ግሩም ትምህርት | በአባ ገብረኪዳን | New sibket by Aba Gebre kidan

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @-zetewahedo800
    የቅዱሳንን ዜና (ታሪክ) እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል
    " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን "
    " አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ "
    ትምህርቱን ለሌሎች ያዳርሱ
    #ZETEWAHEDO-ዘተዋህዶ

Комментарии • 696

  • @teddy777
    @teddy777 2 года назад +8

    እኔ ክረሰትያን አይደለሁም ግን ይህ ሰውየየየ በጣም ይመሰጠኛል ፈጣሪ አምላክ እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጠው በጣም በዙ አሰተመሰረኝ

  • @wolelagenet1631
    @wolelagenet1631 2 года назад +221

    አባቴ እንደው. ምን ልበል. እግዚአብሔር ከእኔ ከማልጠቅመው ከእድሜየ ቀንሶ ይስጥልኝ. ሺ አመት ኑሩልን

    • @estermekonnen8929
      @estermekonnen8929 2 года назад +7

      አሜን አሜን...🙏🏼💒🥀

    • @legessetsegaye7390
      @legessetsegaye7390 2 года назад

      ወለላ የይቱብ ስም ይሁን ትክክለኛው በለቤቱና አምላክ ያቀዋል አንቺ ከንቺ ተቀንሶ የሚሠጠው ጫታም ትሆኚ የነበርሽ ከሆሽየሳቸውን አባታችንን ለመቀነስ ነው ወስ ንብባንክ ልታስቀምጪው ነው ።

    • @merongirma6247
      @merongirma6247 2 года назад +4

      @@legessetsegaye7390 በሰላም ነው? ይሄን የመሰለ ስብከት እየሰማን አንደበታኝንን የማንቆጣጠር መሀይሞች ነን! አሁን ይሄ ቀልድ መሆኑ ነው? እስኪ ወደ እራስክ ተመልከት ወንድሜ፣ እሷ ጥሩ ለተናገረችው አንተ እንደዚ ስድብ የሚያናግርክ ምን እንደሆነ እራስክን መርምር! እስከመቼ ነው ኦርቶዶክሳውያን በአደባባይ እየተሰዳደበን የምኖረው? ስናሳዝን። ልቦና ይስጠን። እህታችን እንዳለችው እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸው። ለኛኝ ትምህርቱን ሰምተን ተሳዳቢ ሳይሆን የምህረት ያድርግልን። አሜን!

    • @misrakabire8508
      @misrakabire8508 2 года назад +2

      አሜን

    • @binyammelet198
      @binyammelet198 2 года назад +1

      ewntehen

  • @tube-gn3mx
    @tube-gn3mx 2 года назад +75

    ብዙ የጠፉ ነፍሶች በአንቱ በአባታችን ትምህርት ይመለሳሉ ተመስገን ፈጣሪ ይሰጣል ፈጣሪ ይነሳል እርሶን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 2 года назад +201

    እጂን በአፍ አሰጭኖ ህይወትን የሚያለመልም ራሰን በመሰታውት የሚያሳይ እፁብ ድንቅ ትምህርት። እድሜ ና ጤና ይሰጥዎት አባቴ !!!!

  • @lftinacadamy6215
    @lftinacadamy6215 2 года назад +81

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ እንደ ምህረትህ እንጅ እንደ በደላችን አይሁን!!!

    • @kelemfanta5499
      @kelemfanta5499 2 года назад +3

      ።አምላካችን ቃለሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያኑርል !!!!

