የጌታቸው ረዳ የመጨረሻው መጀመሪያ "የፖለቲካ የቁም ኑዛዜ"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 46

  • @mulugetaabreha1151
    @mulugetaabreha1151 11 часов назад +15

    የትናንት በትግራህዝብ ላይ የፈፀምከወ
    ግፍና በደል አይረሳም የግዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር

  • @aregaiw
    @aregaiw 7 часов назад +4

    እባክህ አቁም፣ ጄኖሳይደር

  • @GUZOPLUS-t8j
    @GUZOPLUS-t8j 12 часов назад +13

    ኤርሚያስ ባንተ ቤት እኮ ትግራይና ትግራዮች ዘንድ እሰማለሁ ብለህ እያሰብክ ይሆና😂ለማንኛዉም አንተ የምታወራዉ ተመልሰህ ስማዉ ምናልባት ለዉስጥህ እርካታ ይሆንሃል😂ደረጃህን እወቅ እንጂ😂

  • @teddygirma5135
    @teddygirma5135 11 часов назад +8

    አሁን ግልፅ ሆነህልኛል !! ሃገሪቱ በርካታ ችግሮች በለበት ወቅት 7 ቀን ሙሉ ትግራይ ላይ ብቻ ችክ ያልክበት ምክንያት የጥላቻ አልያም የሴራ ተልዕኮ እንዳለህ ተረድቻለዉ ። አለስልሰህ ጀምረህ ወድጄህ ስሰማህ ቆይቼ ዛሬ እንደ ትላንቱ ልታጃጅለን ትሞክር ። ማፈሪያ አንተና አንተን መሰል መሰሪዎችን ሰምተን ነዉ ሃገር ያጠፋነዉ !!!!

    • @MaklitTamiru
      @MaklitTamiru Час назад

      እኔ ደሞ ያልገባኝ ሰሜኖች ኤርትራን ጨምሮ ሌብነት ላይ እንዴት በዚህ ደረጃ ኤክስፓርት ሆናችሁ ግን? ሌላ ግዜ ሃይማኖተኞች ነን ምናምን ግርግር የት አለ?ተንኮል ሁሉ ምንጩ እዛዉ።

  • @semereberhane3718
    @semereberhane3718 5 часов назад +1

    እውነቱን ሲነግሩህ ምንድነው እንደ አበደ ሰው ጨርቅህን መጣል ጀመርክ አየ ዋሾ መጨረሻህን ይህ ነው።

  • @SendaBerkue
    @SendaBerkue 2 часа назад +2

    😮😮😮 Anta meneme Alagegeheme! Eza wuste nebereke! Tinashe alagengeheme?😃

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 7 часов назад +2

    ያፈስከው ደም ከአሁን በፍት አይበቃም

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 11 часов назад +1

    ኤርሚያስ እንደምን አደርክ እኔ በጣም የሚገርመኝና ከማደንቅህ አንዱ መፀሐፍ ወጥቶ በገቢያ ላይ መዋሉ በደንብ ሳይሰማ አንተ ግን በፍጥነት ገዝተህ አንብበህ ጨርሰህ ስትቸነትን ስሰማ በጣም እደነቅብሃለሁ ለዚህ ጥሩ ምሳሌዬ የቅርብ ጓደኛዬ የስሜነህ ባይርስ መፀሐፍ ገና እየተዋወቀ ኤርሚያስ ግን በቅፅፈት አንብበህ ስታብራራ ገርሞኛል አሁን የትግራይ ጀነራል የፃፈው መፀሐፍን ይሄኔ እያነበብክ ከግማሽ በላይ አንብበኸዋል ብዬ ገምታለሁ፡፡

  • @gebeyehuzerihun7879
    @gebeyehuzerihun7879 4 часа назад +1

    ጌታቸው ፡ አይዘርፍም ፡ ንፁህ ፡ ነው። ብቻውን ፡ ነው። እነደብረፅዮን ፡ ግን ፡ እየዘረፉ ፡ ነው። እያልከን ፡ ነው ?እንደው ፡ አታፍርም ፡ ፡ በስተመጨረሻ ፡ ምን ፡ ነካህ ?

  • @raytigi8892
    @raytigi8892 6 часов назад +2

    አንተ ቪኦኤ ላይ ቀረብክ አልቀረብክ ምን ለዉጥ ማምጣት ትችላለህ

  • @MEKONNENABEBE-bk4xu
    @MEKONNENABEBE-bk4xu 12 часов назад +7

    አንተን ሰው ብለው ነው ስላንተ የሚጨነቁት ? በራስህ ፍቅር ወድቀሀል

  • @tekibrhanu9952
    @tekibrhanu9952 55 минут назад

    Ere ebakihe ermiyas bewuket awera........🎉

  • @gizawdamena1160
    @gizawdamena1160 9 часов назад

    Thank you

  • @eliasmetalign526
    @eliasmetalign526 9 часов назад +1

    ግን ለምንድን ነው ይህ ሁሉ ማብራሪያ ያሥፈለገህ ?? ለምንድን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይቶችን አታደርግም ?? መፅሐፍቶችህ በቃ ምርጥ ናቸው ። ብዙ ነገር ሕዝቡ አውቋል።

  • @MaklitTamiru
    @MaklitTamiru Час назад

    ፖሊትካም እንዲህ ከበለቤቱ ያምራል።ኤርሚያስ እንኳንም ከዚያ ትብታብ ቡድን ወተ እንዲህ በነፃነት ችሎታህን አሳየን።

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 10 часов назад +2

    Erso Ke Bilsigina Tetaltew Ke Woyane Tetaltew Ke Shabia Tetaltew Ke Fano Tetaltew Keman Gar Naw Wedefit Ethiopian Yemimerut .

