Eba zare yenen heyewet new yawerahew ene israeil mehede alebegh beye b 1 wer new yehedekut endet endetesaka balaweqem tebederi bebado new yehedeku tebederi zare gen fexari yemesegen y heyewete menkriya hona zegenet teqebeye lijochen weliji 6 amet wesex sucessfull life eyenorku new beand tv masetaweqiya new ayeche wer mulu aselaseye fexari yeredagh❤❤
Wow its really amazing me also ተለውጨ ለምስክርነት እመጣለው Mr Dawit dreams ጠብቁኝ b/c ህልሜን ለማሳካት ጉዞየን ጀምርያለው and Thanks so much for everything Mr Dawit and Mr Ebba ❤
Dawit dream thank you for your coordination of this kind of sharing knowledge and experience to build Ethiopian youth thinking, Eeba also thank you, for your excellent experience and thinking!! 😍😍😍😍😍😍😍
በጣም የምግርም ቆይታ ነበር ብዙ ነገር ተምረናል so thanks for everything
"የችግርህን ታልቅነት ለአምላክህ አትንገረዉ
የአምላክህን ትልቅነት ለችግረህ ንገረዉ"
እኔም ኣባቴ እወዳዋለው እንደ ኣባቴ የሚወደው ማንም የለኝም ብኣከባብያችን ያለ ሰው ሁሉም ያውቃል እንደምን ዋደድ እሱም ከልጆቹ በላይ ነው የሚወደኝ እናቴ ካስከፋችውም ተላልቅ ልጆች እያሉት ለኔ ይነግረኛል እኔም የሚገርማቹ ተቻችላቹ ኑሩ እላለው ሊከፋኝም ኣልፈልግም በማንም ነገር. ኣለ በሂወት ኣምላኬ የሚለምነው ሁሌም 5 ኣመታችን ነው ተለያይተን በስደት ነው ያለሁት ሁሌም ምን እላለው ,,ኣባቴ ከሞተ ምን እሆናለው እላለው ሁሌ ,ኣምላኬ በሂወት ለማግኘት ኣባቴ እማፀናለው
Fetari yirdah/sh
ለተማሪዎች የሚሆኑ ንግግር እጠር ባለ መልኩ 🎉❤
1090 ነበር ለካ እኔ ደግሞ በ9010 ስዳክር፡፡ ኤባየ ጥሩ ቁም ነገር ቀሰምኩኝ ካንተ፡፡ ተባረክ!
😂
❤
Ebifaami
"Plagiarism" ሕክምና የሚያሻው አስጠሊታ ሱስ ነው!!
የሌሎችን ሐሳብና ግኝት ኮርጆ፣ ልክ የራሱ ምርምር ውጤት እንደሆነ አድርጎ የሚያወራውን ሰው ማለፍ ይከብደኛል። የየትኛውም መረጃ ምንጭ በብርሃን ፍጥነት በሚታወቅበት በዚህ ዘመን እንደዚህ ዓይነት የሐሳብ ስርቆት ለምን ገቢራዊ እንደሚሆን ግራ ያጋባል። ከሥር ፎቶውን ያስቀመጥኩት ወጣት የሚያብራራውን ፅንሰ ሐሳብ "10/90 ነው የምላት" እያለ ልክ እንደራሱ ግኝት እየተነተነ፣ በአፀፌታው