በ12ኛ ክፍል ፈተና ከሴቶች ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው ሰአዳ ጀማል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 181

  • @ኢትዮ-ጨ6ለ
    @ኢትዮ-ጨ6ለ 3 года назад +8

    ምድረ ዘረኛ ከዜ ትልቅ ተማሩ የኔ ብሄር ነው የተሻለ የኔ ነው ብሄር ነው ከኢትዮጵያ ብሄረሰቦች የተሻለ ብለ የምታስቡ ጭቃ አስተሳሰብ ያላቹ መሀይማን ከዚ ቢያንስ ተማሩ !!! ከየትኛውም ብሄር ብትመጣም ብሄርህ መለያህ እንጂ የደረጃ መስፈርት አይደለም ትልቅ ማንነትህ ፈጣሪ የሰጠህ እውቀትህ እና ለሌላው የተሻለ ነገር ማሳየትህ መጥቀምህ ነው!!!

  • @የምድረ-ከብድክስታኔ
    @የምድረ-ከብድክስታኔ 3 года назад +15

    እግዚአብሔር ይርዳሽ። እህቴ የለፋ የልፋቱን ሲያገኝ ደስ ይላል።❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘

  • @sabontuwalloo4444
    @sabontuwalloo4444 3 года назад +19

    💐💐💐💪💪💪💪ጀግናችን ነሽ እህቴ እኔ ያሸነፍኩ ያክል ነው የተሰማኝ ደስታ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ማሻአላህ ሳዓዲ የኛ ጀግኒት አኮራሽን አላህ ከዚህም በላህ ከፍፍፍፍፍፍፍ ያለ ደረጃ ላይ አድርሶሽ ከሃገራችን አልፎ ለዓለም የምትጠቅሚ ያድርግሽ ለወላጆችሽም አላህ የድካምሽን ፍሬ ለማየት ያብቃቸው በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ከአንቺ 👍👍👍👍👍👍😘😘👌👌👌

  • @ሒጃቤመለያዬነዉ
    @ሒጃቤመለያዬነዉ 3 года назад +13

    ማሻ አላህ😘! አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ማማዬ

  • @ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ጐ1ሸ

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ ሰአዳ አልሀምዱሊላህ በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ከአላህ በታች ለወላጆቼሽ ለመምህራን ምስጋና ይገባቸው ❤🇪🇹 የባዴ ኑድ አለ የድበልንሽ

  • @suzanakaleb2286
    @suzanakaleb2286 3 года назад +11

    ጎበዝ በርቺ! ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ የናንተም ጥረት ነው!

  • @rapileeilix1677
    @rapileeilix1677 3 года назад +25

    Msha Allah sister ❤ we proud of as we are Muslims in the world. God bless you keep maintain your hard work ❤❣ from Somalia 🇸🇴

  • @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
    @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ 3 года назад +3

    ማሻ አላህ💯አላህ አገረችንን ሰለም የድርግልን👏👏👏🙌👍👍💯💯💪

  • @sabontuwalloo4444
    @sabontuwalloo4444 3 года назад +6

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ ሰአዳዬ ደስታሽ ደስታችን ነው በርቺ ማማዬ❤❤❤❤ 💐💐💐💐💐💐

  • @mubarakkadir5880
    @mubarakkadir5880 3 года назад +4

    ማሻ አላህ አላህ የበለጣ ደራጃ አድርሶሽ የሰይን ውዷ እህቴ

  • @rahmaseid568
    @rahmaseid568 2 года назад

    ማሻአላህ አላህበእውቀትላይእውቀት ይጨምርልሺእህቴ

  • @hannatadesse9984
    @hannatadesse9984 3 года назад +3

    Zendro enem tefetan nen tru wetet temenuln and u are my role model sada

  • @zebibashemsu4806
    @zebibashemsu4806 3 года назад +2

    ማሻ አላህ አላህ እሥከ መጨራሽው መለካም ያራግልሽ

  • @shamilhamza6703
    @shamilhamza6703 3 года назад +2

    እንኳን ለዚህ ውጤት እባቃሽ ማሻአላህ ተባረከላህ!! በሀገራችን ታሪክ ከወንዶችም በመብለጥ ከፍተኛ ውጤት በማምጣት መልካም አረአያነትሽን አሳይተሻል ጀግኒት ኢትዮጵያዊት ነሽ፡፡ከዚህም በኋላ ጠንክረሽ በመስራት በአለም መድረክ ስመጥር ተመራማሪ ሆነሽ እንደምታኮሪን ሙሉ ተስፋ አለን፡፡ከሁሉም በላይ ለሆነው ምስጋና ለአለማት ጌታ እላህ ይሁን፡፡ ቀጥሎም ለታታሪና ጀግና ወላጆሽ እንዲሁም ለሀይር ሀንዚ ጀግና መምህራኖች የከበረ ምስጋና ይድረስልኝ ፡፡

  • @AmalAmal-mt2eg
    @AmalAmal-mt2eg 3 года назад +6

    Congratulations Marshall, Tbarklah. Go big, Allah's your help.
    I wish like u my grandchildren will be. Amen. Alhuma Amen.