    • @shewitasrat7318
      @shewitasrat7318 2 года назад

      @@kelemfanta5499 5ýyyþtqqf1xgjbcfvvggonnnnkgfciau8qtď○ ghbyxyr5fthzy6jze7afvgfdxccddddfdxggfftrewassDaaatèrtrt556rtggghytrr6r5hghjir

    • @redatm4403
      @redatm4403 2 года назад +1

      Amen

    • @user-wm5iu1ss4w
      @user-wm5iu1ss4w 2 года назад

      @@kelemfanta5499 አባታችን 👍👍👍

    • @ansaramana3762
      @ansaramana3762 Год назад

      Amen

  • @gormasworku1582
    @gormasworku1582 2 года назад +60

    በቃ እርሶን ብቻ ሰምቼ ልኑር ልሙትም አባቴን የምገልፅበት ቃል የለኝም እናመሰግናለን። የዘመናችን100% pure አባት ሊቅ መምህራችን ረጂም ዘመን ተመኘሁላችሁ።

  • @መርሃዊትኃልትግራይ
    @መርሃዊትኃልትግራይ 2 года назад +46

    ወይኔ ኣባታችን እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛሎት የኛ ኣባት♥♥

    • @maylii3452
      @maylii3452 2 года назад

      Amen Amen Amen Haftey 🙏❤️✥

  • @FgFh-uj4eu
    @FgFh-uj4eu День назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዎት ያሠማልን አባታችን 🕯🕯🕯✝️⛪️⛪️⛪️

  • @aklilughebretnsae295
    @aklilughebretnsae295 2 года назад +1

    Kalle Hiwet Yesmaana Amen 3

  • @dawitkassahun540
    @dawitkassahun540 2 года назад +2

    Kale hiwot yasemalin abatachin egnam yesemanewen betegbar endenfetsim yatefanewen lebona egziabeher yimeliselin

  • @ithifithif6252
    @ithifithif6252 2 года назад +15

    ጌታ ሆይ ለመምህራችን እረጅም እድሜ እድል ልብ ከዘመኑ ነጣቂዎችም ጠብቅልን

  • @abribobable
    @abribobable 2 года назад +1

    Amen amen amen abate

  • @Tube-ip6pb
    @Tube-ip6pb 2 года назад +25

    ለአባታችን የሕይወት ቃልን ያሰማልን ለኛም በሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እናፈራ ዘንድ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን!

  • @tube6280
    @tube6280 2 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @faizaymer6563
    @faizaymer6563 2 года назад +2

    ጎበዝ መምህር ነህ በላጬን ይግለፅልህ! ፍጡርን ሣይሆን ፈጣሪን የምናመልክበትን ብረሀን ይግለፅልን።

  • @seaseas3400
    @seaseas3400 2 года назад +2

    አባታችን

  • @siifaansiifaan1606
    @siifaansiifaan1606 2 года назад +1

    Amen
    Amen
    Amen

  • @mulubuta9734
    @mulubuta9734 Год назад +1

    ትልቅ ትምህርት አግቼበታለዉ ቃለ ህይወት ይሳማልኝ

  • @yetanmenber4523
    @yetanmenber4523 2 года назад +26

    ቃል ህይወት ያሰማልን አቤቱ የሰማንወን በልቦናችን ጽላት ፃፍልን አሜን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Год назад

    አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-zp9hz3ur4w
    @user-zp9hz3ur4w Год назад

    አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ይድሜ ጨምሮ ይስጦት

  • @hiruuteesilaassee2560
    @hiruuteesilaassee2560 2 года назад +1

    Kale heywot yasemalen mamerachen tsagahun yabizalachu tebareku AMEEN AMEEN AMEEN ✝️✝️✝️

  • @frahiwotfra
    @frahiwotfra 24 дня назад

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መዝ ፳፣፲ አቤቱ ንፁህ ልቦናን ፍጠርልን የቀናዉን መንፈስ በዉስጤ አድስ
    በእዉነት የሁሌም ፀሎት🙏🙏🙏

  • @kcicxhxyx730
    @kcicxhxyx730 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልንን ወላዲት አምላክ ትጠብቅልን

  • @mulugetamuller5303
    @mulugetamuller5303 Год назад

    እግዲህ እኚህ መሎክሴ እኚህ ምህር በእውነት እውነትን አስተማሩን። ምን ብዬ እደምል አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር ዘወትር ድምፃቸውን አይንሳን።አሜን

  • @lafyameer2468
    @lafyameer2468 2 года назад +30

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ለመላእክት አለቃ ለቅዱስ ሚካኤል ወረሃዊይ መታሰቢያ ባአላትበእውነት ላባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፁጋውትን ያብዛልን እድሜና ጤናን ያድልልን

    • @mami9842
      @mami9842 2 года назад

      Amen Amen Amen!!!!!!

  • @couchmikeworkouts1736
    @couchmikeworkouts1736 2 года назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡፡፡፡፡፤፤፡፡፤ እመ…..ምላክንን………

  • @adeymariam7899
    @adeymariam7899 2 года назад +1

    Kale hiwet yesmalna abona edmen tenan yhabkum fetari

  • @arsemamurael7802
    @arsemamurael7802 2 года назад +1

    😥😥😥 amen 🙏 🙌 👏 kale hiwot yasemalen

  • @habtamubazezew9797
    @habtamubazezew9797 2 года назад +1

    Kale hiwot yasemalen abatachin!

  • @አበብታኣምሬ
    @አበብታኣምሬ 2 года назад +1

    ደጋግመው ቢሰሙት የማይጠገብ ስብከት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 2 года назад

    Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Abatachen

  • @user-mk3xd8gg4x
    @user-mk3xd8gg4x 2 года назад

    ቃለሂወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @qatarqtr6731
    @qatarqtr6731 2 года назад

    አሜንአሜነአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 Год назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ እግዚአብሔር አምላካችን እድሜ ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @demewozmenegesha9595
    @demewozmenegesha9595 2 года назад

    አቤቱ አምላኬ ሆይ አተው ይቅር በለኝ

  • @bekelemarta7134
    @bekelemarta7134 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sallamsallam4421
    @sallamsallam4421 Год назад

    😍😍😍😍😘😘😘ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @quran4503
    @quran4503 2 года назад +4

    አባ ረዥም እድሜ ጸጋና በረከትን ያድልልን ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 2 года назад

    አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንን

  • @Bri_Tgraweyti....
    @Bri_Tgraweyti.... 2 года назад

    አሜን፫ እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን እድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በረከትዎም ይደርብን ደስ የሚል ትምህርት ኣባታችን

  • @Abnew-nf7jk
    @Abnew-nf7jk 28 дней назад

    አባታችንቃልህይወትያሰማልን🙏❤❤

  • @Admaletube
    @Admaletube 2 года назад +5

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 2 года назад

    መምህራችን አባታችን እድሜ ጤና፡ይስጥልን፡ድንቅ፡ትምርት ነው ያስተላለፉት እናመሰግናለን ቃልይወት ያሰማልን

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 2 года назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @use1K629
    @use1K629 2 года назад +21

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር
    አምላክ አንባ መጠጊያችን ነው ።
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን
    ለመምህራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ✝️✝️✝️ 🤲🤲 🙏

  • @gjfig3977
    @gjfig3977 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 2 года назад +6

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @meseretshigute5502
    @meseretshigute5502 2 года назад +34

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኛንም ስምተን ስላሳ ስልሳ መቶን ፍሬንየምናተርፍ ያድርግልን የልድያን ልቦና የከፈተ አምላክ የኛንም ልቦና ይክፈትልን

  • @nejathussein2038
    @nejathussein2038 2 года назад +2

    አሜን

  • @raheel368
    @raheel368 2 года назад +3

    የኔ ለዩ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️😍😍😍አባዬ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 2 года назад

      እድሜ ጤና ይስጠወት ቃሊወት ይሰማልን

  • @freyabibi2953
    @freyabibi2953 2 года назад

    አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን

  • @felekechgeberemeskel4933
    @felekechgeberemeskel4933 2 года назад

    እዉነት ነዉ አንደ ንፁህ ህሊና ሰላምን የሚሰጥ የለም

  • @ghghghghl2829
    @ghghghghl2829 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ👏👏👏👏

  • @ashugam1773
    @ashugam1773 2 года назад

    Waqayo sagale jirenyaa isinii yaa Dhagesisuu abba kenya 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @rayatrayu4155
    @rayatrayu4155 Год назад

