Betoch - "ሆ…." Comedy Ethiopian Series Drama Episode 281

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 ноя 2024

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @ቤሊነኝየድንግልባሪያ
    @ቤሊነኝየድንግልባሪያ 4 года назад +277

    በእምዬ ሞት ይሁንባችሁ 👍👍👍ግጩኝ ደስ ብሎኛል ዛሬ😚😚🇪🇹🇪🇹👈ለዘላለም ትኑር።

  • @zedlove8135
    @zedlove8135 4 года назад +45

    እደኔ ሻሸን የሚወዲ ግጩኝ😂😂😂💋❤️😹😹🙋🏼‍♀️🙋🏼‍♀️

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 года назад +398

    የሰው ልጅ ፍቅር ከሌለው ከንቱ ነውና ፈጣሪ የማያልቅና የተትረፈረፈ ጣፍጭ ፍቅር ይስጥችሁ
    ወዳጅ መስሉ ወዳጁን ከሚያጠፋ ሰው ይሰውርችሁ በቃ እወዳችኋለሁ የቤቶች ቤተሰብ

  • @bete6802
    @bete6802 4 года назад +30

    ሻሼ ን እንዴኔ የሚወዳት ላኪ ውስጤ ናት😘

    • @HikmaNega
      @HikmaNega 10 месяцев назад +1

      እኔ ምእወዳታለሁ

    • @HikmaNega
      @HikmaNega 10 месяцев назад +1

      እኔ ምእወዳታለሁ❤❤❤❤❤❤❤😊😊

    • @Zahra-np1jf
      @Zahra-np1jf 2 месяца назад +1

      ወላሂ እኔም እውድታለሁ

    • @alemayehuyimer8521
      @alemayehuyimer8521 21 день назад

      🎉❤❤❤❤❤❤❤

    • @alemayehuyimer8521
      @alemayehuyimer8521 21 день назад

      🎉ilove❤🎉❤❤❤

  • @መክበብየደሙፍረየክዳንልጅ

    ውውውውውውውይ ዛረ ስራ በዛብን በጣም ደክሞናል እስክ ሀይዞሽ በሉን እንደ እኔ በስደት ያላቹ ኡፍፍፍፍፍፍፍ

    • @sarahsarahsarah1973
      @sarahsarahsarah1973 4 года назад +1

      Ayzosh enat

    • @ቤታችን-ኸ3ጸ
      @ቤታችን-ኸ3ጸ 4 года назад +1

      አይዞሽ ማማዬ ሁሉም ያልፋል አንድ ቀን ❤❤👈

    • @alemalem3356
      @alemalem3356 4 года назад +1

      Ayzeshmmar

    • @meazakifle5475
      @meazakifle5475 4 года назад +1

      Ayizoshi fetare Gulbet yiwnshi

    • @destamamo4895
      @destamamo4895 4 года назад +1

      እይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ያልፍል እግዚአብሔር አምለክ አይልነ ብርታት ይስጥሽ

  • @rarecell8906
    @rarecell8906 4 года назад +152

    ሻሽን እሚወድ 👍👍ያርገኝ

  • @anshamohamed2964
    @anshamohamed2964 4 года назад +621

    ቅመም እኮ ነሽ እርስቴ እስኪ ማነው እንደኔ የሚወዳት በላይክ

  • @ፍፊየናቷልጅ
    @ፍፊየናቷልጅ 4 года назад +29

    ውይ እርስቴ አልተቻልሽም እኮ የኔ ቅመም ስወድሽ ቤቶች ሁላችሁም ውስጤ ናችሁ

  • @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
    @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ 4 года назад +323

    እሲኪ ማነው እደኔ ሻሸን የሚወዳት

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 4 года назад +11

    Kkkkk አረ እድምያችሁ ይርዘም በሳቅ ምትን እኮ ሻሻ እና እርሴቴ ቅሞምች

  • @ruki1663
    @ruki1663 4 года назад +282

    ማነው እንደኔ ሽንት ቤት መጠብ የሰለቻው እጭ

  • @fire4640
    @fire4640 4 года назад +6

    ቤቶችዬ ሁሌም አስተማሪ ናቹ እናመሰግናለን በብዙ ኑሩልን እንወዳቹሀለን

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 4 года назад +81

    እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል አደርሳችሁ። የተዋህዶ ልጆች መልካም ምሽት ይሁንላችሁ😍
    ከሁሉም ከሁሎም ሻሻ ነሽ የምታስቂው ሆሆሆሆ

  • @Chuchuatl
    @Chuchuatl 4 года назад +5

    በጣም አሰተማረ ድራማ ቤቶች Thanks ..I’m sure you guys will get more history to write about diaspora on something related with this top.

