How to configure the iplus Smart watch ገራሚ ስማርት ሰአት በገራሚ ዋጋ፣ ሙሉ አጠቃቀሙ መረጃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 88

  • @shambal2624
    @shambal2624 2 года назад +2

    በጣም ሀሪፍ ነው እንድሺ በርታ ወድማችን በጣም ጠንካራ ውድማችን ነህ እናም ከሰብከው በላይ አላህ ከፍ ያድርግህ እናመሰግናለን

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 2 года назад +1

    ሰለሞ ሰላም ምርጥ ነው እቃ ነው ጠቀሚ እቃወች ናቸው እናመሰግናለን አጠቃቀሟና አድጊዚ ከለመድናት ኢንሻአላህ እንጠቀምባታለን ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችነ ይሁን

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube 2 года назад

    ሰላም ጤናይስጥልኝ እንድሽ እንኳን ሰላም መጣህ ዋው ቴግኖሎጂ ይገርማል በጣም አሪፍ ነው ስለመረጃው እናመሰግናለን ስንገዛ ካንተ ነው አብሽር

  • @bettye19
    @bettye19 2 года назад

    ወድማችን በጣም ደስ ይላል አሪፍ ቆይታ ነበረው አሪፍ ተክኖሎጂ ነው በጣም አሪፍ ነው ለመከራ ዋለን እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክ

  • @tibs247
    @tibs247 2 года назад

    ሰላም ሰላሞ ወድማችን በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የምትሰራው የምታሳየው በዚሁ ቀጥልበት በጣም ደስ የሚል ስራ ነው

  • @lulutube885
    @lulutube885 2 года назад +1

    ሰላምህ ይብዛ ወንድም እናመሰግናለን መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ ያሰብከውን ያሳካልህ ወንድሜ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አንድነት መረዳዳት መተዛዘን ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁንልን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሚን

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 2 года назад

    እንኳን ደና መጣክ መቼለት እዴሁ ባላውቅም አይቼው መኮመት አልቻልኩም ነበርወጰየምፈልገው ነገር ነው የዛሬ ስድስት አመት ሰው ጠልቦኝ በሰአቱ አላወኩትም ነበር ከዚህ እዳለ ብዙ የምፈልጋቸው ነገሮች አሉ ካተጋ ቲንሽ ልሸቅልና እጠልባለሁ ከጓዴኞቼ ጋር በርታልን

  • @tube7778
    @tube7778 2 года назад

    ሠላም ሠላም እንድሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበረር እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እንድሽ ወንድም አመሰግናለሁ

  • @hibitube83
    @hibitube83 2 года назад

    ሰላም ሰላም ቤተሰብ እንዴት ነቹ እንድሽ እንኳን ደህና መጣህ ዋው በጣም አሪፍ ነው በተላይ ለኢትዮ ሪያድ ከገኛው እገዛለው

  • @Arsema
    @Arsema 2 года назад

    ሰላምህ ይብዛ እንድሽ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ነገር ነው ያሳየከን እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @hafizashamsi6783
    @hafizashamsi6783 2 года назад

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ እዴትነቹ የእዲሽ ቤታሰቦች እዲሽዬ እነመሠግነላን መልካም ሰዉ የማልካምነትህን ፈጣሪ ይክፈልህ ቢቻ አሪፍ ነዉ በርታ

  • @genitube.g9425
    @genitube.g9425 2 года назад +1

    ሰላም ሲኖር ህዝብ ሰላም መኖር ይጀምራል ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝቦቿ መልካም ነገር ለመስራት እንሩጥ የሰማይ ቤት ስንቅ ናት ☝ አሪፍ ነዉ እኔ ችግሩ የቴክኖሎጂ ትምህርት ያስፈልገኛል ሰአቱን ለመግዛት እናመሰግናለን

  • @slehiwottube
    @slehiwottube 2 года назад

    ሰላም ለዚ ቤት ሰላምህ ይብዛ እድሽ አሪፍ ቆይታ ነበር ከልብ እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው የሰጠህን በድጋሚ ከልብ እናመሰግናለን የተለያዩ ትምህርቶችን እደምናገኝ ተስፍ አደርጋለው

  • @Neimabintmuhammed1
    @Neimabintmuhammed1 2 года назад

    እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ እንድሽ በጣም ደስ የሚል ሳአት ነው አይ ዘመን ይሄም መጣ ገራሚ ሳአት ነው የምር እናመሰግናለን

  • @hayattube34
    @hayattube34 2 года назад

    ሰላም ሰላም አባታችን እንኳን ደህና መጣክ ዋው በጣም ደስ የሚሱ እቃኋች ናቸው እፈልግ ነበር ግን ያለሁበት አገር እሩቅ ነው በማየት አይኔ ፈዘዘ 😥😥ከቻልክ አምጣልኝ ደ ማ

