מוזיקה אמהרית לאירועים "המעגל" של האלופים dj dankira remix new ethio music 0545794326 0546436522

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 105

  • @djdankira6071
    @djdankira6071  2 года назад +8

    ሠላም ቤተሰብ,በጣም እናመሰግናለን Subscribe and like&share በማድረግ ለቤተሠቦች ና ለጓደኞች ያካፍሉ

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 2 года назад +4

      betam gobeze Dj neh kemir💰👋

    • @yalemworkhailu3465
      @yalemworkhailu3465 2 года назад +3

      ዘፋኙ ማን ነው የዘፈኑ መጠሪያስ ምንድን ነው። በጣም ያምራል።

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 2 года назад +1

      @@yalemworkhailu3465 ❤saki bey

    • @KaramaYesuf-uv7wr
      @KaramaYesuf-uv7wr 3 месяца назад

      ስሙማነውየሙዚቃውንገሩኝ ዳውሎድላድርገው

  • @בזונשכלב
    @בזונשכלב 3 месяца назад

    וואו ממש אלופים ואמת לא ראיתי דבר כזה מוכשרים ואמת נהנתי לצפות ❤❤❤😅

  • @bayeasmare3402
    @bayeasmare3402 2 года назад +9

    የቤተ እስራኤሎች ትውለድ ኢትዮጵያን እና የራያዎችን እስክስታ ሳይ ድብርቱና ሀሳቡ ይጠፋልኛል ዘመናቹህ የተባረከ ይሁን።🇪🇹🇮🇱

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 года назад +17

    እናንተን የማመሰግንበት ቃል የለኝም ምርጥ ኢትዮጵያውያን ናቹህ ይልተበረዘ ባህላችን ታሳዩን አላቹህ በርቱ ወገኖቻችን

    • @דוויתביינסאי
      @דוויתביינסאי 2 года назад

      That truth awunet naw meberz anwodem . እውነት ነው መበረዝ ጭራሽ አንዎድም ባህላቺን ኩራታቺን መገለጫችን ነው። እስራኤል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇮🇱🇪🇹🇮🇱🇪🇹🇮🇱🇮🇱🇪🇹🇪🇹😍♥️❤️

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 года назад +3

    እጅግ በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው ተባረኩ ❤️🇪🇹🍁

  • @genetgelaye7107
    @genetgelaye7107 2 года назад +12

    ድንቅ ኢትዮጵያዊያን ስታምሩ እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 года назад +3

    ኦህህህህ የኔ ባትሆኑ "ይቆጨኝ" ነበር ተባረኩልኝ 🥰🙏🆒❤️🙏🇪🇹

  • @meronbelay2660
    @meronbelay2660 2 года назад +8

    አማራዬ ሁሉ ነገር ያምርበታል ደስ ትላላችሁ

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 2 года назад +5

    Go my brothers, much love from US.

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад +3

    ትዝታና ናፍቆቴን ቀሰቀሳችሁብኝ🤲🤲🤲🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔❤❣️❣️❣️❣️

  • @ጃዊሳነኝ
    @ጃዊሳነኝ 2 года назад +13

    ስታምሩ እንደዚ ኢትዮጵያን በየዓለሙ አድምቁልን

  • @AnnaAnna-wy3vy
    @AnnaAnna-wy3vy 2 года назад +15

    ደስ ስትሉ ባሀላችን አረሳችሁም በዚህ ቀጥሉበት

  • @samishewa9915
    @samishewa9915 Год назад

    Arif sira new

  • @masreshawmekonen5857
    @masreshawmekonen5857 3 месяца назад

    Arif temechachuygn btam🎉❤

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 Месяц назад

    Love you guys

  • @tasfaworko3348
    @tasfaworko3348 Год назад

    וואו וואו וואו אלופים

  • @sarasa873
    @sarasa873 2 года назад

    הבחור עם החולצה השחורה 3:39
    אתה אלוף❤️❤️❤️

  • @ተስፋህይወትተሠሃ

    እስክስታ ችሎታችሁን አለማድነቅ አይቻልም ዋው 💚💛❤️💪💪💪🇪🇹🇮🇱

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 2 года назад +8

    ደስ ስትሉ ባህላችሁን አክባሪ ሰላምና ጤና ይስጣችሁ ወገኖቸ።

  • @bizuneshethioyoutube2574
    @bizuneshethioyoutube2574 2 года назад +5

    እንኳን ኢትዮጲዊ ሆንኩ ሥታምሩ

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 2 года назад +4

    ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊነቱን ነብር ዥንጉርጉርነቱን......እጅግ ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kefyalewkebede1905
    @kefyalewkebede1905 2 года назад +1

    i like this .i have respect for all these

  • @seadaendris7580
    @seadaendris7580 2 года назад

    Keyet new betam tameralchu

  • @botaneshnegash4052
    @botaneshnegash4052 2 года назад +6

    Beautiful people bless you all!!!!