ከታዳሚው እንደተለመደው ሳንሱር ያልነካው ጭብጨባ ሲለገስለት ተመለከትኩና የበኩሌን ለማለት ፈለግኩ (በጉዳዩ ላይ ያወራው የቪዲዮ ክፍል በኮመንት ሳጥን ውስጥ ይገኛል)። ሆኖም በቪዲዮው ወጣቱ እያካፈለ የነበረው መርህ እንደ ተናገረው የራሱ አይደለም፤ የአሜሪካዊው መጋቢ የ"Charles R. Swindoll" አባባል ነው። (Charles R. Swindroll is an evangelical Christian pastor.) ታዲያ መጋቢው ስለ 10/90 መርሁ ቃል በቃል የሚለው እንደዚህ ነው፦“Life is 10% what happens to you and 90% how you react to it.” ምን ይኼ ብቻ? ሰውዬው በዚሁ ርዕስ መፅሐፍ አሳትሞ ሁሉ አስነብቧል(የመፅሐፉ የፊት ሽፋን ከልጥፉ ሥር ተቀምጧል)። በነገራችን ላይ ቻርልስ ሲዊንዶል የአሰላስሎት መንፈሳዊነት (Contemplative spirituality) አስተምህሮን ያበረታታል የሚል ሂስ ከሥነ መለኮት ምሁራን ይቀርብበታል።
በዳዊት ድሪምስ መድረክ ላይ ቻርልስ ሲዊንዶል የቀመረውን መርህ የራሱ አድርጎት ሲያብራራ ከነበረው ወጣት ጋር ያስተዋወቀኝ ዘ-ኢኮኖሚስት መፅሔት ነው፦ በጀንዋሪ 26 2020 "Ethiopia embraces the power of positive thinking" በሚል ርዕስ በቀረበው መጣጥፍ። በዚሁ ፅሁፍ ውስጥ ኤባ ተስፋዬ በብሔር በተከፋፈለችው ኢትዮጵያ ውስጥ ድህነትን በአዎንታዊ ዕሳቤ(Positive thinking) "ለማጥፋት" ከሚጥሩ አነቃቂዎች አንዱ መሆኑን ዘ- ኢኮኖሚስት አስምሯል። መድረኩም ላይ ቢሆን ወጣቱ ኤባ "መልካም መልካሙን ብቻ ተናገሩ" የሚል ምክር ሲያስተላልፍ ተስተውሏል። በስበት ሕግ በሚነዳ አዎንታዊ ዕሳቤ ብቻ ውስብስቡ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ መመንደግ የሚችል ቢሆን ኖሮ ምነኛ ደስ ባለን!! በነገራችን ላይ በሮንዳ በርን ምስጢሩ መፅሐፍ ውስጥ በምስጢርነት የተመደበው ጠንክሮ መስራት አይደለም፤ ጠንክሮ ማሰብ እንጂ!!! ከዚያም የስበት ሕግ ጠልቃ ይገባና ከዩኒቨርስ የምንፈልገው ነገር በቁጥጥራችን ሥር ይገባል። ለነገሩ ጠንክሮ ማሰብ ጠንክሮ ከመስራት ጋር በቅንጅት አይሄድም ያለው ማነው?
አንዳንዶች እንደዚህ ዓይነቱን ከእውነት የተፋታ የነሮንዳ በርን ዕሳቤን "ውሸት" በማለት አይጠሩትም፤ "Bullshit" ነው የሚሉት! ውሸት በስንት ጣዕሙ? ቢያንስ ውሸታም ሰው የሚጥረው ያለውን እውነታ ለመሸፈን ነው፤ ፕሮፈሰር አንድሬ ስፓይሰር እንደሚለው... "Bullshit" የሚለው ቃል የሚወክለው የእውነታውን መኖር ዓይንን በጨው አጥቦ መካድን ነው(የሚመጥነውን የአማርኛ ፍቺ ፈልጉለት) ! ለምሣሌ፦ " ብሮውውው...