah. Brahmetu yzenlachuh.

  • @seadatube42
    @seadatube42 4 года назад

    አላህ ጤናቸውን ዩስጥልሽ እናታችን

  • @aaau273
    @aaau273 4 года назад

    አላህ ያሽርልሽ እናቲ

  • @Oromummaa99
    @Oromummaa99 4 года назад +1

    Mashallah

  • @ahmedmohammed2541
    @ahmedmohammed2541 4 года назад

    አላህ ይርዳሽ ብርታቱን ይስጥሽ ያ'ረብ

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 4 года назад

    ያአላህ ስጠኝና ልስጥ አቦ ፋናወች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-sp7mp8zi7y
    @user-sp7mp8zi7y 4 года назад

    አላህ ልጆችሽን አፊያ ያድርግልሽ አላህ ያሽርልሽ

  • @ያረህማንያረሂም
    @ያረህማንያረሂም 4 года назад

    የኔ እናት አላህ ልጆችሽን አፊያቸውን ይስጥልሽ

  • @Zed-zu8uq
    @Zed-zu8uq 4 года назад

    subhaan Aallah Aallah Yashiirachewo Yaa Aallah

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 4 года назад +1

    አልሀምዱላሊህ አላህ ይጨምራልችሁ

  • @user-un6ow1ro5f
    @user-un6ow1ro5f 4 года назад +1

    አላህ ያድናቸው ያረብ

  • @umdaliachanal4940
    @umdaliachanal4940 4 года назад

    የአላህ አላህ አፍያ ያድርግልሽ እናቴ አብሺሪ

  • @seadyiaadem9502
    @seadyiaadem9502 4 года назад +1

    ያ አሏህ ኧረ አሏህ ሙሉአፍያቸውን ይመልስልሽ ለልጆችሽ

  • @samirahasen8144
    @samirahasen8144 4 года назад

    Yaaraabii hojjiinke.gudaadhaa

  • @aliyanaliyan6311
    @aliyanaliyan6311 4 года назад

    Allah afyachewun ymelslachewu

  • @ዘቢባእዲሪስ
    @ዘቢባእዲሪስ 4 года назад

    የኔናት እኳንም ደስ አለሽ

  • @GhGh-pd7jx
    @GhGh-pd7jx 4 года назад

    Egizabehr yimesgen betam des yilal mameyyyyy 💋❤💋❤💋❤💋❤💋❤💓❤💓❤💓❤💓❤💓❤💓❤💓❤💓❤😭

  • @noranuro5530
    @noranuro5530 4 года назад

    አልሀምዱሊላ፡እኩንአብሮአደረሠን፡ይረብ፡በወጣይተካ

    • @لبابةمحمد-ق4ق
      @لبابةمحمد-ق4ق 4 года назад

      እባክሺ እህቴ እምትኖረው የት እንደሆነ አድራሻዋን አሳውቂኝ

  • @ሀሁhahu
    @ሀሁhahu 4 года назад

    Fana tv betam konejo sera eyserachu new

  • @y7praim824
    @y7praim824 4 года назад

    የኔናት ሥያሥዝኑ ዉይይይ ልጅዎቻዋ

  • @user-nn5rk1kb4h
    @user-nn5rk1kb4h 4 года назад

    አላህ ሙሉ አፈያቸውን ይመልሰልሺ

  • @zabebashamsu4249
    @zabebashamsu4249 4 года назад

    እኮን አብሮ አድረሰን

  • @ليلاادم
    @ليلاادم 4 года назад

    አልሀምዱሊላህ ላተ ምን ይሳንሀል ሙሉጤና ስላደረከኝ

  • @dahab7484
    @dahab7484 4 года назад

    ጋዜጠኛዋ ምርጥ ነሽ

  • @seidmuhammed7461
    @seidmuhammed7461 4 года назад

    Fana u done great 👍

  • @dubaidxb6135
    @dubaidxb6135 4 года назад

    አለሀ አፍያቸው ይማልስለቸው

  • @betsegawyigezu7621
    @betsegawyigezu7621 4 года назад +6

    ሙስሊም እህትና ወንድሞቸ ኢድ ሙባርክ ብያለሁ
    በተርፍ ስላማችሁ ይብዛልኝ ስብስክራይብ አርጉኝ
    በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 61 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!

  • @rahmamhmad3695
    @rahmamhmad3695 4 года назад

    አላህ አፊያ ያርግልሽ

  • @ekramekram5789
    @ekramekram5789 4 года назад

    አላህ አፍያያ ያርግልሽ የኔእናት

  • @ኢስላምነውሄወቴኢስላምነወ

    አሚን

  • @user-gs2nn3my5l
    @user-gs2nn3my5l 4 года назад

    ኡፍፍፍ የኔ እናት 😥😥😥

  • @nounoualamedine8229
    @nounoualamedine8229 4 года назад

    😢😢

  • @ብንቲነኚየኡሚነፋቅ
    @ብንቲነኚየኡሚነፋቅ 4 года назад

    አይዞሽ የኔ ኢኘት

  • @f2271
    @f2271 4 года назад

    ኡፍፍ ሲያሳዝኑ

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 4 года назад

    የአላህ ያረብ ያረብ

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h 4 года назад

    አላህ ካችጋር ይሁን እናታችን

  • @aschalewdirr2710
    @aschalewdirr2710 4 года назад

    eseLamoche plis plis ers Bersachu ategabu plis

  • @zuzuyasin9053
    @zuzuyasin9053 4 года назад

    Allah ljochishin tenachewn ymelslshe

  • @eiieii3674
    @eiieii3674 4 года назад

    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ
    አሏህ ይቃበለቹ

  • @jomanajomana2568
    @jomanajomana2568 4 года назад

    አፈቸውይመልሰሸ

  • @firdosiinegumunuradinanuma3734
    @firdosiinegumunuradinanuma3734 4 года назад

