Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አመሰግናለሁ ለምታደርጉት ት/ት ግን አላስፈላጊ ነገሮችን ለማስረዳት ሳአትን ባይወስዱ ጥሩ ነው ቀጥታ ወደስራ ወይግቡ ማጠብ መታጠብ መልቀም መብዛት ማነስ ይህን የመሰሉ ነገሮችን ማስረዳት አስፈላጊ አይመስለኝም ቀጥሉበት እናመሰግናል mother
ቪዲዮው በታየው ሰዓት መጠን ስለሚከፍላቸው ነዋ😂
ትክክል እኔም የተንዛዛ ሆኖብኝ ገርሞኝ ነበር😂😂😂😂
ፍቅር የሆነች ሴት.. ደግሞ ቁርጥ ብላ እናቴን ትመስለኛለች... ሁሌ ሳያት እናቴን ታስታውሰኛለች..
ማሚዬ ውድድ ነው የማረጎት ከንግግሮ ከነ ንፅህናዎ ቁርጥ አክስቴን ነው የሚመስሉት እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጦኦት ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርከዎት ደስ የሚሉ እናት ስወደዎት ንፁህ ጥንቁቅ እናት
ማም ካንች ባላውቅም ከእሩዙ ላይ ውሃውን ከሚቀነስ እሩዙ በተሰፈረበት እቃ ለ1 እሩዝ 1ከግማሽ ውሃ ቢሆን የበለጠ አሪፍ ነው ሊላው ትክክል ነሽ ሞክሪው
Betseb enehun
ማዘርዋ ስለምግብ አሠራር ለሠጡን ትምህርት በጣም እናመሠግናለን ረጋብለው ሲያስተምሩ ካለባበሠወ ጋር እናቴ ትዝ አለችኝ ቁርጥ ማሚን አላህ እድሜ ይስጥወት
Thank you so much! you remind me so much of my mom!!! I am a college and your videos help !!!
ፈጣሪ ይባርክሽ ማም እናመሰግናለን 🤲🤲🤲
በጣም ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን
ማዘር ብዙ የምግብ አሰራር አስተምረውኛል ይቀጥሉብት ነገር ግን በጣም በጣም ጊዜ ባይወስዱ ጥሩ ነው ብዙ አላስፈላጊ ነገሮችን ለማስረዳት ይሞክራሉ እጅ በመታጠብ የታወቁ እቃዎችን በማስረዳት ወ.ዘ.ተ ምናልባት የሌሎችን ቪድዮ ይመልከቱ እንዴት ባጭር እና በፍጥነት እንደሚያቀርቡ
Minecraft play ትክክል ነሺ ማር አላስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ትናገራለቸ ወሬ ማብዛ ትወዳለች
nice
that's the way of ethiopian mothers. she's used to that can't help it. get used to it
Minecraft play enatoch endezik nachew mare enam enate endezik nat wanaw gen tmhrtu bcha new kkkk
Asma Nsar። ክፍት አፍ .........
ማሚ በጣም ይመቻል እድሜ ላች ባለ ሙያ አዴረግሽኝ ጤና ይስጥሽ። እሽ ኮሜንቶች እናተ የማትሰሩትን እስዋን አፍጥኝ ምናምን የምትሉት ከፈለጋችሁ አለማየት ካለዛ የኢትዮጵያ ምግብ የታወቀ ነው ሰአት ይፈጃል ሶብር አድርጉ። እሁሉም ላይ ፍጠኝ ነው የምትሉት እባካችሁ አመስግኑ። ለኛም የሚገባን እዴእሳ እረጋ ብላ ስታሳየን ነው
ማዘርዬ በጣም አመሰግናለሁ እድሜና ጤናአብዝቶ አባስቶ ይስጥልኝማዘርዬ ከሩዙ በርሶ እጅ ብጎርስ ክትፎ እደጎረስኩ እቆጥረው ነበር
Betseb enehun beknenet
ማዘር እየ እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ይስጥል ወሏሂ በጣም ምርጥ እናት ናቸው እናቴን አስታወሱኝ የፊታቸው ፈገግታ
ማዘረየ እኮን ደህናመጡ ጠፍተውነበር በሠላምነው እነመሠግናለን እረጅም እድሜ ከጤናጋ አማኑኤል ይስጥልን
Endemamer bekenenet
ምርጥ ኢትዮጽያዊ እናት ለልጆቹዋ ሞያ ታስተምራለች እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ የኔ እናት
ማዘርዬ እድሜና ጤና ይስጦት እደርሶ ያለ የህዝብ እናት ቢበዛ ምናል እድሜ ይስጥልን እናታችን
Betseb enehu
ማሚየ እንድሜና ጤና ይስጥልን
እናመሰግናለን። እኔ በሩዝ ማብሰያ ነበር ምጠቀመው። ይሄም ወድጄዋለው።
እሩዝ ለመስራት እማ ማን ብሎኝ እጅ ያስልሳል እድሜ ለ አርቦች ለማንኛውም እናመሰግናለን
Makda temsgan ትክክል
ማሚየ አላህ ይስልን እረጀም እድሜ
እናመሰግንአለንእናታችን
Zahra Saeid
Makda temsgan endesu aybalim..