  • @teteyaname9314
    @teteyaname9314 4 года назад +120

    እኳን በሰላም መጣቹ
    ቤቶች 💚💛❤😍
    ቤተሰቤን ናፍቆኛል በናፍቆት ለሞት ነዉ እስቲ እደኔ ቤተሰቡን የናፈቀዉ በላይክ አሳይኝ

  • @zenized1071
    @zenized1071 4 года назад +24

    ቤቶችየ እንደ ዛሬው ስቄ አላውቅም ቤዜ እና የሻሸ ንግግር አመት ያስቃል ሆ

  • @madinalove519
    @madinalove519 4 года назад +76

    አቤት ድራማው ሳያልቅ ኮመት እሩጫ
    ስሎጥ ተሰብሬ ነበር? መልካም ምሽት
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሁሉየም ሰላሟን ያሰማን ?👍

    • @mahitakele8484
      @mahitakele8484 4 года назад +3

      አሜን

    • @eslamnewhiwt6794
      @eslamnewhiwt6794 4 года назад +2

      እይወላሂ ኢኔምበሳቅወይን

    • @saraalatyby8958
      @saraalatyby8958 4 года назад +1

      👍👍👍👍💖💖💖😍😍😍

    • @zenabali1134
      @zenabali1134 4 года назад +1

      አሚን ያረብ

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 года назад

      አሜን ውዴ ቻናሌን ሰብ በማድረግ ጠቃሚ መረጃዎችን አግኚ

  • @Sa-pf1nx
    @Sa-pf1nx 4 года назад +24

    እርስቴ ቅመም የሆንሽ ልጅ ስወድሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ ቤቶች ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ በርቱ

  • @tigisttig2188
    @tigisttig2188 4 года назад +105

    የተዋይዶ ልጆች 27 መዳንአለም ካኩፉ ነገር ሁሉ ይጣብቃችሁ ለሀገራችን ስላም ፍቅር ያብዛልን

    • @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
      @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ 4 года назад +1

      አሜን

    • @lema9174
      @lema9174 4 года назад +1

      ዛሬስ፣ርስቴ፣ምን፣ልትሆን፣በጣም፣ተጨነጉ፣በመጨረሻው፣ተደሰትኩ

    • @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
      @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ 4 года назад +1

      @Welde Maryam Tubeእሽ

    • @ምስሪየማርያምልጅ
      @ምስሪየማርያምልጅ 4 года назад +1

      @@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ እህቴ የበረከት ጥሪ ላርግልሽ እኛ በስደት ያለነው የአንዲት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በጋራ በመሆን የዋትሳፕ ግሩፕ ከፍተን የበረከት ስራ ለመስራት እየተሰባሰብን ነው እና እህቴ መልካም ፍቃድሽ ከሆነ አንቺም የጉሩፓችን አባል በመሆን የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኚ በፈጣሪ ስም ጥሪዬን አቀርባለው

    • @ምስሪየማርያምልጅ
      @ምስሪየማርያምልጅ 4 года назад +1

      @Welde Maryam Tube እህቴ እኛ በስደት ያለነው የአንዲት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ የዋትሳፕ ግሩፕ ከፍተን የበረከት ስራ ለመስራት እንቅስቃሴ እያደረግን ስለሆነ የዚህ በረከት ተካፋይ እንድትሆኚ በፈጣሪ ስም ጥሪዬን አቀርባለ

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ኧረ ርስቴ ዛሬ እኛንም አስደነገጥሽኝ ሆሆሆሆ 😌 እንደኔ በሁሉ ነገሯ የተገረማችሁ

    • @ሀዋ-ዐ3ኘ
      @ሀዋ-ዐ3ኘ 4 года назад

      ገነት ነኝ የቅዱስ ሚካኤል ልጅ ክክክክክክ

  • @ከሪማከዱባይሥልጤሙጎከሪማ

    ጥሎባኝ ኮመንት ማምበብ እንጂ መሥጠት አሎድም ግን አዛሉና ሻሼ እህተ ማሞች ነቻዉ ወይ ያባተቸዉ ሥም አንድ ነዉ ልበል ወይሥ አይኔ ነዉ😜😝
    ኮመተሮች ዉሥጤ ናቹሁ በየለቹሁበት ሠላመቹ ብዝት ይበል 😘😍

