ጎፋ ወረዳ መሰተር አብነት የርዳታ ጥራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 2

  • @ዋወገኔ
    @ዋወገኔ 2 месяца назад

    አሰላም ያምጣልን ከባድነዉ የጎፋ ህዝብ አዝናሎ ያረብ አጽናናቹ

  • @ፌርዶሰጎደሬዋ
    @ፌርዶሰጎደሬዋ 2 месяца назад

    የፈጣሪ ሚዛን
    ሰዎች ከወደዱህ ቸር ይሆኑልሃል
    እንኳንስ ጠይቀህ እንዲሁ ይሰጡሃል
    በሄድክበት ሁሉ ስምህን ያነሱሃል
    እኳን ክፉ ነገር ደርሶ እንዲነካህ
    ከልብ ይመኛሉ እሾህ እንዳይወጋህ
    ይህ የሰው ሚዛን ነው
    የፈጣሪ ሚዛን ከዚህ የተለየ ነው
    አላህ ከወደደህ ደርሶ ይፍትንሃል
    ችግር በችግር ላይ ያከናንብሃል
    ታዲያ ይሄን ሲያደርግ
    ጠልቶህ እንዳይመስልህ
    እየፈተነህ ነው ወዳጁ ሊያደርግህ
    እንኳንስ አላህ ዘንድ ለውዴታ የታጨው
    የሰዎች መዋቢያ ወርቅም የሚከብረው
    በእሳት ተፈትኖ ያለፈ ብቻ ነው ፡፡
    ትግስት ውጤቱ ብስራት ነው ! ታገ