  • @jfi9891
    @jfi9891 2 года назад +1

    ማሻአ አሏህ
    አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላቺሁ

  • @wsaeswsaw7944
    @wsaeswsaw7944 3 года назад +1

    አለህይጠብቃሽ

  • @seadaendiris4835
    @seadaendiris4835 3 года назад +4

    ማሻ አላህ በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን

    • @sciencetube9831
      @sciencetube9831 Год назад +1

      ruclips.net/video/YNaqeOcV3ZQ/видео.html

  • @compachannel8022
    @compachannel8022 3 года назад +2

    ማሻ አላህ ሳዱ እንኳን ደስስስስስስስስ አለሽ!!!!!! ቤተሰቦሽንም እንኳን ደስስስስስስስስ አላቸው። አይ አባ ፋአድ የድዋ ሰብ።

  • @Bec-y3q
    @Bec-y3q 3 года назад +1

    አላህ ይግዘሸ የባድ ወልደ !!!

  • @hadiethio-
    @hadiethio- 3 года назад +5

    ጎበዝ በርቺ ማማዬ

  • @remlahabib2817
    @remlahabib2817 Год назад

    Mashallah you are our hero we proud of you If it wasn't for you I wouldn't write this May Allah's support be with you forever

  • @hawahawa6479
    @hawahawa6479 3 года назад

    መሻአላህ በጣምደስይላል። እኔመማር። በጣእፈልግነበር ግንታስበዉ። የሚሳካልአይመስለኝም ያዉ ኢሸአላህ።

  • @አልሃምዱሊላህተወከልአለአ

    ትክክል አሏህ ወላጆቻችን ያቆይል የቤተሰብ ውጤት ነው የልጆች እድገት

  • @mehdiseid9041
    @mehdiseid9041 2 года назад

    የኔ ሡመያ ጀግናነሽ አላህ ይጨምርልሽ

  • @muhasinadem7980
    @muhasinadem7980 3 года назад +1

    masha ALLAH ብለናል በርቺ

  • @ghutyi5107
    @ghutyi5107 3 года назад +3

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @mussahussen2719
    @mussahussen2719 3 года назад +2