    • @munthautbe7653
      @munthautbe7653 4 года назад

      አው

    • @BB-mt2cl
      @BB-mt2cl 4 года назад

      እር አደሉም

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 года назад

      አሜን ውዴ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ መረጃ አግኚ

    • @gggg6719
      @gggg6719 4 года назад +1

      Bezih aynet Haile kase ena Dama kese wendemamachoch nachew endatil

  • @djdj6573
    @djdj6573 4 года назад +2

    ዋው ቤቶችዩ የደበርው ማዝናኛ በየሳምንቱ ትምህርት አዘል ነገር ይዘንላችሁ ስለምትመጡ በጣም እናመስግናለን ያላያችሁ እዩት መልካም ምሽት♥️♥️♥️

  • @נחמהזגיי
    @נחמהזגיי 4 года назад +175

    የኔ ቅመም እደርስቴ ያለሽ ልጅ ማነው እደኔ ሊወልድ የሚመኝ እስኪ በላይክ አሳዩይ 😘😘ቤቶች ለኔ ውስጤ ናችው 🙏❤❤

    • @gedam.youtube8866
      @gedam.youtube8866 4 года назад

      እኔ እግዚአብሔር ሰቶኝል እህቴ ለችም ፈጣሪ ይሰጥሺ

    • @nooryanoorya1603
      @nooryanoorya1603 4 года назад

      @@gedam.youtube8866 ክንኽሽ

    • @mohammmmad6273
      @mohammmmad6273 4 года назад +1

      Eny

    • @mahab2704
      @mahab2704 4 года назад

      እኔነኝሞኜናት

    • @marioumeth3559
      @marioumeth3559 4 года назад +1

      እኔም እመኛለሁ ውድ♥♥💞

  • @yeneneshgerma4477
    @yeneneshgerma4477 4 года назад +3

    የኔ ውብ እርስትየ ስውድሽ ሁሉም ሴት ልጅ እዲ ቢሆን ልክ እዳቺ ሁሉም ቤተሰብ ደሞ እደ ቤቶች ኑርልን አገራችን የኢትዮጵያን። ሰላም የርግልን

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ሀ ሁ ሂ ሃ ሄ ህ ሆ!
    #አማርኛ ውስጤ ነው❤

  • @bezademsie2828
    @bezademsie2828 4 года назад +26

    እርስትዬ መልካም ሰው የኔ
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፂወንየማርያምልጅ
    @ፂወንየማርያምልጅ 4 года назад +39

    መጣችሁልኝ😘 እኔም ቤተሰቦቸ ናፈቁኝ 😥 በስደት ያላችሁ የዛሬው መድሀኒለም በያለንበት ይጠብቀን⛪ ስናይ ምሽት❤😍

  • @muslimNeymar
    @muslimNeymar Год назад +2

    This Is very good film ❤❤❤

  • @Sari-ln8qq
    @Sari-ln8qq 4 года назад +69

    ሆ ሆ ሆ ማነው እንደኔ ፈገግ ያስባለው

  • @genetbirihanweloyewa6221
    @genetbirihanweloyewa6221 4 года назад +2

    ቤቶቺ ሁላቺሁም ጣፉጭነው እምሰሩትነገረ ሁሉ ምክረና ትምህረትነው እረሰትየ አዲናቂሺነኚ

  • @use1K629
    @use1K629 4 года назад +151

    ነገ አማኑኤል ነው እንኳን አደረሰን
    💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 года назад +2

    የሻሼ፡ይባስ፡ክክክክክ፡ሆ ስል ምንሆነሻል ብለሺ፡አጠይቂኝም አለች

  • @ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ
    @ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ 4 года назад +9

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
    ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ቤቶችን

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 года назад

      ዜድዬ ቻናሌን ሰብስክ በማድረግ ቤተሰብ ሁኚ ጠቃሚ መረጃ አግኚ

  • @ምህረትየተዋህዶልጅ
    @ምህረትየተዋህዶልጅ 4 года назад +34

    የሻሼ ንግግር ትልቅ ነው
    በዚህ ሰአት ሰሚ ማግኘት ሎተሪ ከማግኘት አይተናነስም እውነት ነው ሁሉም ተናጋርን ሆነ ለመናገር እንጂ ለማድመጥ ቦታ የለንም

  • @amhara74
    @amhara74 4 года назад +20

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ እርስቴ ጎበዝ ነሽ👍👍😘😘😘

  • @MYEMPIRE12
    @MYEMPIRE12 4 года назад +7

    Wooow, ውድ "የቤቶች" ቤተሰቦች ሰላም ይብዛላችሁ። የዘወትር ተመልካች/viewer ስንታየሁ ነኝ ከSouth Africa.