  • @الببخنال
    @الببخنال 2 года назад +8

    በአሜርካና በአውሮፓ ያሉ ወጣቶች አይችሉም እናተ ግን ለባህላችሁ ያላችሁን ክብር ሳላደቅ አላልፍም

  • @natanyohaness3847
    @natanyohaness3847 2 года назад +4

    ያገሬ ዘሮቼ ውይ ሰታምሩ

  • @abaysewnet98
    @abaysewnet98 2 года назад +2

    ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው 🥰 💚💛❤️

  • @yosefermias7841
    @yosefermias7841 Год назад +2

    ኢትዮጵያዊነቴን ከምደበት አንዱ እንዲህ ያለው ውውውብብ ትእይንት ነው። አቦ ባላችሁበት ሁሁሁሉሉ በሰላም ንሩልን።

  • @emaye9786
    @emaye9786 2 года назад +5

    Nobody can dance like this in Ethiopia, pls come back to us.

    • @djdankira6071
      @djdankira6071  2 года назад

      t u very much dear

    • @mikaeladisse8641
      @mikaeladisse8641 Год назад

      It depend on the province. These people are the falasha they’re origin is Gondar I believe and anyone from Gondar is the best at eskista.

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 года назад +3

    አቤት ስታምሩ

  • @haregewoyntekeste3067
    @haregewoyntekeste3067 2 года назад +2

    Wendemoche ena hitoche endet gobeze nachehu ? Sayachehu Betam newe dese yemilegne . Nurulegne !!!

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 2 года назад +3

    Amarochiye 🎉👑👑👑👑👑😍😍😍😍😍😍

  • @plarikahenetot2179
    @plarikahenetot2179 2 года назад +4

    very lively concentrated dance and musical energy for the motherland back at ancestral home! the change and take over process by the following dancer is abrupt disrespectful and not to the like of the previous dancer, though!

  • @aidahailu3195
    @aidahailu3195 2 года назад +1

    Wow you guys are amazing. So good.

  • @mulualemseble9661
    @mulualemseble9661 2 года назад +8

    እስራኤል♥👌🇮🇱

  • @Gabriel-pv6sq
    @Gabriel-pv6sq 2 года назад +3

    Amazing god bless 🙏 all Ethiopian .

  • @Nefisa630
    @Nefisa630 2 года назад +7

    ዘሮቸ ወገኖቸ የኞ ያጣሪ ልጅች ኑሩልን

  • @natanyohaness3847
    @natanyohaness3847 2 года назад +3

    ወገኖቼ አማሮች ሰታምሩ

  • @amareshiferaw
    @amareshiferaw 2 года назад +2

    I like to much Ethiopian culture

  • @hannatube3952
    @hannatube3952 2 года назад +3

    ያዝ እንግዲህ 👍👍👍😍😍😍

  • @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ

    ደሞቸ 💚💛❤👍👌

  • @genetlema862
    @genetlema862 2 года назад +6

    አደኛ ናችሁ ስታምሩ

  • @jhggvbh8669
    @jhggvbh8669 2 года назад +4

    የእኔ ቆንጆውች እኔንም ብትጨምሩኝ ደስ ይለኝ ነበር

  • @merimaendris8385
    @merimaendris8385 2 года назад +2

    ዋው

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ

    ዋውውውውውውው

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 года назад +2

    ሀገራችሁን ባህላችሁን አለመተዋችሁ ሊያስከብራችሁ ይገባል!!
    አመጣጣችሁን በማወቃችሁ እኮራባችኋሉሁ ተባረኩልኝ 🥰🙏✝️🙏🥀❣️🇪🇹🥰

  • @عمرعمر-خ8ش4د
    @عمرعمر-خ8ش4د 2 года назад +2

    አቤት ማማራችሁ

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 года назад +3

    እኔ እናንተን ማጣት አልፈልግም የኔ በመሆናችሁ እጅግ በጣም ኮራሁ!!
    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ!!!