በጣም ነው የምንወዶት እናታችን ብዙ ነገር ተምረናል
እድሜ ይስጥልን ማዘርየ ሑሉ ነገርሽ ጠፈፍ ያለ ሴትነት ብቻ ሳይሆን ፅዳት ምን ያክል ጠቃሚ እንደሆነ ለኛ ለደካሞች ልጆችሽ እያስተማርሽን ነው እናመሰግናለን
ጥናቱ ተገባዷል። ገብስ ፤ አጃ ፤ ማሽላ ፤ በቆሎ እና ስንዴ ከታመሰ በኋላ በደንብ ታሽቶ ተቦክቶ ከ24 ሰዓት በኋላ አብሲት መጣል እና ለ12 ሰዓት አቆይቶ መጋገር ። የአይን ማውጣት ችግር የሚከሰት ከሆነ የሚጋገር ዕለት በጣም ትንሽ የዳቦ እርሾ መጨመር። ይደርቃል ተብሎ ከታሰበ የቡኮ ዕለት batter enhancer ከእርሾ ጋር መጨመር በቂ ነው ። ከላይ የአሉትን እህሎች እንደ አስፈላጊነቱ መደባለቅ ይቻላል ( ሲደባለቁ ጤፍ ከሌለ ስንዴ ሁሌም መኖር አለበት)። ከጤፍ ጋር የአለው ልዩነት መታመስ እና ግሉተን በውስጣቸው መያዛቸው ነው ።የጥናቱ መነሻ በአገሪቱ ውስጥ የጤፍ እጥረት መከሰት ነው ። የምግብ ባለሙያዎች አስተያየት ስጡ !!!
ማሚየ በጣም ብዙ ነገር እየተማትኩ ነው በርችልኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ
አቤት ድብላል ወቅጠው ብጨምሩበት ጣእሙ በጣም ጥሩ ይሆናል ወይም ይጣፍጣል ለነጭ ሩዝ ድንብላል በጣም ጥሩ ነው
زهرهእኔ ሰለምኩ አልሀምዱሊላህ زهررهየአላባሪያ ሆንሁ የነብዩ ተከታይ እንዴት አረገሽ ምንአይነት እሩዝ ሢሠራነው የሚገባው
زهرهእኔ ሰለምኩ አልሀምዱሊላህ زهررهየአላባሪያ ሆንሁ የነብዩ ተከታይ ድብላሉማለቴነው
ማማ ብጣም ነው ሚወድሽህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
በጣም ነው እማመሰግነው .......... ሩዝ መቀቀል በደንብ አልችልም ነበር።
እኔ ጭራሽ ስደት ሙያየን አስጠፍቶብኛል አሣስቦኛል ልጅጋ ነው እና ፅዳት ብቻ ነው ስራየ
እናመስግናለን እማማ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
I Thank You a Lot ... edema ke tena gar emegnleshalew MAMAYEEEE>>>>
ማምየ እናመሰግናለን ጥሩ እናት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥወት
Endemamer be Kennet
እናመሠግናለንማማበዶሮናበሥጋአሣይን
እናመሠግናለን
በጣም ከልብ እናመሰግናለን ቀጥይበት
እናመሠግናለን ማሚ
እናመስግናለን ማማዬ ኑሪልኝ
ማዘረ እረሜና ጤና ይሥጠወት እናመስግናለን ከልብ
እናመሰግናለን ማዘር የፓስታ ፍርኖ አሰራር ቢአሳዩን ማዘር
አላህ ይሥጥልኝ ማዘርዬ እረጅም እድሜ ይሥጥልኝ
Umer Hassan
Tsehay Getenet ኧረ እንደትነው እኔም ፈልጋለሁ አውቀሽ ከወነ ንገሪኝ እህት
አላወኩትም konjooo
እሺ እህትአንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ከይቅርታጋርየዱለት አሰራር ንገሪኝ የምታውቂው ከሆነ እኔ የሆ አሰራር አይቸነበር ጨጋራ ጉበት ልብ ነው አንድላይ ያኔ እሷበቅቤ ያደረገችው በዘይት አይቻልምእና ይሄን ነውያየሁት ግን እኔሰርቸአላውቅም አላውቅምምየምታቂ ከሆነ ንገሪ እሺ ሆዴ ላስቸግርሽ ማሬ
መልካም መምህርት