  • @masikerhmibirhanu1287
    @masikerhmibirhanu1287 4 года назад +133

    እኔ ላገባ ነው ታጋብዛችዋል መልካም ጋብቻ ባሉኝ ዉድ የ ሀግሬ ልጆች 🙃😆

  • @misriajamal3627
    @misriajamal3627 3 года назад +1

    Wowowow betoch baye sin jaladha love

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 4 года назад +43

    እርስቴን እንደኔ የምትወዶት እስኪ በላይክ ግጩኝ

  • @darindarin5632
    @darindarin5632 4 года назад +3

    እደዚ አይነቶች ናቸው ለግዚአዊ ደስታ ብለው የሴት እህቶቻችንን ሒወት የሚያበላሹት ጥሩ ትምህርት ነው እርስትዬ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    እስኪ ማነው እንደኔ እናቱ ሀገሩ የናፍቀው
    ሀገራችንን ስላም ያደርግልን በስደት ያለንውም በስም ለሀገራችን ያብቃን

    • @ematube
      @ematube 4 года назад

      ወላሂ እኔ አለሁ አልቻልኩም ዛሬስ ጠናብኝ ያሰብኩትም አልሞላ አለኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 года назад

      ✋እኔ ውዴ አምላክ ያሰብነውን ይሙላልን ቻናሌን ሰብስክ በማድረግ ጠቃሚ መረጃዎች ተከታተይ

  • @danelmamo280
    @danelmamo280 4 года назад +2

    ዋው ድንቅ አስተማሪ መልእክት ነው አድናቂአቹ ነኝ በርቱ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 года назад +5

    እንኩዋን ደና መጣችሁ 🙏
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቹዋን ይባረክ 🙏💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @birukmathewos8477
    @birukmathewos8477 4 года назад +14

    ሆ በጣም ደስ የሚል ሙድ ነው ለዛሬ አረፍ የሚሽት ሙድ ሰላም ለሀገር ይሁን እስኪ #like

  • @ahmedalmualla1296
    @ahmedalmualla1296 4 года назад +13

    😋ዛሬ ብዙ ሰው ሳያይ ደረሰሁ😂እኳን ለቸሩ መድሃኒያለም ወረሀውይ ክብረ ብአል አደረሳችሁ ሰላም ያሳድረን❤

    • @beyerrrrbrye2933
      @beyerrrrbrye2933 4 года назад

      አሜን

    • @ለእኛtube
      @ለእኛtube 4 года назад +1

      አሜን
      እንኳን አብሮ አደረሠን
      ውድ ዕህቶቼ ጤና ከሠላምጋ ሠጥቶ ያሰብነው ተሳክቶልን ለሀገራችን ያብቃን!!!

    • @ahmedalmualla1296
      @ahmedalmualla1296 4 года назад

      @@ለእኛtube አሜን አሜን አሜን ውደ❤

  • @andualemsisayTube
    @andualemsisayTube 4 года назад +2

    ዋውው ደስ የሚል ትምህርት ነው 🤗ስሙ ሳምሪ ፋኒ ይሄ ነው አስተማሪ ሚባለው😏 እርስቴ ፍቅር የሆንሽ ልጂ ስም አነሰሽ የምር ደስ ሲል ትልቅ ትምርት አለዉ አሁንም ከዚህ የበለጠ ችሎታውን ያብዛልሽ ቤቶችዬ ውድድድድድድድድድድድ በጣም ሳስባችሁ ነው ያገኘሁአችሁ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 года назад +20

    ድራማውን ማየት ትተሽ እንደኔ ኮሜንት ስር ከሮጥሽ በቃ ልንገርሽ የኮሜንት ሱስ አለብሽ 😂 ሰብስክራይብ አጋጪኝ ሱሴ

  • @ማሂኢትዮጵያዊት
    @ማሂኢትዮጵያዊት 4 года назад +19

    እውነትም ይሄ ትውልድ ምን ነካው 🤣🤣🤣🤣 እርስቴ አደገ ች ሆ ሆ ሆ

  • @zeineb386
    @zeineb386 4 года назад +15

    ሆሆሆሆሆሆ አይ እርስትዬ 🤣🤣🤣

  • @hiwetlemlem2123
    @hiwetlemlem2123 3 года назад +2

    አሪፍ አሪፍ አሪፍ !!አይገልጽም ቤቶችን በጭራሽ አይገልጸውም !!!