ኑሮ ውድነት አለ? የለም! ኑሮ ውድነቱን የፈጠረው የአንተ አዕምሮ ነው" የሚለውን አባበል የሚመጥነው "ውሸት" የሚለውን ቃል አይደለም፤ "Bullshit" ነው የሚባለው!!! በዚህ ረገድ በቂ ዕውቀት ለመቅሰም የምትፈልጉ(ቀደም ሲል ያላነበባችሁ) የፕሮፈሰር አንድሬ ስፓይሰርን "Business Bullshit" መፅሐፍ አንብቡ። በተለይም የኒው ኤጅ አነቃቂዎች የቢዝነስ ዓለምን በ"Bullshit" እንዴት እንዳጥለቀለቁት ከመፅሐፉ በጥልቀት ትገነዘባላችሁ።
ኤባ ተስፋዬ የቻርልስ ሲዊንዶልን ፅንሰ ሐሳብን የራሱ ግኝት አድርጎ ከማቅረብ ባለፈ በፅንሰ ሐሳቡ ላይም ቢሆን የጠራ ግንዛቤ ያለው አይመስልም። ለምሣሌ ልጁ በሶሻል ሚዲያ "ተፅዕኖ ፈጣሪ" መሆኑን" ከነገረን በኋላ አንዳንዴም የሚያስተላልፈውን መልዕክት 90% ታዳሚ ደግፎት 10%ቱ ግን ሊቃወሙት እንደሚችሉ ያወሳናል፤ ቀጥሎም የእሱ ትኩረት ለ90%ቱ ታዳሚ መሆኑን አይነግረንም? በእሱ አተያይ 10%ቱ አሉታዊ አስተሳሰብ ስላላቸው ተቀባይነት የላቸውም። ይኼ ሲዊንዶልን በተሳሳተ መልክ መረዳት ነው። ለሲዊንዶል የ90%ቱ ድጋፍም ሆነ የ10%ቱ ተቃውም... it is what happens to your life" ነው። የመቶኛ ድርሻውን ኤባ ከሚያወራው ጋር እንዲሄድለት 90/10 ላይ ቢቸክለውም 70/30፣ 60/40 ወዘተ ሊሆን ይችላል። All this is what happens to him.... ማለትም ሲዊንዶል 90% Reaction ያለው የታዳሚውን Reaction ሳይሆን ሁነቱ የተፈፀመበትን ሰው (የኤባን ማለቴ ነው) reaction ነው። It is openly said on the quotation...how you react to it! ስለዚህ አንድ ሰው ሐሳቡን በተመለከተ 90/10 ወይም 70/30 የድጋፍ/ተቃውሞ ድምፅ ቢያጋጥመው ግብረመልሱ (Reaction) ምን ሊሆን ይችላል? የታደለው በ10%ቱ ተቃውሞ ውስጥም እውነት ሊኖር ስለሚችል ግብረመልሱን ኤባ ከተናገረው በተቃራኒ ወደ 10%ቱ ወይም 30%ቱ አድርጎ ራሱን ሊፈትሽ ይችላል...ምክንያቱም እውነት በድምፅ ብልጫ አትወሰንማ! ታዲያ ግብረመልሱን ለ10%ቱ ተቃውሞ(happening) ማድረግ ሁነቱ የተፈፀመበትን ሰው 90% ሕይወቱን ይወስናል። በሌላ አንፃር ያልታደለው በ90%ቱ ወይም በ70%ቱ የድጋፍ ድምፅና ጭብጨባ ተሳክሮ 10%/30% ቱን ተቃውሞ ውድቅ ሊያደርግ ይችላል...ልክ ኤባ እንዳደረገው ማለቴ ነው። ከዚያም አሁንም 90%ቱ ሁነቱ የተፈፀመበት ሰው ሕይወት በዚሁ ግብረ መልስ ላይ የተወሰነ ይሆናል። ስለዚህም በሲዊንዶል መርህ ውስጥ 90% የሚለው የሚያመለክተው ግብረመልሱን ተከትሎ የሚፈጠረውን የግብረመልስ መላሹን ሕይወት እንጂ የሌሎችን ድጋፍ/ወይም ተቃውሞ (happening) አይደለም። የሌሎች ድጋፍ 70%ም ይሁን 90% it is merely a 10% happening!!!
