መንፈስ እንዴት ሰውን ያነባል እንዴትስ ግንኙት ሊያደርግ ይችላል ? ~ እፎይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 24

  • @Asamiewman
    @Asamiewman 12 дней назад +5

    እግዚኣብሄር ይርዳችሁ ወንድሞቻችን መንገዳችሁን ያቅናላችሁ ያባቶቻችሁን ጸጋና እውቀት ያድላችሁ

  • @abbutesfaye4758
    @abbutesfaye4758 12 дней назад +5

    ውይ እፎይ ለእውነት የላከህ ጌታ እሱ ይጠብቅህ!!!

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 12 дней назад +5

    እግዚያብሔር ይርዳው ልጁን

  • @MebritLambebo
    @MebritLambebo 12 дней назад +4

    አፎዬ እግዚአብሔር ይጥበቅ የሰድበ ውርጃን ትቋቅም ብትግሰት ችልክነው ምታሰትና ግረው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @የግዮንባለቤት
    @የግዮንባለቤት 12 дней назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 12 дней назад +3

    እፎያችን እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Betifkr-k7h
    @Betifkr-k7h 12 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቻችን

  • @Askalayalea
    @Askalayalea 12 дней назад +1

    Mashalla

  • @jilojilo-q1v
    @jilojilo-q1v 4 дня назад

    LAK ARGU❤ EFOYI❤

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 12 дней назад +2

    እፎይ ለምታደርገው ንግግር ሁሉ ሱራ ጥቀስልን ሪፈረንሳችን ነው።

  • @endeshawwudie1290
    @endeshawwudie1290 12 дней назад

    እፎይ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አድራሻህ ለማንም አታሳውቅ፡፡ አነዚህ ደንቆሮ ሆዳም ኡስታዞች ምንም አያመጡም የነሱ ሀይማኖት በውሸትናበመግደል ላይ የተመሰረተ ነው፡፡

  • @lishangetacgew7778
    @lishangetacgew7778 10 дней назад +1

    Alhamdulilah i am muslim❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍 allah is my God ❤❤❤❤❤❤❤🥹🥹🫶💞💕❤️‍🩹🌷🌷🌷🌷

  • @sabilasahila407
    @sabilasahila407 6 дней назад

    እረ እገባችሁ ላይክ ሸሸር አድርጉ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ

  • @lakewabebe685
    @lakewabebe685 12 дней назад

    ጌሞች ቫይረስ ሊሆኑ ይችላሉ ።

  • @Hala-j9l
    @Hala-j9l 12 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mekides-l8q
    @Mekides-l8q 12 дней назад

    ብሠማዉ በጣምደስይለኛል ቢድወዉንን በናታችሁ ተባበሩኝ

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 12 дней назад +1

    ሰላም አለቃ እፎይ አቡ ሀይደር የ፫ ቀን የሰጠን ለምንድነው? ጅኒ መጠኑ ምን ያህል ነው? እህቶቻችንን እንዳይጎዳብን።

  • @Ayn-r3j
    @Ayn-r3j 12 дней назад +1

    የገጠር ሽንት ቤት እኮ ከአንተ የሚበልጥ መዓዛ ያለው አንጅ አንተ ገጠሬውን ተሳድበህ ሞተሀል ባዶ ከምትሳደብ ለማወቅ አትሞክርም ይልቅ ባለጌ ነህ ጭፍን ለአጋንንት ከመኖር ፈጣሪ ይጠብቀን አሜን

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    አይነጥላ አወ ሌሴት ሚሲቴ ለወድ ባሌ ብላ ስለምታስብ ብዙቁመቀር የምታደርግ መንፈስ ናት ግን አረበኛ ጆኒ ይባላል እኔም ነበርኩ አረብ አገር

  • @eyobmekuria3322
    @eyobmekuria3322 12 дней назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂የእግሩን ነገር አጣሩልን በየትኛው እግሬ ልግባ

  • @TakkoushCell-v6o
    @TakkoushCell-v6o 12 дней назад

    እንደዛከሆ ኢሳ ሙሉ አካል አይደለም ማለትነው ሲቀጥል አባቱ ጅብሪል ነው

    • @eyobmekuria3322
      @eyobmekuria3322 12 дней назад

      አይዞህ አባትህ ማነው😂😂😂😂😂

  • @የግዮንባለቤት
    @የግዮንባለቤት 12 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @የግዮንባለቤት
    @የግዮንባለቤት 12 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን