ፈለገ ሶፊን አገኘው.... ሶፊ ማውራት አልቻለም ...አማርኛ አልችልም አለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 3

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 22 часа назад +1

    “ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው።”
    - ዮሐንስ 3፥13“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
    - ዮሐንስ 3፥16

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 22 часа назад +1

    ዘዳግም 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁶ እንዳትረክሱ፥ የተቀረጸውን ምስል የማናቸውንም ነገር ምሳሌ፥ በወንድ ወይም በሴት መልክ የተሠራውን፥
    ¹⁷ በምድር ላይ ያለውን የእንስሳን ሁሉ ምሳሌ፥ በሰማይም በታች የሚበርረውን የወፍን ሁሉ ምሳሌ፥
    ¹⁸ በምድርም ላይ የሚሽከረከረውን ሁሉ ምሳሌ፥ ከምድርም በታች በውኃ ውስጥ የሚኖረውን የዓሣን ሁሉ ምሳሌ እንዳታደርጉ፥

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 22 часа назад +1

    ታራት ታራት አቁሙና መፅሐፍ አንብቡ