እናም ኤባችን ሆይ፦ ሲጀመር የአንተ ያልሆነውን ሐሳብ ለታዳሚ ስታቀርብ የራስህ እንደሆነ አድርገህ አታቅርብ፤ ነውር ነው፤ ቢያንስ ምንጭ ይጠቀሳል፤ ከዚህ ባለፈ... እኔ ስለማወራው ነገር ታዳሚው ምንም መረጃ አይኖረውም..." በሚል ስንኩል ስሌት የ"Plagiarism"ን ወንጀል መፈፀም ትርፉ ትዝብት ነው፤ በሁለተኛ ደረጃ አንተ ራስህ በቅጡ ያልገባህንና ያልተረዳኸውን መርህ ለሌሎች ለማካፈል አትሞክር፤ ይኼም ብዙዎችን ወደ ስህተት ጎዳና የሚነዳ አካሄድ ነውና ጥንቃቄ ማድረግ አለብህ፤ ያው ምክር ለመለገስ ያህል ነው።
መልካም ቀን!
Uuu
ተስፋአደርጋለሁ ህልሜን እየኖርኩ ባይሆንም እድሜዬ ቢገፋም አንድቀን ከህልሜጋር እገናኛለሁ ብዬ በአምላኬ እታመናለሁ ከህልሜ ጋር ለመገናኘት የከበደኝ ለኔ እንጂ ለጌታ ባለመሆኑ
🥹🥹🥹🥹
በስነሰርአት ስታድግ እደዚህነው የመልካም ቤተሰብ ውጤት መልካምነት አይከፈልበትም
እኔም አንድ ምሰከረነት በዚህ አጋጣሜ ልንገራችሁ የአባቴን ውለታ😭😭😭
ቅዱሰ ሩፋኤል መንገድ አሳይቶኛል ብዙ ነገረ ሰከፊ ሰቸገረ አባቴ ብየ ሳለቅሰ ሰሙን ሰጠራ ይፈታል ችግሬ
ለአምስተኛ ጊዜ ደጋግሜ ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ በእውነት ሳቅህ ደስ ሲል የአባትህ መውደድ ጀግንነትህ አቦ ታስቀናለህ ፈጣሪ ይጠብቅልን እንዳንተ ያሉ እንቁ ኢትዮጵያዊያን ያብዛልን
የችግርህን ታልቅነት ለአምላክህ አትንገረዉ የአምላክህን ትልቅነትለችግርህ ንገረዉ ለችግራችን ትልቅ መልስ ነዉ ተባረከህ ቅሪ 🙏🙏🙏❤❤❤👍👍👍👍💪💪💪💪💪
Wow
አዎ የችግርን ትልቅነት ለእግዚአብሔር መንገር ሳይሆን የእግዚአብሔርን ትልቅነት ለችግሩ መንገር OMG , God bless you !🙏
ዋው አንደኛ 10/90ዋ በጣም ተመቸኝ ለካ እስከዛሬ ባለማወቅ ነው አስሯ ዘጠናውን ግራ ስታጋባ የነበረቺው ጌታ ይባርክህ አነቃኸኝ ለልጆቼም የሚሆን ምክር
ደግሞ የመጀመሪያ ልጄን በአንተ ውስጥ አየሁ ሶስተኛ ክፍል ሲማር አስተማሪዎቹ ስለ አለመቻሉ ሲነግሩኝ እኔ ወላጅ ስለሆንኩ መልስ አጥቼ ያለቀስኩበት ያ ልጅ ትምህርት ችሎ 3ፐርሰንት ብቻ ማትሪክ ባለፈበት በዚያ ጠባብ መንገድ አልፎ አስቱ ዩኒበርሲቲ 2ኛ ዓመት አንደኛ ሴሚስተር ተማሪ ነው አመሠግናለሁ ዳዊት ዲሪሚስ ቤተሰብ ተባረኩልኝ
የችግርህን ታልቅነት ለአምላክህ አትንገረዉ
የአምላክህን ትልቅነት ለችግረህ ንገረዉ"
የችግርህን ታላቅነት ለአምላክህ አትንገረው
የአምላክህን ታላቅነት ለችግርህ ንገረው ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን ኤባዬ እግዚአብሔር ጥበብን ያድለህ
አንተም ጀግናነህ
ስለ ሰንበት የሰጠኸው ምስክርነት በጣም የሚገርም ነው! እውነትም እግዚአብሔር ከታመንን በሁሉም ነገር ሞገስ ይሆናል
YOU SDA?