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሏህ ይጨምርልሺ

    • @sciencetube9831
      @sciencetube9831 Год назад

      ruclips.net/video/YNaqeOcV3ZQ/видео.html

  • @nefth6696
    @nefth6696 3 года назад +3

    መሸለሀ ሰደ ኡኑከኑ ደሰ አለሺ ልሴቶቹ ተሚሰሌ ነሹ

  • @feruzajemal5240
    @feruzajemal5240 3 года назад +2

    MashAllah ALLAH endanchi yaderegn

    • @sciencetube9831
      @sciencetube9831 Год назад

      ruclips.net/video/YNaqeOcV3ZQ/видео.html

  • @WolloCheffaa
    @WolloCheffaa 2 года назад

    Maasha Allaah
    ማሻ ኣላህ ✔💟

  • @WorabeTube
    @WorabeTube 3 года назад +1

    ማሻአላህ ሰአዳዬ

  • @saragesese1151
    @saragesese1151 Год назад

    ጎዘ በርች እህቴ በሔርተኝነት አይጠቅምም

  • @zeyinurahmetoahmed7950
    @zeyinurahmetoahmed7950 3 года назад +2

    ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Год назад

    ማሻ አላህ ተባረከላህ

  • @zeynebamohammed153
    @zeynebamohammed153 2 года назад

    ማሻአላህጎበዝ፣ቀጣዩን፣አላህ፣ያግራራልሽ

  • @aminaali4281
    @aminaali4281 3 года назад +1

    Masha Allah sis am so proud of you!!!
    Ur role model for us👏

  • @zekariamohamed1963
    @zekariamohamed1963 3 года назад

    Akuriteshinal betam, Allah yichemirilish

  • @SudiyaAwol
    @SudiyaAwol 3 года назад

    ማሻ አሏህ ያሲልጤቴ ባሬደ ሀበይ ደስ በለሽ አለሀ ያድበልሽ በርች ጎቦዝ🔶◻◼🇪🇹

  • @zoomfamilyethiopia3049
    @zoomfamilyethiopia3049 3 года назад +2

    መሻ አለህ ብያለው

  • @eriboy2421
    @eriboy2421 3 года назад +2

    Mashallah 🥰

  • @sabontuwalloo4444
    @sabontuwalloo4444 3 года назад +2

    ❤❤❤❤አላህ ያጠንክርሽ

  • @Abdulfetasiltew
    @Abdulfetasiltew 3 года назад

    አላህ ይጨምርልሽ

  • @KM-qx3wq
    @KM-qx3wq 3 года назад

    ጎበዝ ዉዴ

  • @Danatube721
    @Danatube721 3 года назад

    Ma'sha allah jegna lej mert beteseb allah yechemrlachehu abo lejochen endeh arge mastemar masadeg emegnlehu yareb yasakalegn

  • @rabiashfaro1449
    @rabiashfaro1449 3 года назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምራልሺ ኢንሻ አላህ

  • @berkaemuaymen2681
    @berkaemuaymen2681 3 года назад +1

    የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ በርቺ

  • @TeslimBehre
    @TeslimBehre Год назад

    Congratulation sada Iwish you will continue!!

  • @umuabdullah1077
    @umuabdullah1077 3 года назад

    Ma sha Allah
    Ma sha Allah enkan dess alesh

  • @aa-ke2tx
    @aa-ke2tx 3 года назад +3

    እባክሽ የስአዳን ስልክ ቁጥር ብትልኪልኝ መልካም ነበር።

  • @ebaduareb2860
    @ebaduareb2860 3 года назад +1

    ማሻ አላህ በርቺ

  • @dkm1666
    @dkm1666 3 года назад +2

    GOOD GIRL GO AHEAD BE A MODEL FOR ATHER ETHIOPIN GIRLS GOD BLESS YOU

  • @yimsa8415
    @yimsa8415 3 года назад

    ማሽአሏህ አሏህ ያሰበችበት ያድርሳት

  • @Burbaan5067
    @Burbaan5067 3 года назад +2

    ማሻ አላህ

  • @hawamuhamed8550
    @hawamuhamed8550 3 года назад

    ማሻ አላህ የኔ ማር እንካን ደስ አለሽ

  • @ታታዥአታወልክአዳሜስልጤዋ

    መሻለህ

  • @fueefuee5552
    @fueefuee5552 3 года назад +3

    Masha allh sisters keep on

  • @Bec-y3q
    @Bec-y3q 3 года назад

    Maa Shaa Allah !!!

  • @husainabomousa750
    @husainabomousa750 3 года назад

    ما شاء الله تبارك الله الله يحفظك

  • @AaBb-xt2op
    @AaBb-xt2op 2 года назад

    መሻአላህ ሀያቲ

  • @sabontuwalloo4444
    @sabontuwalloo4444 3 года назад

    ማሻ አላህ 💐💐💐💐💐💪💪💪💪💪

  • @sarass2644
    @sarass2644 3 года назад

    Betam gobeza ysetweche hulue temselet neshe fetri ysebswebet dergea yderseshe sada lbetsebsem ergem edemna tena ysetachwe kef yele dergea derseshe lemyet yebkachwe yebken eheta desetesh desetachen nwe ytemr wedeko aywedem tenker 💪💪❤❤❤👌👌🙏

  • @ademhersha1530
    @ademhersha1530 2 года назад +1

    Maashaa allah
    አኮራሺን

  • @user-jj3oq5zw6c
    @user-jj3oq5zw6c 3 года назад

    Yene gobez 🥰🥰🥰 andegha nesh welahi

  • @zahraethiopia2954
    @zahraethiopia2954 3 года назад

    ማሸአለህ እህቴ

  • @ahmedyusuf1464
    @ahmedyusuf1464 3 года назад

    Maasha allaah
    Congratulation.

  • @shmfrp262
    @shmfrp262 3 года назад

    Masha allahi berchi

  • @mohamedabdellakader8547
    @mohamedabdellakader8547 2 года назад

    Great girl.