    Abiishirii

  • @refaiicell1906
    @refaiicell1906 4 года назад

    💓💓💓💓

  • @sadaahmed5472
    @sadaahmed5472 4 года назад

    አላህአፌችወንመልሰላቸው

  • @اللهاكبراللهاكبرسبحاناللهسبحان

    አሏህ የልጁችን አፉያ ይስጡልሽ

  • @user-hm9us3hj3j
    @user-hm9us3hj3j 4 года назад

    አልሀምዱሊላ

  • @ነኢማይቱብይቱብ
    @ነኢማይቱብይቱብ 4 года назад

    እንዳማመር

  • @hie6312
    @hie6312 4 года назад

    ❤️❤️❤️❤️

  • @seadatube42
    @seadatube42 4 года назад

    አላህ ጪናቸውን ዩመልስልሽ ልጁችሽን

  • @hageretsiontube3411
    @hageretsiontube3411 4 года назад

    sry mom ed mubarek

  • @hayatiloveuallahhayat3495
    @hayatiloveuallahhayat3495 4 года назад

    Uuuuufff

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 4 года назад

    Enat hiwot nat

  • @kedjatube9725
    @kedjatube9725 4 года назад

    እኔ ቃላት የለኝም በወጣ ይተካለቹ ሰዉን ምትረዱ

  • @ዙዚዩቱብመልካምእንስራ

    Ya allah atefetenen😭

  • @unayeeenegni9512
    @unayeeenegni9512 4 года назад

    😭😭😭😭

  • @dahab7484
    @dahab7484 4 года назад

    አላህ ይስጣችሁ ሰጭወቹ

  • @ekrutube2155
    @ekrutube2155 4 года назад

    😭

  • @zeyetutaju1705
    @zeyetutaju1705 4 года назад

    ለአላህ ብላቹ ሰውን የምትረዱ አላህ ይርዳቹ

  • @sawda6609
    @sawda6609 4 года назад

    ቁጥሩወን ምተውቁ?

  • @rohmiatulhidayati870
    @rohmiatulhidayati870 4 года назад

    አየ እናት አድብቻ ትሁንን

  • @siifootiyyaa7329
    @siifootiyyaa7329 4 года назад

    Uuuuuuuffffii jzk

  • @duratube
    @duratube 4 года назад

    Lemndn new gn be alah dis layk mtaderkut

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 4 года назад

    ስልክ ቁጥሯንም ለምን አትነግሪንም?

  • @ያአሏህባራነኝ
    @ያአሏህባራነኝ 4 года назад +1

    የአካዎት ቁጥሩ ላኩልኝ ባአላህ

  • @AaBb-xt2op
    @AaBb-xt2op 4 года назад

    አላህ አፊያሽን ይስጥሽ

  • @tegestbeza3808
    @tegestbeza3808 4 года назад

    Yni enat effff aselekeseshegni

  • @user-bi7pf1ly2t
    @user-bi7pf1ly2t 4 года назад

    በምን እናግኛት አድረሻው

    • @adiszenanews5957
      @adiszenanews5957 4 года назад

      cherkose polise tabiyawe atgeb nate 0989985739 bzihe tagNatalacu

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 4 года назад

    _ስልክ ቁጥሯን አስቀምጡልን ሀባይቢ_

  • @amenkui5558
    @amenkui5558 4 года назад

    ክርስቲያን ማለት ሠው ለሆነ በሙሉ የሚራረ ያለውን የሚያካፍል እና ለተራበ ለተራቆተ የሚያለብስ የሚመጸውት ነው ተመስገን የአማምላክ የአዛኝ ቱ ልጅ የእየሡስ ክርስቶስ ልጅ ላደረከኝ

  • @susu-wf9sn
    @susu-wf9sn 4 года назад

    Account setun

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 года назад

    ኡፍፍ አይ እናትእረ ይሄ የሴጣን ስራ ነዉ ወንቅሸት ገዳም ዉሰጃቸዉ ይድናሉ

  • @seeiid
    @seeiid 4 года назад

    ruclips.net/video/xbz5kM_i0Fc/видео.html Eid Mubarak ኢድ ሙባረክ👆🏿👆🏿👆🏿

  • @moontube2913
    @moontube2913 4 года назад

    1000168522038 ሙሊሳ ሙዘሚር

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 4 года назад

    😭😭😭

  • @tamimatamima7561
    @tamimatamima7561 4 года назад

    😭😭😭😭😭