  • @semereberhane3718
    @semereberhane3718 4 часа назад +1

    ከሁሉም ሚድያዎች ያባረሩህ የውሸትህ ጥግ ስላልቻሉት ነው የሚባለው እውነቱን ተጋለጠ አሁን እያበድክ ነህ ምን ይደረግ ቻለው ኤርምያስ የዋሾ ንጉስ።

  • @user-ei7zk3wv4f
    @user-ei7zk3wv4f 11 часов назад +1

    ዝርፍያው ማ ኦቀናበረውና? እው ነቱ በግዜው ይወጣል:: ጌታቸው the orator , he is good in telling a story::

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe 12 часов назад +5

    የኛ አዋቂ disprove ለማለት deprove ትላለህ ?😂😂😂

  • @HagosGirmayTigray
    @HagosGirmayTigray 9 часов назад +3

    ብርሃነ ጀግና ነው በመረጃ ነው የኣንተን ችግር ያስቀመጠልህ።

  • @PejoBianci
    @PejoBianci 3 часа назад

    Mr Sprinter!!! 🇪🇹 🇪🇹

  • @ትግራይሰብኪመንእዩ
    @ትግራይሰብኪመንእዩ 8 часов назад +1

    ኤርሚ እንዲህ አይነት ሰዎች 27:37 ነው እየገጠሙን ያሉት😅

  • @fuadshemsu1216
    @fuadshemsu1216 3 часа назад

    ኤርሚ ይሄን ሁሉ ጉድ ይዘህ አለማበድህ እኔ ልቤን አመመኝ እያቅለሸለሸኝ ነው

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 21 минуту назад

    የኤሪሚያስ ባህሪዎች 👉ግዜ ከተደፋብህ ይወነጅላል ጊዜ ከነሳህ እቅፍ ድግፍ ላይ ይሰቅልሀል😂😂😂😂

  • @aklilukasaye1224
    @aklilukasaye1224 10 часов назад +2

    ከባልህ ከሀብታሙ ጋር ከተጣላህ ጀምሮ ጤና አልተሰማህም ታብዳለህ እንጂ ሀብታሙ አይፈልግህም

  • @SendaBerkue
    @SendaBerkue 2 часа назад

    Hello........🧐😒
    "L ALEFAE KIREMET BETE AYSERAME!"🧐😒

  • @TewodrosGebreyohans
    @TewodrosGebreyohans 11 часов назад +1

    ERMIYAS WEDI WAQUGERA TEREGAGA BITIL FORSH BEKA YBEKAHAL AMERICA NEW YALEHEW SERTEH BILA ENDEWUM ZEBENINET EMIYAMRIBIH YMESLENAL

    • @sportfootballtribunbybiniy2973
      @sportfootballtribunbybiniy2973 5 часов назад

      እሱ ምን አረገ ሀቅ ተናገረ እንጂ ። ዛሬ ደግሞ በዝታቹዋል ምን ተገኝቶ ነው እዚህ ቻናል ላይ ።😂😂😂

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 24 минуты назад

    ኤርሚያስ የpp ተላላኪ ነው ምንጮች ነገሩኝ ምለው ብልፅግና ነግረውት አጀንዳ ይሰጣል

  • @TATSAMEKSOLOMON
    @TATSAMEKSOLOMON 2 часа назад

    why do not you write about Amhara rehablitation and to days OVID

  • @aklilukasaye1224
    @aklilukasaye1224 11 часов назад +3

    የሀብታሙ ሚስት እራስህን አታካብድ

    • @FNeway
      @FNeway Час назад

      አይ ካህሳይ

  • @demessiet
    @demessiet 7 часов назад

    ኤርሚያስ የወሰድከው 180° የዞረ መንገድ ይበል የሚባል ነው: ቀድሞውኑ ወያኔን ከአንተ በላይ ሊያውቅ የሚችል የለም ምክንያቱም ፊደል ስላስቆጠርካቸው ስነልቦናቸውን ለመረዳት አትቸገርም ብዬ ነው: በተረፈ በፖለቲካ ሊኮረፍ ይችላል ነገር ግን በፍፁም በሃገር ላይ አይኮረፍም : ስለዚህ ያለፈውን ለመካስ ጊዜው አሁን ነው በርታ ።

  • @abdurahmanahmed-p8e
    @abdurahmanahmed-p8e 6 часов назад

    ተው እንጂ

  • @KinGOptiC
    @KinGOptiC 9 часов назад +1

    Pls differentiate between individuals party society and country. You dont have basis you dont have the experience to live in terror and fear. I wish you be balanced as you sometimes do
    I really feel sorry to support Abiy for any reason, bc he is what he is and always blame TPLF as it is only an idea. Regards

  • @efremmengisteab5391
    @efremmengisteab5391 40 минут назад

    Non Sense analysis . ERIMIAS disregard

  • @eliasmetalign526
    @eliasmetalign526 9 часов назад +1

    መቸም ኤርሚያስን ዝቅ አድርጎ መገመት ከአምበሣ አፍ ማምለጥ ነው። ልጁ ማለትም ኤርሚያስ በጣም ይችላል።

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 12 часов назад +2

    ኤርሚዬ እንኳንተማርክ ማንም እማይቀማህን ቅርስ ይዘሀል ጁንታውን ካንተ በላይ እሚያውቀው ስለሌለ ጭፍሮቹ ደማቸው ይፈላል የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ

  • @KeremuJemal-hj1kh
    @KeremuJemal-hj1kh 10 часов назад

    ሰልቫጅ ጨርቅም ያስመጡ ነበር

  • @ayeleraberra4338
    @ayeleraberra4338 11 часов назад

    አንተና ሃይለ ደደቢት አንድ አይነት ስልጠና የወሰዳችሁ ትመስላላችሁ