    ቃለህዎታ ያሰማን አባታችን ረጂሚ እድመ ከጠናጋ ይስጦት አባታችን

  • @menberktawu3372
    @menberktawu3372 Год назад

    Kale hiwetn yasemaln abatachin erejim edime ketenagar ystln amen amen amen 💓💓🙏🙏

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj 2 года назад

    Amen kalehiwot yasemalen Abatachen 🙏

  • @KsaksakKsaksak-cr6ih
    @KsaksakKsaksak-cr6ih 2 года назад

    አባቴ እግዚብሂረ ያክብረህ

  • @user-ss9vh6uc1g
    @user-ss9vh6uc1g 2 года назад

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meronsolomon2223
    @meronsolomon2223 Год назад

    Amen 🙏Amen🙏Amen🙏
    kale hiwet yasemaln abatachigni🙏
    Edme ena tena Egzabeher ystilin Amen🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍

  • @tigisthussen9470
    @tigisthussen9470 2 года назад

    እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን መ/ር

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 2 года назад +14

    ልጄ ሆይ ልብህን ስጠኝ ዐይኖችህም መንገዴን ይውደዱ ምሳሌ 23:24
    አቤቱ ንፅህ ልብን ፍጠርልኝ የቀናውን መንፈስ ከኔ አትውሰድብኝ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማንውን በልቦናችን ይፃፍልን

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 года назад +3

    ቃለህይወተ ያሠማልን

    • @kiytyki3657
      @kiytyki3657 2 года назад

      ቃለህወትያሠማልንአሜንአሜንአሜን

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 2 года назад

    Kalhewt yasemaln amen🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @nathanielanteneh6540
    @nathanielanteneh6540 2 года назад

    Ezgiyabher yemesgen. ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @hananasafa6876
    @hananasafa6876 Год назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜና ፀጋውን ይስጥልን

  • @sgxgfdhfg4116
    @sgxgfdhfg4116 2 года назад +2

    አቤቱ ጌታየ መደሃኒአለም እየሱስ ክርስቶስ እመነት የለኝምን አባቴ እምነት ስጠኝ በደያለሁና ይቅር በለኝ
    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እደሜና ጤና ይስጥልን አባታችኖ

  • @user-mo3wr2nv3m
    @user-mo3wr2nv3m Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @lidutube8485
    @lidutube8485 2 года назад

    በትክክል ንፁ ህሊና ሁሌም ሰላም አላት

  • @marryskids9705
    @marryskids9705 2 года назад +1

    ማርና ወተት የሆነ አንደበት!

  • @እኔማምንኣለኝ
    @እኔማምንኣለኝ Год назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህወት ያሰማልኝ ኣባታቼን😍👏

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 2 года назад

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እንዲያው እኮ እውነትዋን ቁጭ ነው የሚያደርጓት ማስመሰል የለ እኔ ቁጭ ብዬ የርስዎን ትምህርት ስሰማ ብውል አልጠግበውም ትምህርትዎን ላስተዋለው በእውነት የማይከፈልበት በነፃ የሚበላ የህይወት ምግብ ነው ፈጣሪ እድሜዎን ያርዝምልን

  • @sahar2927
    @sahar2927 Год назад

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shewaregedmekonen3884
    @shewaregedmekonen3884 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @kamircudaba8588
    @kamircudaba8588 2 года назад

    Amen kalehywet yasemaln abatahin amen🥀🥀🥀

  • @burteadane2159
    @burteadane2159 Год назад +1

    Aba ilove you

  • @gievfieg2297
    @gievfieg2297 Год назад

    አባታችን ቃለይወት ያስማልን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @adanechmckelvie5310
    @adanechmckelvie5310 Год назад

    አባታችን እግዚአብሔርጤና እና እድሜ ይስጥሁ ከርሶ ብዙ ትምህርት ተምሬአለሁ ሲያስተምሩ እንደሚገባ እርገው ነው ትምህርቱን በፍላጏት እንዳዳምጥ የረዳኝ አምላክ ምስጋና ይድረስው 🙏