በጣም ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል እናቴ እዴሜ ያርዝምሎት የድፍን ምሥር አሠራረ ቢያሣዩን
Humble, quite, wise
እማምየ እድሜ ከጤናጋ ይስጥወቱ።
በጣማ እናመሠግናለን አላህ እሬሚ ይሥጥልን
እናመሠግናለን እናታችን
እናመሠግናለን ማማዬ ኑሪልን
Enamesegnalen Mamaye
እናመሰግናለን አሪፍ ነዉ
ማሚ ዬ ጥሩ ነዉ ግን ሩዝ ሲቀቀል በፍፁም ማማሰል የለበትም ከተማሠለ ይቦካል በቀዝቃዛ ዉሃ ካጠብነዉ በዋላ መቀቀል ያለብንም በቀዝቃዛ ዉሃ ነዉ እሩዙን ከላይወሃዉን ትንሽ ሰፈፍ ካለ እሳት ላይ መጣድ ገዛ ትንሽ ደቂቃ ከፈላ በዋላ ከፈት አድርጎ አይቶ ውሃዉን አንደመምጠት ካለ ቶሎ እሳቱን ማጥፋርት ገዛ እራሡ በህንፋሎቱ ይበስላል ማጣፈጫውን ማዘር እንዳሉት ሆኖ
Fikire Girma ሸ
Fikire Girma lek nesh eruzun katateb bohala be fela weha biyans 30 dekika ke tezefezefe sesera betam arif eruz nw yemihonew
Fikire Girma u
Tekekel new
Thank you mamaye....blessed women thank you for sharing all you know....Gbu
እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ይስጥልን
ሳሪ ፍቅር ወሎ
እናመሰግናለን ማዘረየ እጀወ ይባረክ
O my God እንዴት ዓይነት ጎበዝ ሴትዮ ነሽ ኣንችን ግን እርግጠኛ ነኝ የአስመራ ማርይም እጅሽን ስማሻለች ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ፣ የኔ ናት ግን ኣደራሽን ቀጥይበት ምክንያቱም ፕሮግራምሽ ( ቻነልሽ ) ሁል ግዜ ነው ምከታተልሽ ብዙ ነገር እየተማርኩኝ ነው ። የኣፍሽን ቃላቶች ልክ እንደ ማር ነው ሚጣፍጡኝ እድሜ ይስጥሽ ጤናሽን ይጠብቅልኝ ባለቤትሽና ልጆችሽ በሙሉ እ/ሔር ይጠብቅሽ ፣፣፣የአስመራ ሰው ነኝ ብዙ ኣማርኛ ግን ኣልችልም በጣም ይቅርታ ፣በሚቀጥለው ፕሮግራምሽ እንገናኝ በጉጉት እየጠበቅኩሽ ነው እስከዛ ጤና ሁኚ ፣እወድሻለው በጣም ። bye
ማዘርየ እናመሰግናለን
በጣም እና መሰግን አለን እናታችን
እናመሰግናለን እናታችን
እኛም እናመሠግናለን
ሁሉም ነገር ሀሪፍ ነው እናታችን እናመሰግናለን ነገር ግን የሰአት አጠቃቀም ችግር አለ ለምሳሌ ይህን አሰራር ለእኛ ለመስራት 30 ደቂቃ ቢወስድም ስታሳይን ግን 10 ደቂቃ ወይም ወዚያ ያነሰ መሆነረ ነበረበት እናመሰግናለን
እናቴ እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እወዶታለሁ የብዙ ሞያ እናቴ ኖት
እናመሰግናለን ማማ
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ m
እድሜና ጤና ያድልልልን እማ
ተባረኩ እማማዬ
ቁምነገር ጎበዝ ነሽ በርቺ እናታችን
እና መሰግናለን ማሚዬ uuuuuuuuffffff መቼ ይሆን አገሬ ገብቼ የማሚዬ ምግብ ምበላ የእናት እጅ ማር እኮ ነው
እናመሰግናለን ማሚዬ
እናመሠግነለን ማዘር ጎበዝ
❤️❤️❤️ማሻአላህ ማማየ
እናመሰግናለን ማዘር ግን አሳጥሩት በጣም ነው የሚርዝመው ቤዶውው