እኔ ብዙ ኮመንት ምሰጥ አይደለሁም ግን እድሉን አንጊቼ በአካል ወይም በስልክ ባገኝህ በጣም ደስ ይለኝ ነበር😢
የዳዊት ድሪም ዋነኛ ተከታታይ ነኝ እስካሁን ያየኃቸውም ግሩም ናቸው ያሁኑም ጥሩ ነው ሆኖም ግን የተሆነ ሳይሆን የተፃፈ ታሪክ አይነት ተሰማኝ
ለካ አንተም ሳታቅ ፣ቤተሰብም ሳያቅ ፣አከባቢም ሳያቅ አለም ሳይፈጠር 🦸♀️🦸♀️ጀግና ነበርክ ለካ ።ኤባ በጣም ደስ ይለኛል ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow my Best brother
Wow you are so brilliant person !!!!
Nama guddaa waqayyoo si eebbiseedha leenca Koo !
Ebbaa kenyaa hedduu si jalaannaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Dhugaa rabbii baay'ee barnoota guddaan irra argadhe❤❤❤ Galatoomii
Thank you
Ameseginalew
ጥቆማ ሰጥቼ ነበር ሰለጋበዛችሁት በጣም እናመሰግናለን
ኤባ ቲ በጣም ገራሚ ታሪክ ነው ያለህ ለትውልዱ ስላስተላለፍከው ሰፊ የህይወት ተሞክሮ እናመሰግንሀለን ስለአባትህ የነበረህም ፍቅር የሚገርም ነው እኔ አባቴን ብዙም ፍቅሩን ሳላውቅ በልጅነቴ ነው ያረፈው ግን ከእባት ከምንም በላይ በጣም እንደ እናትም እንደ አባትም የሁሉንም ቦታ የሚሸፍን በጣም ግሩም የሆነ ባል ስለሰጠኝ እግዚአብሔን አመሰግነዋለሁ ጥሩ ባል ይስጥሽ ብለህ ልጅትዋን ስትመርቃት የኔ ታሪክ አስታውሶኝ ነው እግዚአብሔር እንደ ጥሩ አባት ለሚስቱም የሚሆን ጥሩ ባልን ለሁሉም ይስጥ ብዬ ማለት እፈልጋልሁ።
@lovefamillymedia3919 አይዞሽ እግዚአብሔር የልብን መሻት አይነፍግምና እግዚአብሔር አዛኙን ገሩን ሚስቱን ከራሱ በላይ ህመምሽ ህመሙ ድካምሽ ድካሙ የሆነ ቸር ሩህሩህ ባል ይስጥሽ ብዬ መርቄሻለሁ።
wowo aba እኔም ጥሩ የሆነ ድሬም አለኝ እሽ እንደ ዳዊት ድሬም መሆን እፈልጋለሁ እሽ
ኧረ የት ነበርኩ? ዛሬ ገናነው ያያየሁህ . ዋው! ዋው ያስብላል!
ተባረክ!
እግዚአብሔር የኛን አዕምሮ የዘላለም ምርጫ እንዲወስን ማድረጉ የሚለው ተመችቶኛል። ተባረክ ኤባ!!