  • @sara-hz2gr
    @sara-hz2gr 4 года назад +25

    ዋው የዛሬው ያበደ ነው ምንድነው እርስቴ በጣም ተለውጠሻል በፍጥነት የተወረረ ከተማ አስመሰልሽው።

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 года назад

      😂😍😀እስኪ ቻናሌን ሰብ በማድረግ እንደዚ ዘና የሚያረግ ኮሜንትሽን ጣል አርጊ

    • @sara-hz2gr
      @sara-hz2gr 4 года назад

      @@etmtube5797 ትዛዙ ተፈፃሚ ሆኗል።

  • @mariamawitwole4510
    @mariamawitwole4510 3 года назад +3

    ወይ ጉድ ርስቴ አልተቻልሽም። ስወድሽ እኮ ቤቶትዬ የኔ ውዶች ሽወዳችሁ።

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 4 года назад +8

    ዉይ አረ ምን ይሻላል እዴት አመሻችሁ ዉድ ያገሬ ልጆች ከየት ነው ኮሜቶች ሙላችሁትሳ እኔ ደብሮኛል አቦ ዛሬ ደሞዝ እሰጥሻለሁ ብላ አልሰጠቺኚም ጠልዩልን የቤሩት መዳሞቺ ዶራል መጥፋት ተመቺቶቸዋል ኡኡኡኡ መላ በሉን

    • @jamilemrad4050
      @jamilemrad4050 4 года назад

      Ayizoshi yisatali tsali

    • @አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ
      @አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ 4 года назад

      ኧረ እኔም አለው እንዳቺው ቤሩት ነኝ ዶላር ጠፋ ብላ ብሬን ይዛዋለች

    • @mesheremwalechirhas9373
      @mesheremwalechirhas9373 4 года назад

      ፈጣሪ የስደት ስቃይ አይቶ ዶራሉን ያምጣልን እጂ መዳሞች ተጫወቱብን አይገልጠዉም

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 года назад

      አይዞሽ እህት ሀገሪቷ ታምሳለች ዶላር የለም ስራ የለም ኮንትራት ይሻላል በፍሪ ቪዛ ውጪ የምንሰራ መከራችንን እየበላን ነው:: ቻናሌን ሰብስክ በማድረግ ቤተሰብ ሁኚ ውዴ ጠቃሚ መረጃ ለማግኘት

  • @kedirtube2158
    @kedirtube2158 4 года назад +2

    ዋው በጣም እንደዛሬው ዝግጅታችሁ ስቄ አላውቅም ግን ሞቅ ብሎኝ ነው መሰል ርስቴ ብልጥ ደስ የምትይ ልጅ

  • @subhanallah8105
    @subhanallah8105 4 года назад +21

    እናተ ባትኖር በተለይ ሰደት ያለን እኛ ምን እንሆን ነበር መዳም ታቃጥለንና እዚ ስንመጣ እስቃለን

  • @tesfatesfa4438
    @tesfatesfa4438 4 года назад +5

    ክክክክክክክክክክክክክክክ 😂😂😂 😂😂😂😂 ሆ....... አይ እርስቴ ክክክክክክክክክክክክክክክክክ ኧረ ቤቱ በሙሉ ሆ ... ብቻ ሆነ