thanks mom😍eji yibarek👌
እናመሰግናለን ማዘር ግንየባስታ ፊኖቢያሳዩን ስለማላቅነው
Thanks so much my mother 👉🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
እማይዬ አመሰግናለሁ ተባረኩ።
አላህ ይጠብቀውት ማዘር
አቤት ማማ
At (24:50) running water 😳Nice food, thanks
Mathery betam akebrotalhu tmhrtot betam des ylal edemena tena ystot enamsgnalen God bless you.
ስለትምህርቱ እናመሰግናለን እድሜ ላረብ ሀገር ተምረነዋል እንዳስተያየት ግን በጣም ግዜ ይፈጃሉ ማዘር
Genet Genet
👍እናመሰግንለን
ማሚ ሰላም ነሽ የኔውድእጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው።እግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቅሽ እናቴ ኑሪልኝ ሐና
የነ ዉዱ እናት በዉሀ አየዘፈዘፈሚ ማለተ ነወ የነ ሰቴዩ በዉሀ ዛፈዘ ተለኘለች
Tks
betame harif thanks mom
wow geta Jesus yibareksh betam bezu temerealhu !!!!! *******
Thanks mami edimish yarizamawu fatar
እሚ እውድሽአለሁ
ወይ እማማ እናመስግናለን
ቁርፍድ እና ሔል የሚጨመርዉ ሩዝ ቡካሪ የሚባል ነዉ
betseb enehun
thank you very much
Waw enata ejwot ybarekln እናትነቱ ሲታስብ በራሱ እንዴት ደስ ይላል ቶሎ እሞክረዋለው ተመችቶኛል
okay mama thank you
ማሚእናመሠግናለንበጣምነውየምንወድሽ
mather you can use 1 cap of rais 2 cap of whater same cap
betam desi yilali Egzabhr yitebiqishi mamye
ጤና ይስጥልኝ እኔ የሩዝ እንጀራ አገጋገሩ እባክሺ አስተምሪኝ
Wwwaaawwww betam dasii yilalii idimenaa xena yisxachuu camiroo camiroo mazerii
እናመሰግናለን
ማሻ አላህ እናቴ
ለ አን ካብ ሩዝ ሁለት ካብ ውሐ ጨምሮ ማብሰል የተሻለ መሠለኘ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እማ እግዚአብሔር ይስጥሽ
ስወዶት እኮ motheriye አይጥፉብን
እሩዠ አሰራረ ለአረቦች ተዉትለሙከራሽ እናመሰግናለን
ደግ እናት እናመሰግናለን
ማሚዬ የኔ እናት
thank you mamae
ኡፍፍፍፍፍ ማዘርዬ ሲያምረ
mamiye egziabhir edime enatena ystiwet marrr yehonu enat
አመሰግናለሁ ለምታደርጉት ት/ት ግን አላስፈላጊ ነገሮችን ለማስረዳት ሳአትን ባይወስዱ ጥሩ ነው ቀጥታ ወደስራ ወይግቡ ማጠብ መታጠብ መልቀም መብዛት ማነስ ይህን የመሰሉ ነገሮችን ማስረዳት አስፈላጊ አይመስለኝም ቀጥሉበት እናመሰግናል mother
ቪዲዮው በታየው ሰዓት መጠን ስለሚከፍላቸው ነዋ😂
ትክክል እኔም የተንዛዛ ሆኖብኝ ገርሞኝ ነበር😂😂😂😂
ፍቅር የሆነች ሴት.. ደግሞ ቁርጥ ብላ እናቴን ትመስለኛለች... ሁሌ ሳያት እናቴን ታስታውሰኛለች..