Eba zare yenen heyewet new yawerahew ene israeil mehede alebegh beye b 1 wer new yehedekut endet endetesaka balaweqem tebederi bebado new yehedeku tebederi zare gen fexari yemesegen y heyewete menkriya hona zegenet teqebeye lijochen weliji 6 amet wesex sucessfull life eyenorku new beand tv masetaweqiya new ayeche wer mulu aselaseye fexari yeredagh❤❤
ኤባ ለሰጠኸን ድንቅ የህይወት ልምድና ትምህርቶች አመሠግናለሁ ዴቫ እንደዚህ ድንቅ የሆኑ እንግዶችን ጋብዘክ ከልምዳቸዉ እንዲያካፍሉን ስላደረክ ትልክ ክብር አለኝ 🙏🙏🙏🤗🤗🤗
ቀልድ ፈጥሮ በራስ ቀልድ ጮክ ብሎ መሳቅ አስፈላጊ እንደሆነ ተምሬያለሁ ኤባ ምርጥ ሰው❤❤❤
አዎ የችግረን ትልቅነት ሳይሆን የአምላኬን ትልቅነት ነው ለችግሬ የምነግረው ደግሞም እኛ ለራሳችን ለሀገራችን ኩራት ነን!!!!!!
ዘመንህ ብሩህ ይሁን ኤባዬ 🙏🙏🙏
Ebba,You really motivated me akkuma maqaa keeti eebbifami.🥰
Ebaa akuuma maqaa ketii ebadha ati limaa chmaadha 👍💪💪ebfami ilmaa gotchaa ገራም ሰው ነህ እባዬ ተመስጬ ነው ያየውክ I am always serial 🫶👍👍👍👍
This generation change Ethiopia 🇪🇹 ❤
10 በ90 ኤባ ጀግናዬ ቁምነገር ጨብጠናል
እሚገርም ሰው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሁሌም ብሰማው የማልጠግበው ትምርት😊 ጀግና
ዴቭ አንተ ድንቅ ነህ እኔም ድንቅ ነኝ ቅዱስ ዳዊት ጠላቱን በጥበብ በተሞላ በትንሽዬ ጠጠር ጣለው አንተም በድንቃድንቅ መአዶች ድህነትን እያሸነፍክ ነው ውብ ስልጠና ዋው።
ለልፍለፍ ዳዊትን ትጠራለህ
እኔ ያንተ ሳይሆን ያባትህ አድናቂ ነኝ አንት ጎበዝ ነህ ግ ን ጀግና አደለህም ጀግና ምትሆነዉ እንደ አባትህ አይነት ጀግና አባት ስትሆን ነው አመሰግናለው
ምንም የሚጎልህ ነገር የለም።
የቁልፋ መጉደል አይኔን እና ቀልቤን ረብሻዋለች።
ኤባቲ ☝ኛ!
taberke yena gobaze leje ena gobaze ewadluhe♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
God can turn any situation around. Romans 8:28
አምላክን ማን እንደሆነ በአደባባ ለመናገር ያበቃህ ጌታ ክብር ይገባዋል፡፡
Ab kilomete baykoter endante ehone never ahun yekochgnl ❤
ለዚህ ሥላደረሰህ እግዚአብሔር ይመስገን ኤባ ተስፋዬም እትዬ ወርቄም አንተን የመሰለ አንበሳ ልጅ ሥለሰጣቸው አልመቱም እግዚአብሄር ይመስገን አበሩም እንዲህ አይነት ልጅ ሥለሰጠሽ ደስ ብሎኛል ተባረኩ
i love this
ስለእውነት ሳላውቅህ ሳልረዳህ ላንተ ጥሩ አመለካከት አልነበረኝም ዛሬ ግን እራሴን ይቅርታ ጠየቅኩት አንተም ይቅር በለኝ ብዙ ተማርኩብህ አንተ ጀግና ነህ እኔም አባቴን ከራሴ በላይ ነው የምወደው እና አንተም ባባትህ የወጣህ ጥሩ አባት እንደምትሆን አልጠራጠርም ኤባዬ ብሩክ ሁን ዛሬን እንድረዳህ ስላደረከኝ አመሰግንሃለው 🙏🙏🙏🙏