  • @ኤችነኝየናቴመርኮኛ
    @ኤችነኝየናቴመርኮኛ 4 года назад +8

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣቹሁ

  • @sadahassen1920
    @sadahassen1920 4 года назад +44

    ሁሉም ሴት ልክ እንደዚህ አንዳች ቢያስብ ስንቶቻችን ባጭበርባሪ ሴቶች ባላችንን ባልተቀማን ነበር እርስትየ

    • @helwa3878
      @helwa3878 4 года назад +5

      መጀመራ።በመልክም።በገቢም።በሁሉም።የሚመጥንሽንማግባትነዋ።እኛድሀ።ሆነን።ከበርቴባላይስለምንጠለጠልነው።እኩያሽን።ብታገቢትቶሽአይህዲም

    • @semirajemale5730
      @semirajemale5730 4 года назад +4

      Question word
      1️⃣🌶️what=ምን
      2️⃣🌶️when=መቼ
      3️⃣🌶️which=የትኛው
      5️⃣🌶️whom=ማን
      6️⃣🌶️why=እንዴት
      7️⃣🌶️what time=ስንት ሰአት
      8️⃣🌶️where=የት
      9️⃣🌶️whom=ማን
      🔟🌶️whose=የማን
      1️⃣1️⃣🌶️ how=እንዴት
      1️⃣2️⃣ 🌶️how many=ስንት
      1️⃣3️⃣ 🌶️how much=ስንት
      1️⃣4️⃣🌶️ how long= ምን ያህል ግዜ
      1️⃣5️⃣🌶️ how far= በምን ያህል እርቀት
      1️⃣6️⃣🌶️how old=ምን ያህል እድሜ
      1️⃣7️⃣🌶️how come=እንዴት
      {what👇ምን}
      What is used to refer to know about the name of person and anything 👉ስለሰው ስም እና ስለ ማንኛውም ነገር ለማወቅ የምንጠቀምበት ቃል
      1️⃣Example👇👇
      👉1 what's your name {ስምህ ማነው}
      👉2 what is her favourite colour{እሷ የምትወደው የከለር አይነት
      3️👉3 what are you doing {ምን እያደረክ ነው}
      👉4 what kind of music do you like{ምን አይነት ሙዚቃ ነው የምትወደው}
      2️⃣Example👇👇
      {What time:ስንት ሰአት}
      What time is used to refer to know about the excat time ግዜውን ለማወቅ ወይም በምን ያህል ሰአት እንደሚጠናቀቅ የምንጠይቅበት ቃል
      👉1What time do you get up ምን ሰአት ይነሳሉ
      👉2what time will you come ምን ሰአትት ትመጣለች
      👉3 what time did you wake up today ምን ሰአት ቀሰቀቀሻት
      {where:የት}👇👇
      Where is used to refer to know about that place or location
      ስለዚያ ቦታ ወይም ስለ ስፍው ቦታ ለማወቅ የምንገለገልበት ቃል
      3️⃣Example
      👉1where do you live? የት ነው የምትኖረው?
      👉2where is the library? መፀሀፍት ቤት የት ነው?
      👉3 where are my clothes? ልብሴ የት ነው?
      👉4 where is he? እሱ የት ነው?
      I will continue tomorrow•••••••ነገ ይቀጥላል••••
      @mirujemal

    • @sadahassen1920
      @sadahassen1920 4 года назад

      @@helwa3878 ውይ የኔ እናት አወራሺ ጨርሺ

    • @sanamsanam179
      @sanamsanam179 4 года назад

      @@helwa3878 ሰጭዉእሱነዉ ነሸዉእሱነዉ መታገሰዋጋአለዉ

    • @ፍቅርነውመንገዴ-ዀ4በ
      @ፍቅርነውመንገዴ-ዀ4በ 4 года назад

      Kedimiya balesh lmnna edat anchin teto edhade raseshin teyki ketdar bahala rasesehn eytalesh tada edat ayhadm

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    እርስትዬ የኔ ቅመም እውነትም ቅመም😍😍😘😘 ወይ ዲያስፖራዎች ዘሩ ቀለጠ ማለት ዛሬ ነው ሆ 😒

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ

    ቤቶች እኳን በሰላም መጣችሁ ሰላምና ፍቅር ባለንበት አይለየን እርስቴ ዋው ቅመም ነሽ ትክክል እደነዚ አይነቶችን ዲያስፖራ ያጥፋልን

  • @amranhusein7858
    @amranhusein7858 4 года назад +11

    Belew belew mirxoche kech alu
    💕👌🙋‍♀️

  • @yehabetshelij653
    @yehabetshelij653 4 года назад +17

    አይ ጉርምሥና አንዲህ ያቅበዘብዛል

  • @dasildasil7746
    @dasildasil7746 4 года назад +5

    ክክክ ያበደ ነዉ ሻሽየ አቤት ስወዲሽ

  • @seidatube2239
    @seidatube2239 4 года назад +7

    ቤቶችየ መጣቹህልን በጉጉት እኮ ነው የምጠብቃቹህ አንደኛ ነኝ

  • @madinnahasiin737
    @madinnahasiin737 4 года назад +2

    እርስቴ የሰጠሽን ትምህርት በጣም ነው ማመሰግንሽ የኔ ቅመም ደስ ስትይ ቤቶች ስወዳቹ ከልብ ነው

  • @hima-vc5od
    @hima-vc5od 4 года назад +4

    ከጓደኝነት ወደደላላነት አይከብድም።አቤት ርስትየ የኔቅመም🌷🌷🌷❤❤❤

  • @asmatube8387
    @asmatube8387 4 года назад +2

    በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @fecarn0438
    @fecarn0438 4 года назад +3

    ክክክክክክክክ 😀 ቤቶች አሳቃችሁኝ ሆሆ ሻሽቱ ❤

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ርስቴ ተባብረን አሳደግንሽ እኮ የኔ ቅመም ስወድሽ 😍😍😍😍😍

  • @mensurmereja
    @mensurmereja 4 года назад +22

    እርስቴ አጉል ፈጠን ፈጠን ማለት አበዛሽ!!!