ማሚዬ ውድድ ነው የማረጎት ከንግግሮ ከነ ንፅህናዎ ቁርጥ አክስቴን ነው የሚመስሉት እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጦኦት ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርከዎት ደስ የሚሉ እናት ስወደዎት ንፁህ ጥንቁቅ እናት
ማም ካንች ባላውቅም ከእሩዙ ላይ ውሃውን ከሚቀነስ እሩዙ በተሰፈረበት እቃ ለ1 እሩዝ 1ከግማሽ ውሃ ቢሆን የበለጠ አሪፍ ነው ሊላው ትክክል ነሽ ሞክሪው
Betseb enehun
ማዘርዋ ስለምግብ አሠራር ለሠጡን ትምህርት በጣም እናመሠግናለን ረጋብለው ሲያስተምሩ ካለባበሠወ ጋር እናቴ ትዝ አለችኝ ቁርጥ ማሚን አላህ እድሜ ይስጥወት
Thank you so much! you remind me so much of my mom!!! I am a college and your videos help !!!
ፈጣሪ ይባርክሽ ማም እናመሰግናለን 🤲🤲🤲
በጣም ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን
ማዘር ብዙ የምግብ አሰራር አስተምረውኛል ይቀጥሉብት ነገር ግን በጣም በጣም ጊዜ ባይወስዱ ጥሩ ነው ብዙ አላስፈላጊ ነገሮችን ለማስረዳት ይሞክራሉ እጅ በመታጠብ የታወቁ እቃዎችን በማስረዳት ወ.ዘ.ተ ምናልባት የሌሎችን ቪድዮ ይመልከቱ እንዴት ባጭር እና በፍጥነት እንደሚያቀርቡ
Minecraft play ትክክል ነሺ ማር አላስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ትናገራለቸ ወሬ ማብዛ ትወዳለች
nice
that's the way of ethiopian mothers. she's used to that can't help it. get used to it
Minecraft play enatoch endezik nachew mare enam enate endezik nat wanaw gen tmhrtu bcha new kkkk
Asma Nsar። ክፍት አፍ .........
ማሚ በጣም ይመቻል እድሜ ላች ባለ ሙያ አዴረግሽኝ ጤና ይስጥሽ። እሽ ኮሜንቶች እናተ የማትሰሩትን እስዋን አፍጥኝ ምናምን የምትሉት ከፈለጋችሁ አለማየት ካለዛ የኢትዮጵያ ምግብ የታወቀ ነው ሰአት ይፈጃል ሶብር አድርጉ። እሁሉም ላይ ፍጠኝ ነው የምትሉት እባካችሁ አመስግኑ። ለኛም የሚገባን እዴእሳ እረጋ ብላ ስታሳየን ነው
ማዘርዬ በጣም አመሰግናለሁ እድሜና ጤናአብዝቶ አባስቶ ይስጥልኝ
ማዘርዬ ከሩዙ በርሶ እጅ ብጎርስ ክትፎ እደጎረስኩ እቆጥረው ነበር
Betseb enehun beknenet
ማዘር እየ እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ይስጥል ወሏሂ በጣም ምርጥ እናት ናቸው እናቴን አስታወሱኝ የፊታቸው ፈገግታ
ማዘረየ እኮን ደህናመጡ ጠፍተውነበር በሠላምነው እነመሠግናለን እረጅም እድሜ ከጤናጋ አማኑኤል ይስጥልን
Endemamer bekenenet
ምርጥ ኢትዮጽያዊ እናት ለልጆቹዋ ሞያ ታስተምራለች እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ የኔ እናት
Endemamer bekenenet
ማዘርዬ እድሜና ጤና ይስጦት እደርሶ ያለ የህዝብ እናት ቢበዛ ምናል እድሜ ይስጥልን እናታችን
Betseb enehu
ማሚየ እንድሜና ጤና ይስጥልን
እናመሰግናለን። እኔ በሩዝ ማብሰያ ነበር ምጠቀመው። ይሄም ወድጄዋለው።
እሩዝ ለመስራት እማ ማን ብሎኝ እጅ ያስልሳል እድሜ ለ አርቦች ለማንኛውም እናመሰግናለን
Makda temsgan ትክክል
ማሚየ አላህ ይስልን እረጀም እድሜ
እናመሰግንአለንእናታችን
Zahra Saeid
Makda temsgan endesu aybalim..