  • @hayat2723
    @hayat2723 2 года назад

    ሰላም ሰላም ኢንድሽ ዋውውው ጡሩ ቆይታ ነበረኝ እኔ የሄንያህል ጥቅም ያለው አልመሰለኝም የአሰሪየ ልጅ ተገዝቶለት ሲደሰት ነበር ሁሉም ከእጁ አያወጣም ለካስ እንዳው እጂግ በጣም እናመሰግናለን ወድማችን

  • @kemir264
    @kemir264 2 года назад

    ሰላም ሰላም ወንድማችን እንደሸ እንኳን ሰላም መጣህ ዋዉ ሳአቱ ያምራል እንድሁም ሌሎቹም ያምራል

  • @3MeeryChannel3487
    @3MeeryChannel3487 2 года назад

    ዋውውውው ምረጥ ስአት ነው እደሽዬ እናምስግናለን መልካምንት ለረስ ነው በስማይ ደምዝ ሁንው ይክፍለናል ይማናቀውን አሳይተህናል ክበረልን ውንድማችን ስላምህ ይብዛልኝ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሪፍ ቀይታ ነበረን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነግር በረታልን

  • @tenayutub
    @tenayutub 2 года назад

    ሰላምህ ይብዛ እንድሽ ባለህበት ሰላምና ፍቅር ይብዛልህ ዋዉ ምርጥ ሰአት ነዉ ወደ ዱባይ ይመጣል ምርጥ ነዉ

  • @RUhama21
    @RUhama21 2 года назад

    ሰላም እንድሼ እዴት ነክልኝ ጎበዝ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ቀጥልበት ጡሩ ቆይታ ነበር ሰለም ለኢትዮጵያ

  • @zuzudessietube
    @zuzudessietube 2 года назад

    አህለነው ሳህለን እንድሽየ በጣም ሀሪፍ ነው በርታ

  • @shambal2624
    @shambal2624 2 года назад

    ሰላም ሰላም እንድሺ ጤና ይስጥልኝ እዴትነህ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበር እዴትነው ነገሩ በጣም ያማምራሉ

  • @tube-lh4ud
    @tube-lh4ud 2 года назад +2

    ሰላም ሰላም ዉድ እና የተከበራችሁ እህት ወንድሞቼ የእግዚአብሔር ሰላም ፍቅር አንድነት ከሁላችን ጋር ይሁን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ እዉቀትክን እጥፍ ድርብ ይጨመርልክ ወንድምዬ ትለያለህ እመብርሀን ጤናህን ትስጥህ ❤️

  • @aysakoyoutube
    @aysakoyoutube 2 года назад

    ምናለ ሳአውዲ በሆንኩ እንድሽዬ እንኳን ሰላም መጣክ ብር በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የምንሰማውን የምናየውን ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን

  • @gizetubeg9862
    @gizetubeg9862 2 года назад

    ሰላም እንዴት ናቹ ማንሻ አላህ ማንሻአላህ ወንድሜ ጠንክር በርታ የአላህ እራህመት እና እዝነት አይለይህጥሩ ነው ወንድሜ እንደግፍሀለን በርታ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግል

  • @mkditub8
    @mkditub8 2 года назад

    ስላም ስላም ስላማችሁ ይብዛ ውድና የተከበራችሁ የሀገሪ ልጆች እንኳን ደህና መጥህ ወንድም እናመስግናለን አሪፍ ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @feker122
    @feker122 2 года назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ውድ የእንድሸ ተከታዮች ሰላማቹ ይብዛ ወንድማችን ጥሩ መረጃ ነው ያስተላለፉክልን ከቴክኖሎጂው ጋር ወድ ፋት መህድ ነው በርታልን

  • @batitube3367
    @batitube3367 2 года назад

    እድሜ ይስጠን እጅ ብዙ ነገር እናያለን በስዓትም አፕልኬሽን መጣ ተመስገን

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 2 года назад

    ሰላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ በየአላችሁበት የአለም ዳርቻ የክርስቶስ ሰላም ብዝዝት ይበልላችሁ እድሽ እንኳን ደህና መጣህ ዋው አሪፋ ሰአት ነው

  • @tubemesi9689
    @tubemesi9689 2 года назад

    እንድሽዬ ወድማችን እንኳን ደናመጣህ እሚገርም ሰአት ወእውነት አይ ዘመን

  • @lijendristube8891
    @lijendristube8891 2 года назад

    እንኳን ሠላም መጣህ ወድሜ ሠላም ላንተ ይሁን ሀሪፍ ቆይታነበር

  • @Eነኝከወሎ32
    @Eነኝከወሎ32 2 года назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምህ ይብዛ ወንድሜችን አህለን እንክዋን ደህና መጣህ ሰለመጣህ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል ዋዉ እምወደዉ ነገር ይሽአላ እገዛዋለሁ እናመሰግናለን በደብ ስላሳየኸን