ኤባ የህወትህን ተሞክሮህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን/Galaatoomi❤/ 🎉
በውነቱ በአቀራረብህና በውስጡ በያዘው መልዕክት ረክቻለሁ። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ!!! ከሀዋሣ
ድምፀመረዋው ኤባ አንበሳ ነው። የዛሬ አስራ ምናምን አመት 7th Adventist church ኳየር ሆኖ ሲዘምር ነው የማውቀው። 👏👏
መሻአላህ ፍቱላይ ያሌ ደስት አለምን የበራል አላይ የኖርክ
ሥላባት ሥታወራ በእባነው የጨረሥኩት ምክኒያቱም በዚችአለም አደኛ የምወደው አባቴን ነበር አሁን በሂወት የለም
አባ አላህ ይረህምህ ❤❤❤❤❤
በተረፈ በጣም የምወደው ፕሮግራምነው አላህ ይጨምርላችሁ እናመሠግናል ❤❤❤
Eebbaa! dhiiraa namaa my brave brother! 🎉🎉
ኤባዬ ዛሬ ደግሞ በእንደዚሕ አይነት ሁኔታ ስላየሁህ ጌታን አመሰግናለሁ ብዙነገር ተምሬበታለሁ ተባረኩልኝ ዘመናችሁ ይባረክ
Gaalatomi ❤❤😮😮😮😮 or enemasegenalen❤❤
😅😅😅 "ቦታው ላይ ካልሆናቹ የሚወራው ወሬ is just ወሬ" 1 ቀን ወደ ወለጋ መትህ ስለ ወለጋ የሚወራውን ወሬ ወሬ ብቻ እንዳ ሆኔ ለኢትዮጵያ ህዝብ ኢንዳ ምታስተዋውቀው ተስፋ አለኝ. 10/90 👌👌👌 ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ ❤❤❤
ስላባትህ አበባል እኔም ጋር ነበረች በጣም የሚያሳዝነው ግን አባቴ ጀግና ወታደር ጠካራ ነበር ግን ገደሉብኝ በጣም ነው ስለአባትህ የተናገርከው ውስጤን የገባው አተም ጀግና ልጅ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወድጄዋለው ይህን መልካም ወጣት!😊
Yehone ken enem hasaben akaflalew betam bekirbu. ena amesegnalew💪
Dave Betam New Makebrih ሓደሓደ ግዜ ብትግርኛ ስራሕ
አንበሳ ነህ ሁሌም እንደቅርብ ቤተሰቤ ነው ማይህ እናትህ ጀግና ናት ረጅም እድሜ ተመኘሁልህ ወደ ፊት በርታ❤
dawit dreams አንድ ቀን የህይወት ተሞክሮዬን አካፍላችዋለሁ
Wow its really amazing me also ተለውጨ ለምስክርነት እመጣለው Mr Dawit dreams ጠብቁኝ b/c ህልሜን ለማሳካት ጉዞየን ጀምርያለው and Thanks so much for everything Mr Dawit and Mr Ebba ❤
እንዳንተ አይነቶች ይብዙልን
ለካስ ያጣህው ኤሚሊየስ ቢሆን __ተስፋ ቆርጠህ ሽምድምድ ካልክ ወድቀህ ነው የምትቀረው እናመሠግናለን ኤባቲ ...አነቃህኝ ጌታን ።
ኡፍፍ ትልቅ ቁም ነገር ነው
የቀሰምኩት
አባቱን የሚወድ ሰው ሳይ እንዴት እደምረካ
ምክንያቱም አባቴ ለኔ ጀግናየ ስለሆነ ❤
ኤባዬ ትልቅ ለአንተ አክብሮት የህይወት ተሞክሮህ መርሆችም ድንቅ እና አስተማሪ ናቸው። ስደት ላይ ላለነው የሰጠኸን ተግሳፅም አስደምሞኛል። ኤባዬ ክበርልኝ ድምፅህም ገራሚ እና ፅድት ያለ ነው። i wish if you were speech afann oromo as well.
ለአምላክህ የችግርህን ትልቅነት አትንገረው
ለችግረህ የአምላክህን ትልቅነት ንገረው።
You nailed it!