    • @መስኩየተዋህዶልጅ
      @መስኩየተዋህዶልጅ 4 года назад +5

      ቅናት ያሳብዳል አሉ እነከለ

    • @mensurmereja
      @mensurmereja 4 года назад

      @@መስኩየተዋህዶልጅ ❥❥❥ እወዳታለውኮ

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 4 года назад +1

      እኔማ እውዳት ነበር ግን ባሌ ውበቷ ቆንጆ ነው ካለወድህ በቃ ቅናት አደረብኝ ጠላኃት

    • @mensurmereja
      @mensurmereja 4 года назад

      @@myfullhope1272 kkkkkk

  • @sanahamoud2624
    @sanahamoud2624 4 года назад +54

    ማነው እንደኔ ፍቅር የራበው😢

  • @የማርያምነኝየክርስቶስፍሬ

    ሆ… በሳቅ

  • @messiymessiy4625
    @messiymessiy4625 4 года назад +1

    ዋዉዉ ቤትች ሰወዳችሁ ጡሩ ትምህሪትነዉ እረሰትዬ አደናቂሺኘ ሁላችሁንም ዉድድ💚💛❤

  • @sekutibenteslam3633
    @sekutibenteslam3633 4 года назад +42

    Sewdeachu like gechugn zare becha Ehtiopia le zelalem tesak🇪🇹👍😘

  • @aimesegedbeiay9960
    @aimesegedbeiay9960 4 года назад +1

    አበስኩ ገበርኩ ማድግ እንደዚ ከሆነማ ባፍንጭኤ ይውጣ ክክክክክክክ አይ በዜ ትክክል የኔም ሃሳብ ነው የሃገሬ ሰኦች ሁላቹም እወዳቹሀለው ሰላማቹ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለውገኖቻችን እንደኔ የሀገራችን ሰላም የናፈቃቹ እስኪ በላይክ አሳውቁን

  • @senifkl3954
    @senifkl3954 4 года назад +15

    ኮመት ማበብ ደስ ይለኝ ነበር ግን። ችግራቹን ብቻ ስለምታወሩ አስጠላቹሁን ቤቶች ስወዳቹ

  • @bilisummabasha7115
    @bilisummabasha7115 2 года назад +1

    Good 👍 reste

  • @ጆኒቦዘኔው
    @ጆኒቦዘኔው 4 года назад +10

    ይቺ እሪስቴ ደርሳለች ብዬ ነበር ምሰማኝ አጣሁኝ እንጂ
    እሪስቴን ምትሉ 👍

  • @HhGg-nz9hj
    @HhGg-nz9hj 4 года назад +2

    ዋውውው ቤቶችን እንደኒ የሚወድ ማነው ፍቅር ከየለ ሁሉ ከቱ ነው

  • @hawatube9505
    @hawatube9505 4 года назад +24

    10ኛ ነኝ በናታችሁ ግጩኝ አትከፍሉበትም ስድብ አልፈልግም

    • @fatumahmohammad6129
      @fatumahmohammad6129 4 года назад

      አረ ብር ይግጭሽ

    • @hawatube9505
      @hawatube9505 4 года назад

      @@fatumahmohammad6129
      አሜን አሜን

    • @mezwurhffjk9533
      @mezwurhffjk9533 4 года назад

      በእናታችሁ ብለሽ በእናት ቀልድ የለም

  • @ወለተእየሱስ-የ8ጠ
    @ወለተእየሱስ-የ8ጠ 4 года назад

    ቤቶች እየ አስተማሪ አዝናኝ ነዉ ቀጥልበት ዉድድ

  • @ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ

    ሆ እኛ አርብ አገር እንደተቀመጥነ እርስቴ ለጠበሳ ደርሰች የሚቀጥለውን ስጨርስ እኮመንት አለሁ

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 4 года назад +2

    በጣም አስተማሪ ሥራ ሠራችሁ።

  • @lfayoutop1468
    @lfayoutop1468 4 года назад +5

    ውዶቼ መጣችሁ እንኩዋን መጣችሁልን
    የስደት ጉዋዶቼ እንዴት ናችሁ ሳምንቱ እንዴት ነበር በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 года назад