በጣም ነው የምንወዶት እናታችን ብዙ ነገር ተምረናል
Betseb enehun
እድሜ ይስጥልን ማዘርየ ሑሉ ነገርሽ ጠፈፍ ያለ ሴትነት ብቻ ሳይሆን ፅዳት ምን ያክል ጠቃሚ እንደሆነ ለኛ ለደካሞች ልጆችሽ እያስተማርሽን ነው እናመሰግናለን
Betseb enehun
ጥናቱ ተገባዷል።
ገብስ ፤ አጃ ፤ ማሽላ ፤ በቆሎ እና ስንዴ ከታመሰ በኋላ በደንብ ታሽቶ ተቦክቶ ከ24 ሰዓት በኋላ አብሲት መጣል እና ለ12 ሰዓት አቆይቶ መጋገር ። የአይን ማውጣት ችግር የሚከሰት ከሆነ የሚጋገር ዕለት በጣም ትንሽ የዳቦ እርሾ መጨመር። ይደርቃል ተብሎ ከታሰበ የቡኮ ዕለት batter enhancer ከእርሾ ጋር መጨመር በቂ ነው ። ከላይ የአሉትን እህሎች እንደ አስፈላጊነቱ መደባለቅ ይቻላል ( ሲደባለቁ ጤፍ ከሌለ ስንዴ ሁሌም መኖር አለበት)። ከጤፍ ጋር የአለው ልዩነት መታመስ እና ግሉተን በውስጣቸው መያዛቸው ነው ።
የጥናቱ መነሻ በአገሪቱ ውስጥ የጤፍ እጥረት መከሰት ነው ።
የምግብ ባለሙያዎች አስተያየት ስጡ !!!
ማሚየ በጣም ብዙ ነገር እየተማትኩ ነው በርችልኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ
አቤት ድብላል ወቅጠው ብጨምሩበት ጣእሙ በጣም ጥሩ ይሆናል ወይም ይጣፍጣል ለነጭ ሩዝ ድንብላል በጣም ጥሩ ነው
زهرهእኔ ሰለምኩ አልሀምዱሊላህ زهررهየአላባሪያ ሆንሁ የነብዩ ተከታይ እንዴት አረገሽ ምንአይነት እሩዝ ሢሠራነው የሚገባው
زهرهእኔ ሰለምኩ አልሀምዱሊላህ زهررهየአላባሪያ ሆንሁ የነብዩ ተከታይ ድብላሉማለቴነው
ማማ ብጣም ነው ሚወድሽህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
በጣም ነው እማመሰግነው .......... ሩዝ መቀቀል በደንብ አልችልም ነበር።
እኔ ጭራሽ ስደት ሙያየን አስጠፍቶብኛል አሣስቦኛል ልጅጋ ነው እና ፅዳት ብቻ ነው ስራየ
እናመስግናለን እማማ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
Betseb enehun
I Thank You a Lot ...
edema ke tena gar emegnleshalew MAMAYEEEE>>>>
ማምየ እናመሰግናለን ጥሩ እናት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥወት
Endemamer be Kennet
እናመሠግናለንማማበዶሮናበሥጋአሣይን
እናመሠግናለን
በጣም ከልብ እናመሰግናለን ቀጥይበት
እናመሠግናለን ማሚ
እናመስግናለን ማማዬ ኑሪልኝ
ማዘረ እረሜና ጤና ይሥጠወት እናመስግናለን ከልብ
Betseb enehun
እናመሰግናለን ማዘር የፓስታ ፍርኖ አሰራር ቢአሳዩን ማዘር
አላህ ይሥጥልኝ ማዘርዬ እረጅም እድሜ ይሥጥልኝ
Umer Hassan
Tsehay Getenet ኧረ እንደትነው እኔም ፈልጋለሁ አውቀሽ ከወነ ንገሪኝ እህት
አላወኩትም konjooo
እሺ እህት
አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ከይቅርታጋር
የዱለት አሰራር ንገሪኝ የምታውቂው ከሆነ
እኔ የሆ አሰራር አይቸነበር ጨጋራ ጉበት ልብ ነው አንድላይ ያኔ እሷበቅቤ ያደረገችው በዘይት አይቻልምእና ይሄን ነውያየሁት
ግን እኔሰርቸአላውቅም አላውቅምም
የምታቂ ከሆነ ንገሪ እሺ ሆዴ ላስቸግርሽ ማሬ
መልካም መምህርት
በጣም ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል እናቴ እዴሜ ያርዝምሎት የድፍን ምሥር አሠራረ ቢያሣዩን
Humble, quite, wise
እማምየ እድሜ ከጤናጋ ይስጥወቱ።
በጣማ እናመሠግናለን አላህ እሬሚ ይሥጥልን
እናመሠግናለን እናታችን
እናመሠግናለን ማማዬ ኑሪልን
Enamesegnalen Mamaye
እናመሰግናለን አሪፍ ነዉ
ማሚ ዬ ጥሩ ነዉ ግን ሩዝ ሲቀቀል በፍፁም ማማሰል የለበትም ከተማሠለ ይቦካል በቀዝቃዛ ዉሃ ካጠብነዉ በዋላ መቀቀል ያለብንም በቀዝቃዛ ዉሃ ነዉ እሩዙን ከላይወሃዉን ትንሽ ሰፈፍ ካለ እሳት ላይ መጣድ ገዛ ትንሽ ደቂቃ ከፈላ በዋላ ከፈት አድርጎ አይቶ ውሃዉን አንደመምጠት ካለ ቶሎ እሳቱን ማጥፋርት ገዛ እራሡ በህንፋሎቱ ይበስላል ማጣፈጫውን ማዘር እንዳሉት ሆኖ
Fikire Girma ሸ
Fikire Girma lek nesh eruzun katateb bohala be fela weha biyans 30 dekika ke tezefezefe sesera betam arif eruz nw yemihonew
Fikire Girma u
Tekekel new
Thank you mamaye....blessed women thank you for sharing all you know....Gbu
Betseb enehun
እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ይስጥልን
ሳሪ ፍቅር ወሎ
እናመሰግናለን ማዘረየ እጀወ ይባረክ
Endemamer bekenenet
O my God እንዴት ዓይነት ጎበዝ ሴትዮ ነሽ ኣንችን ግን እርግጠኛ ነኝ
የአስመራ ማርይም እጅሽን ስማሻለች ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ፣ የኔ ናት ግን ኣደራሽን ቀጥይበት ምክንያቱም ፕሮግራምሽ ( ቻነልሽ ) ሁል ግዜ ነው ምከታተልሽ ብዙ ነገር እየተማርኩኝ ነው ።
የኣፍሽን ቃላቶች ልክ እንደ ማር ነው ሚጣፍጡኝ እድሜ ይስጥሽ ጤናሽን ይጠብቅልኝ ባለቤትሽና ልጆችሽ በሙሉ እ/ሔር ይጠብቅሽ ፣፣፣
የአስመራ ሰው ነኝ ብዙ ኣማርኛ ግን ኣልችልም በጣም ይቅርታ ፣
በሚቀጥለው ፕሮግራምሽ እንገናኝ በጉጉት እየጠበቅኩሽ ነው እስከዛ ጤና ሁኚ ፣
እወድሻለው በጣም ። bye
ማዘርየ እናመሰግናለን
በጣም እና መሰግን አለን እናታችን
እናመሰግናለን እናታችን
እኛም እናመሠግናለን
ሁሉም ነገር ሀሪፍ ነው እናታችን እናመሰግናለን ነገር ግን የሰአት አጠቃቀም ችግር አለ ለምሳሌ ይህን አሰራር ለእኛ ለመስራት 30 ደቂቃ ቢወስድም ስታሳይን ግን 10 ደቂቃ ወይም ወዚያ ያነሰ መሆነረ ነበረበት