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 года назад +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛሎት ጤና ይስጥልን

  • @uaez5761
    @uaez5761 Год назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @mulugetasintayehubitew7817
    @mulugetasintayehubitew7817 2 года назад +3

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @fffgf1949
    @fffgf1949 2 года назад

    አባታችን እንደምንወድህ እግዛቢርሄር ያዉቃል እኔ ምለው አስተያየቴ በጣም ትፈጥናላችሁ አንዳንዴ እግዛብሄር እንደዝህ ስለሚያፈጥነው ነው እላለሁ እና ትንሽ ዝግየት እያሉ ቢያስተምሩን በደንብ ይገባናል እላለሁኝ እንደኔ ሌላው እድሜ ውን ከፀጋ ጋር ሰላሙን ከአገልግሎት ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ እላለሁ መልካሙን ሁሎ ተመኝሁላችሁ ስሜ ወለተ ኪዳን እባላለሁ በፆለት አስቡኝ

  • @explorethefirst9926
    @explorethefirst9926 2 года назад +25

    One of the most amazing 👏 preaching I ever heard 🙌 God bless you 🙏 father

  • @selamlethiopia7981
    @selamlethiopia7981 2 года назад +1

    Ebakachu stejemeru mene alebet...kebesemeabe wowled wemenfes kidus...betejemeru...lemdenewe temehertune..
    yemetakeleklute...yehe yegezabher kale newe..derama weyeme show...ayedeleme...keyete yemeta fashine endehone alakem...yestekakel..
    Abtachen Kale hiwot yasemalene 🙏

  • @kennatube1193
    @kennatube1193 2 года назад

    በእውነት ቃለ ሕይወት ይሰማል መምህር

  • @ክርስቶስይመጣል
    @ክርስቶስይመጣል 2 года назад +1

    Egziabher yimesgen

  • @natanemnatty1862
    @natanemnatty1862 2 года назад

    Amen amen abatchen Erjem Edeme yestute

  • @ሀናነኝየቅድስቲቷልጅ
    @ሀናነኝየቅድስቲቷልጅ 2 года назад +4

    አባዬ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ንፁህ ህሌናን ይስጠን

  • @dagneautomotive
    @dagneautomotive Год назад

    ቃል ህይውት ያሰማልን

  • @amalaytsegaye795
    @amalaytsegaye795 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን+++ አቤቱ ጌታችን መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በይቅርታህ እና በበረከትህ አስበን

  • @helengtsadike8008
    @helengtsadike8008 2 года назад +1

    Kale hiwot yasemalin 🙏🌾🌾🌾

  • @kal5287
    @kal5287 2 года назад +5

    ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እግዚአብሔር 🙏🏽🙏🏽ግሩም ትምህርት የሰማነውን በልባችን ያኑርልን 🙏🏽 ሰምተን 60 መቶ 100 እንድናፍራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን❤❤እርሶን የሰጠን የእግዚአብሔር ሰም ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን 🙏🏽

    • @sarauae4140
      @sarauae4140 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @_kiaariaa_
    @_kiaariaa_ 2 года назад

    Kale hiwet yasemalin mengeste semayatin yawersilin abatachin 🙏⛪

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 года назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም ቸሩ መድሀኒ አለም ልቦና ይስጠን አሜን(፫)🙏🙏🙏

  • @abatnehendalie9661
    @abatnehendalie9661 Год назад

    🍇🍇፧ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 2 года назад

    Egzabhr yemasgn amen amen amen enkan abro adrsn amen egzabhr yestln kalhywtn yasmaln bedma basga yetbkln yaglglot zamenen yarzmln amen yesmnwn balbonhn yasdrbn ledhnt yadrgln amen

  • @yeshiharegeshetu1225
    @yeshiharegeshetu1225 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @haymanotmekonen6806
    @haymanotmekonen6806 2 года назад

    የኔ አባት እኔ ምንም ቃል የለኝም እድሜ ከጤናጋር ይስጦወት