Birhan G/selasye // New Ethiopian Cover Music 2021By Berhan G/selasye ብርሃን ገ/ ስላሴ አዲስ ከቨር ግዕዝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • በባላገሩ ምርጥ እና በተለያዩ አስደናቂ ስራዎቹ የምናውቀው አመለሸጋው ድምፃዊ ብርሃን ገ/ስላሴ ምርጥ ከቨር ሙዚቃ ተጋበዙልን
    Subscribe and lik Our Video & Turn On Notification For New Videos

Комментарии • 18

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 11 месяцев назад +3

    የማንም ልቀምቀም ጀሮችን ሲደነቆሮን ይህ የመሰለ ደምፅ የሚበረታታ የለም 😢

  • @ቀጥወናሰክትኒ
    @ቀጥወናሰክትኒ Год назад +6

    ግሩም የሆነ ድምፅ!!!!!

  • @jemberumirete8295
    @jemberumirete8295 Год назад +3

    በእዉነት አንተ ልበ ብርሀን የሆንክ ሠዉ ነህ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይሥጥህ

  • @eskinderbeyene6806
    @eskinderbeyene6806 10 месяцев назад +1

    Cocktail of oldies!!

  • @belugebru
    @belugebru Год назад +6

    በጣም የሚያምር ፤ የሚወደድ ፤የማይሰለች፤ ጆሮገብ ድምፅና ፤
    የማይጠገብ ቆንጆ የሙዚቃ ስብስብ ከአሪፊ አዚያዛም ጋር ፤ እግዚአብሔር ይባርክህ !!!👌

  • @tedgebre1876
    @tedgebre1876 Год назад +4

    The best God bless you,

  • @yonieyohatube
    @yonieyohatube Год назад +3

    ጀግና ወንድሜ ብርሃነ በርታልኝ

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 11 месяцев назад +1

    what a melody ... በርታ..

  • @HassanAmbash
    @HassanAmbash 3 месяца назад

    የአበበ ተካን ቆንጆ አድርገህ ነው የሰራህለት እናመሰግናለን

  • @TayeDemise-g3d
    @TayeDemise-g3d Год назад +3

    Wow

  • @ማኛቱዩብ-ተ1ፐ
    @ማኛቱዩብ-ተ1ፐ Год назад +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @RakiYemaryam-iw7zn
    @RakiYemaryam-iw7zn Год назад +3

    ❤❤

  • @Tadewosyohanes
    @Tadewosyohanes 7 месяцев назад

    ግሩም ዘፈን ነው

  • @demerseyoum4762
    @demerseyoum4762 6 месяцев назад

    1ኛ ...!

  • @henokfekie
    @henokfekie 2 месяца назад

    👌👌👌👌👌

  • @Hussen-d7b
    @Hussen-d7b Год назад

    እውነትተናጋሪብቻሳንሆንአዳማጪምያርገን

  • @tttfff4025
    @tttfff4025 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Gdksbmzuc
    @Gdksbmzuc Год назад

    ❤❤❤❤