  • @getanehfikadu3157
    @getanehfikadu3157 Год назад

    יפה

  • @masreshawmekonen5857
    @masreshawmekonen5857 3 месяца назад

    💜💜👑🥰

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 2 года назад

    ኢትዬ
    ኢትዮጵያ ስትወዴችሆሆሆ.....

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Solomon-d1k
    @Solomon-d1k Год назад

    Abete emdeat yamerale

  • @آمنهعبده-غ9ص
    @آمنهعبده-غ9ص Год назад

    🇪🇹❤️🥰🥰

  • @khadejaabdallah4103
    @khadejaabdallah4103 Год назад

    ደስ ይለላ

  • @selamkoo1566
    @selamkoo1566 Год назад

    እስኪ ጥቁር ለባሹን አድራሻ😢 አቤት እስክስታ😍

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te Год назад

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 года назад +1

    አማራዎች 🤗🤗🤗🤗🤗🤗👍👍💚💛❤️

  • @Tmr930
    @Tmr930 2 года назад +6

    እሚገርመኝ ቤተ እስራኤላውያን በሙሉ ጨፋሪ ናቸው እዴት ሊሆን ቻሉ

    • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
      @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 2 года назад

      ሳህ ሁሉም ይቸላሉ

    • @דוויתביינסאי
      @דוויתביינסאי 2 года назад

      ባህላቺ በጣም እጅግ አክባሪ ነን አባቶቻቺን እናቶቻቺን ሁሌም አኩርተው ስላሳደጉን ነው።

    • @cellcare3414
      @cellcare3414 2 года назад +1

      በጣም እኔም ይገርመኛል ሁሉም ይችላሉ💕

    • @bayeasmare3402
      @bayeasmare3402 2 года назад +2

      እስራኤላውያን እኮ ጥበብ በእነሱ ስለሆነ የሚጠፋቸው የለም።

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад +2

    ኑሩልን❣️❣️❣️❣️❣️🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹

  • @حياةحياة-ج5و
    @حياةحياة-ج5و 2 года назад +3

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 2 года назад +5

    በእናንተ የተነሳ እንደገና እስራኤልን ወደድኳት

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 2 года назад +2

    waw!!

  • @ፍጡማቱዪብ
    @ፍጡማቱዪብ Год назад

    ምናለ እኔም ጭፈራ ብችል😢

  • @בניסלומון-ז7צ
    @בניסלומון-ז7צ 2 года назад +1

    Wow

  • @amanuelkindu5233
    @amanuelkindu5233 2 года назад +2

    ምርጥ

    • @rabiamohamedrabia9117
      @rabiamohamedrabia9117 Год назад

      ላገራአችንሠላምይሆን እናተንምአድተንያድርግን

  • @sinetibebgebreyohannes573
    @sinetibebgebreyohannes573 Год назад

    ሻሎም ሻሎም ሻሎም ክላሲክ
    ...

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 года назад +3

    እስራኤል ስው ደችው እኮ እንደው ብትወስዱይ ምን አለበት

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 2 года назад

    💯👍

  • @Alemyehu-m9v
    @Alemyehu-m9v 2 месяца назад

    Yagrea logoche endeat tameralachu

  • @ehittesfaye6657
    @ehittesfaye6657 2 года назад +1

    🥰🥰🥰

  • @GetabalewLove-qr2oc
    @GetabalewLove-qr2oc Год назад

    Gech

  • @barodorit2531
    @barodorit2531 2 года назад +2

    איך קוראים לשיר המהמם בהתחלה ?

    • @djdankira6071
      @djdankira6071  2 года назад

      Vanus zeda_sakilgn ככה קוראים לזמר

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 Год назад

    ኮፊያዋን እንዴት ነው የሚያጣብቋት ?

  • @yordiame3457
    @yordiame3457 2 года назад +3

    💚💛❤🙏💪💪👏💞💞💞🎁🎁🎁

  • @negasibeyene6053
    @negasibeyene6053 2 года назад

    እስስስስ ክስስስ ግን እኔ በጣም እስክታ እችላለው ግን ምን ይደረጋል ብኖር

  • @jhggvbh8669
    @jhggvbh8669 2 года назад +1

    እኔ ጨምሩኝ አብሬ ልዝፈን???

  • @khadejaabdallah4103
    @khadejaabdallah4103 Год назад

    የትሄ ነዉ ይሂ ሀገረችላይነዉ

  • @chhcjg6496
    @chhcjg6496 2 года назад +5

    🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