      amen!ውዴ😘ቻናሌን ሰብስክ በማድረግ ጠቃሚ መረጃ አግኚ

  • @Zahra-np1jf
    @Zahra-np1jf 2 месяца назад +1

    ሆ😅😅😅😅ሆሆ

  • @ganetbnj5262
    @ganetbnj5262 4 года назад +27

    እደኔ እርሥቴን የሚወድ እሢ ላይክ 👍❤

  • @netsanetfikadu2087
    @netsanetfikadu2087 4 года назад +2

    በዚህ አጋጣሚ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር መግባባትን ብንማር አንድ ላይ ብንተሳሰብ ጥሩ ነው።
    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን 💚💛❤

  • @roziyemariyamlij358
    @roziyemariyamlij358 4 года назад +5

    ኮመንት ማንበብ ዉስጤ ነው አስኪ አንደኔ ማንበብ አምዎድ ላይክ ይግጭኝ

  • @selamawitmersha214
    @selamawitmersha214 2 года назад +1

    Butter 🥰😍🤩👍👏👍👏👌💯💜💙💚😘😘😘😘💝💖💗💓💞💕❣❤🧡💛💚💕💜❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❣❣❤❣❤❣❣❤❣❤❣❣❤❣❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍💝💝💝💝💝💝💝💖💝💝💙💙💙💙💙💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎 buetuful

    • @wudassie8706
      @wudassie8706 2 года назад

      Wow. ❤💝💖❣💎💓❤💓💕💖💖💖💖💖💖💗💙💚💛🧡💜💝💞❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎 good

    • @zoyadawit9347
      @zoyadawit9347 Год назад

      Hfgchdhdhd

  • @ሰላማዊትየድንግልማርያምል

    እደው በቤቶች ሞት ይሁንባችሁ 427ኛ ነኝ እስኪ ቤቶችን የምወዱ በፍቅረ የምታዩ like አድረጉኝ😍😍😍

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 4 года назад +1

    እች ምን ሆ ሆ ትይብኝ አለሽ እኔ ሻሸ ዝም ብለሽ ስታይኝ ሆ እመስልሻለሁ አላለችም 😂😂😂😂😘😘

  • @cell9826
    @cell9826 4 года назад +19

    ቤቶች እደኔ የሚወድ በላይክ አሳዩኝ

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 года назад

      አሳየሁሽውዴ😍😀ቻናሌን ሰብ በማድረግ ጠቃሚ መረጃዎች አግኚ

  • @michaelabraham4503
    @michaelabraham4503 4 года назад

    Gobez Lij Rstie.& Big credit for all of you #Betoch

  • @fatumalove6174
    @fatumalove6174 4 года назад +9

    ሀሪፍነው እስኪዛሬ 95 ነኝ like me

  • @tsehaytsehay3677
    @tsehaytsehay3677 4 года назад +2

    ዋውውውውውውው
    ምርጥ ብቻ ትምህርት እንውስድ ሴትወችየ

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 4 года назад +6

    *ጨባጣ ለማጣ አለች ሻሽውይ 😃😃ወይ እርስቴ ወደ አሜሪካን የሚወስድሽ መጣ ክክክ የኔ ቤተሰቦች ቢሆኑ እደ እርስቴ ስልክ ሳወራ ባገኙኝ እግር እግሬ እያሉ ከቤት እስከ ቀበሌ ነበር ያሜራሩጡኝ🙆🙆*

  • @መልካምተናገርአለያዝምበል

    የምር ሀሪፍ ነው በጣም አስተማሪ ነው ርስትየ እውነትም ቅመም ነሽ እኮ 💓💓ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ

  • @sofiadinsafa7331
    @sofiadinsafa7331 4 года назад +4

    ቤቶች እንካን ደና አመጣሁ
    fB እድሜህ ይጠር
    ስንት ሰው ነው እደዚህ ጉድ ምታደርጉት አይ ወንድ
    በጣም ትምህርት ስጪ ነው በቃ ለኔ ዘመን የማይሽረው ነው ብያለሁ

  • @አህሊየመርሳዋቀበጥ
    @አህሊየመርሳዋቀበጥ 4 года назад +1

    ቤቶችየውድድድ❤❤❤እርስትየየኔቀሽት👌ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌

  • @merhi8895
    @merhi8895 4 года назад +4

    እንኳን መጣቹሁ ቤቶችየ 😍😍