እናመሰግናለን
Betseb enehun
እናቴ እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እወዶታለሁ የብዙ ሞያ እናቴ ኖት
እናመሰግናለን ማማ
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ m
እድሜና ጤና ያድልልልን እማ
Endemamer bekenenet
ተባረኩ እማማዬ
ቁምነገር ጎበዝ ነሽ በርቺ እናታችን
እና መሰግናለን ማሚዬ
uuuuuuuuffffff መቼ ይሆን አገሬ ገብቼ የማሚዬ ምግብ ምበላ የእናት እጅ ማር እኮ ነው
Betseb enehun
እናመሰግናለን ማሚዬ
እናመሠግነለን ማዘር ጎበዝ
❤️❤️❤️ማሻአላህ ማማየ
እናመሰግናለን ማዘር ግን አሳጥሩት በጣም ነው የሚርዝመው ቤዶውው
thanks mom😍eji yibarek👌
Betseb enehun
እናመሰግናለን ማዘር ግንየባስታ ፊኖቢያሳዩን ስለማላቅነው
Thanks so much my mother
👉🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
እማይዬ አመሰግናለሁ ተባረኩ።
Betseb enehun
አላህ ይጠብቀውት ማዘር
አቤት ማማ
At (24:50) running water 😳
Nice food, thanks
Mathery betam akebrotalhu tmhrtot betam des ylal edemena tena ystot enamsgnalen God bless you.
ስለትምህርቱ እናመሰግናለን እድሜ ላረብ ሀገር ተምረነዋል እንዳስተያየት ግን በጣም ግዜ ይፈጃሉ ማዘር
Genet Genet
👍እናመሰግንለን
Betseb enehun
ማሚ ሰላም ነሽ የኔውድ
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው።
እግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቅሽ እናቴ ኑሪልኝ
ሐና
የነ ዉዱ እናት በዉሀ አየዘፈዘፈሚ ማለተ ነወ የነ ሰቴዩ በዉሀ ዛፈዘ ተለኘለች
Betseb enehun
Tks
betame harif thanks mom
wow geta Jesus yibareksh betam bezu temerealhu !!!!! *******
Thanks mami edimish yarizamawu fatar
እሚ እውድሽአለሁ
እሚ እውድሽአለሁ
ወይ እማማ እናመስግናለን
ቁርፍድ እና ሔል የሚጨመርዉ ሩዝ ቡካሪ የሚባል ነዉ
betseb enehun
thank you very much
Waw enata ejwot ybarekln እናትነቱ ሲታስብ በራሱ እንዴት ደስ ይላል ቶሎ እሞክረዋለው ተመችቶኛል
okay mama thank you
ማሚእናመሠግናለንበጣምነውየምንወድሽ
mather you can use 1 cap of rais 2 cap of whater same cap
betam desi yilali Egzabhr yitebiqishi mamye
ጤና ይስጥልኝ እኔ የሩዝ እንጀራ አገጋገሩ እባክሺ አስተምሪኝ
Wwwaaawwww betam dasii yilalii idimenaa xena yisxachuu camiroo camiroo mazerii
እናመሰግናለን
Betseb enehun
ማሻ አላህ እናቴ
ለ አን ካብ ሩዝ ሁለት ካብ ውሐ ጨምሮ ማብሰል የተሻለ መሠለኘ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እማ እግዚአብሔር ይስጥሽ
ስወዶት እኮ motheriye አይጥፉብን
Betseb enehun
እሩዠ አሰራረ ለአረቦች ተዉት
ለሙከራሽ እናመሰግናለን
ደግ እናት እናመሰግናለን
ማሚዬ የኔ እናት
Endemamer bekenenet
thank you mamae
ኡፍፍፍፍፍ ማዘርዬ ሲያምረ
mamiye egziabhir edime enatena ystiwet marrr yehonu enat