  • @jemalgushish3734
    @jemalgushish3734 3 года назад

    wow yemr allah yicemrlsh masha allah

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 3 года назад

    Masha Allah tebarkallah

  • @ifviwiivzkqvi7620
    @ifviwiivzkqvi7620 2 года назад

    masa Allhe

  • @shamsiaawal9628
    @shamsiaawal9628 Год назад

    masallah allah

  • @ሀያዕየኢማንመስፈርት-ቀ8ከ

    ማሻአላልእህቴበርቾ

  • @fuadtorayyoutube4266
    @fuadtorayyoutube4266 3 года назад

    Masha alah የባዴ ኑድ

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ 2 года назад

    ዋው ደስ ይላል

  • @nostredamos1808
    @nostredamos1808 3 года назад +1

    God bless you

  • @fufutube7859
    @fufutube7859 3 года назад

    Masha allah masha allah 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hshsh1250
    @hshsh1250 3 года назад

    ማሻአላህህህህህ ማሬ

  • @ilovemymom1620
    @ilovemymom1620 3 года назад

    ማሻ አላህ ብያለሁ ልእልቷ😍😍😍😍😍😍😍

  • @جمالاثيوبيا-ق3ت
    @جمالاثيوبيا-ق3ت 3 года назад

    መሸአለህ በሏት ሁለቹም

  • @wsaeswsaw7944
    @wsaeswsaw7944 3 года назад

    ማሸአለህ

  • @theprove9643
    @theprove9643 3 года назад

    Mashallah
    I am proud of u

  • @nebiyoumelisie309
    @nebiyoumelisie309 3 года назад

    Mashallah allah be kefitaw yanurish

  • @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
    @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ 3 года назад

    መሻአላህ የኔ እህት

    • @sciencetube9831
      @sciencetube9831 Год назад

      ruclips.net/video/YNaqeOcV3ZQ/видео.html

  • @mohammedjaffer6521
    @mohammedjaffer6521 3 года назад

    ማሻ አላህ!

  • @nurutube5355
    @nurutube5355 3 года назад +1

    ስልኳን ማገኘት የቻለ

    • @kamo9882
      @kamo9882 3 года назад

      ቲሽ!ስልኳን ይላል እንዴ በናታችሁ?!ጨቅላ!!

  • @zulekha9383
    @zulekha9383 3 года назад

    ማሸ አለህ

  • @aleimagamaga6076
    @aleimagamaga6076 3 года назад

    ማሻ አለህ

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 3 года назад +1

    MashAllah

  • @gistrainingebro_gis2174
    @gistrainingebro_gis2174 3 года назад

    MashaAllah

  • @Shamil-n5g
    @Shamil-n5g 3 года назад +1

    ማሻአላህ

  • @shakebeek2636
    @shakebeek2636 3 года назад

    Derom behon gurage selte Le sera enji le were gizem yelawem abooo kazim bely yehone wutet fetari yasayesh

  • @እማዬእወድሽአለሁ
    @እማዬእወድሽአለሁ 3 года назад

    ማሻአላህህ ማሻአላህህህ

  • @nebatreshad8622
    @nebatreshad8622 3 года назад

    Mashaallah

  • @midragenet2075
    @midragenet2075 3 года назад

    maashallah

  • @አብዲማማ
    @አብዲማማ 3 года назад

    አቦስልጤ የድበልየድባብለ የቻል

  • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت

    Mesalh alhmedlillhe

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 3 года назад

    ማሻአላህህ በሉመ

  • @muniraman5731
    @muniraman5731 3 года назад +1

    በአለ ኢዪት እስኪ ኮማትም ለይክም የሰጡ ሰዎች እዳለ ሙስሊም ሁለት ዋይም ሶስት ከሌለ ሀይማኖቶ ያፃፉት እነሱም ስድብ አያቹ አ ከፊሮች ምንም ጥሩ ቢሆን ለሙስሊም ቅን አስቡም ከፊር ብቶን ስእት ሾ ለይ ቃርበለች ስእቶቹ የዩታል ሌለው ቢቃር ለይክ አቃታቻው ታሰማኝ

    • @sabontuwalloo4444
      @sabontuwalloo4444 3 года назад

      ትክክል ወላሂ በጣም ነው የተናደድኩት የአማራ ሙስሊሞች እነዝህ ጋር ነው አንድ ነን የሚሉን የሙስሊም ጠላት መሆናቸውን በግልፅ አሳይተውናል

    • @TheMerahi
      @TheMerahi 3 года назад

      ይኸው እኔ ከፊር፡፡ ሁሉንም ከፊሮች በመወከል እንኳን ደስ አለሽ አህቴ ብያለው፡፡ ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ፡ አይደለም ሙስሊም ክርስቲያን ፡ ለእንስሳት እንኳን እንዳዝንና እንድወድ ታዘኛለች፡፡ ለcomment መዘግየት ይቅርታ አድርጉልን፡፡ እንደውም ጥቁር አንበሳ medicine ከደረሳት፡ በአካል፡ የበለጠ እረዳታለሁ፡፡ ስልኳን ከቻላችሁ ላኩልኝ፡፡ ብዙመርዳት እችላለሁ፡፡ አመሰግናለሁ