Eebba dhugaa atii ilmaa leencaatti....jabaa koo nuuf jiraadhu hedduu sii jaalana qaalii koo❤❤❤❤❤
ኤባ koo ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Wow Eba 10% and 90%. 10% what occur and 90% how we translate for ourselves! what amazing tricks of life.
Effuuu ye Abate memote kebade new.......bizu negere asetaweskine.....jembere saytelike.....
EBBA koo bayyee si jalaadha obbollesaa koo yadda bayye sher nuf gotte dhugaa rabbiin kan caalaa olii haa fudhuu bro koo❤🩹garuu wayye abba ketti gaaf katte abba koo akkan yaddadhu naa taasiste rabbiin abbotti kenyaa jennatta haa hirufii😭
ዳዊት ድሪም ላይ እግዚአብሔር ከፈቀደ ከማዳም ቤት ስወጣ አንተ ጋር እመጣለሁ ብየ ተስፋ አለኝ በጣም ጠቃሚ ጠቃሚ ነገሮችን አግኝቻለሁ
ዴቭዬ በአንተ ጋር ወንድሞቼን ማምጣት እፈልጋለሁ እኔ ከሀገር ውጭ ሰለሆንኩ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው😘🙏
ደሰ ዝብል ትምህርቲ
He is very kind and innocent person.GOD BLESS YOU MORE
Wow thank you for great speech👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
Eba T ጀግናችን💪
አባ ኬኛ ኑጅራዱ
😂😂😂
When one door shuts believe that God has a better one for you!
That's a great principle ❤❤❤❤
Thanks for inviting the great guy ever👍👍👍👍👍👍
ዋው ምርጥ ኢትዮጺያዊ. ግርማ ሞገሱ. ሲያምር ወድሜ ተባረክ❤ ጥሩ አስተምርህናል ወድሜ
Dawit dream thank you for your coordination of this kind of sharing knowledge and experience to build Ethiopian youth thinking, Eeba also thank you, for your excellent experience and thinking!! 😍😍😍😍😍😍😍
ወድማችን እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌 ለሰጠህትምህርት
I’m so excited to hear this☺️Thank you God 🙏
ምርጥ ሰው ምርጥ ልጅ ነው የጋበዛችሁልን! እናመሰግናለን ! ተባረኩ
ዳውቴ ፈጣሪ ይጠብቅህ በቅርብ ቀን ነው ያወኩህ ስትስቅ ደግሞ ስታምር ማሻ አላህ ሁልጊዜም ሳቅልን 🥰🥰
do not tell your god the weight of your problem, but tell your problem the greatness of your god. Thank you EBBA T
Wooow ebiye yenga jegna timerth yigermal betam temrenal fatarih yibarkh wud wendimachin neh thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና
ወላሂ ትልቅ ትምህርት ነው አባት ብዙ ነገር ነው መከታ ነው እረጅም እድሜ ይስጥልን
Tebarek betam des belogn new yesemahut
Eba Galatoomi 🙏
ትልቅ ቁም ነገር ለፈጣሪ ቃል መታመን
ካንተ ያገኘሁት ነው
ጀግና ምርጥ የህይወት ትምህርት ነዉ ኤባ 🥰
ኤባ እንደዚህ አይነት ሰው አትመስለኝም ነበር በጣም ድንቅ ልጅ ነክ ተባረክ ወንድሜ big respect for you❤❤❤❤❤❤❤
Love your voice, the way you explain to detail, your confidence, kindness extraordinary such a gentleman 🎉❤
Edit : you’re so attractive I swear 😎
ውስጥህም ላይህም ውብ የፈጣሪ ሥራ ነህ ተባረክ
ሚገርም ታሪክ
በጣም አስደሳችና አስተማሪ ነው አመሰግናለው ኤባቲ
Respect to this man, I really gave up on everything before watching this Video, You're the best Ebba
Thank you ebba a Mexicangew❤❤