  • @rabiitube4240
    @rabiitube4240 2 года назад

    Selam selam wadimachin indshii inkan dehina mexahii inameseginalenii

  • @sofimotta
    @sofimotta 2 года назад

    Selam enkuan dhna metah endesh enamsgnalen selasyehnena sele asawkne merja keberlen

  • @bintmohammed
    @bintmohammed 2 года назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንድሽና ቤተሠቦቹ ማሻ አላህ ዘመናችን በደንብ እያደገ ነው ሁሉ ነገር ለህዝብ አመች በሆነ መልኩ መቅረቡ ደስ ይላል ስለሠጠኸን መረጃ እናመሠግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ሁሉም ነገር ደስ የሚለው

  • @Jujutube914
    @Jujutube914 2 года назад

    ሠላም ሰላም እንድሺ ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ ሠላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ኡሙአሚርየልጀናፋቂ
    @ኡሙአሚርየልጀናፋቂ 2 года назад

    ሰላም ሰላም እኳንደህናመጣህ እንዲሺ መልካም ሰውነህ አላህ ይጠብቅ ወዲሜ ሰላምለሀገራች ሰላም ለህዝባችን

  • @hiwet5
    @hiwet5 2 года назад

    ሰላም ለናተ ይሁን ውድ ኢትዮጵያዊ ያን እና ኢርትራዊያን የክረስቶስ ሰላም እና ፍቅር አይለያቹ ወደ እርሱ ስመጣ እናመሰግን አለን ለመረጃው ቆጆ ነው በርቱ ከዚህም በላይ እንጠብቃለን በሊላ ቤዴወ እስትንገናኝ መልካም ግዜ.##🌷

  • @mazadaneli4078
    @mazadaneli4078 2 года назад

    ሰላም ሰላም ዉዴ የአገሬ ልጆች ያለቹሁበት የእግዚአብሔር ሰለም ፀጋ ይቢዛፍቅሪን አንዲነትን የምጣ ወንዴሜ በርቱ

  • @meseret5
    @meseret5 2 года назад

    ሠላም ሠላም ውድ ኢትዮጵያዊ ሠላማችሁ ይብዛ ባላችሁበት የክርስቶስ ሠላምና ፍቅር ቸርነት አንድነትን ያደለን አይለያችሁ የነበርን ቆይታ በጣም አሪፍ ነበር በርቱ አገራችን እግዚሕብሔር አምላክ ኢትዮጵያ አገራችን ሰላም ያደርግልነ ስለነበርን ቆይታ እናመሠግናለን በርቱ እንኳን ደና መጣህ ወንዲማችን እንደሽ እናመግናለን ያላወቅነለውን ስለ አሳወከን በርታ ብዙ እንደምታስተምርን አንጠራጠርም ወንዲሜ ስለነበርን ቆይታ እናመሠግናለን

  • @makdiloveethiopia8051
    @makdiloveethiopia8051 2 года назад

    Ata yane malkam wondem bertalgn baserah bahiwoth bamangadeh egziabiher yekdamlh edsha

  • @rahiletube
    @rahiletube 2 года назад

    ሠላም ሠላም ሠላም ለእናንተ ይሁን ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በእያላችሁበት የእግዚአብሔር ሠላም ይብዛላችሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን ።ዋው በጣም አሪፍ ሠአት ነው ግን እኔ የለኝም አይቼ ግን ተማረኩኝ እንድሽ ወንድሜ ተራራቅን እንጂ ትልክልኝ ነበር😂😂😂😂👌👌👌

  • @netsanet5849
    @netsanet5849 2 года назад

    ሰላም ሰላም እንዴቶ ናችው የሀገሬ ልጆች ዋውውውው ምነው ቅርብ ብሆን ግን ለሰአቱ አደለም ለሺፎኑ ነው በጣም ነው የማምሩት

  • @miratube2337
    @miratube2337 2 года назад

    Selameh bezt yeble wed wedemachen kemer yehin seat edete edemewodew betam new mefelgew atekakemunem selasayehn betam new menamsgenew

  • @mekdestube7985
    @mekdestube7985 2 года назад

    ሰላም ሰላም ውዴ ኢትዮጵያን ሰላማቹ ይብዛ በያላቹሁበት ባታ እግዚኣብሔር ጥብቃ አይለያቹ ወድማችን በጣም ደስስ ይላል የት ይገኚል ለዱባዩች በርታልን ወድማችን

  • @ritatube19
    @ritatube19 2 года назад

    Selameh bejersetose yebszalign wodemachin enkon selam mtah wow arifena dese emeli neger new yemetekmenen yakerbejelin enamsegenalen wudemachin bertalen

  • @samritube1844
    @samritube1844 2 года назад

    Wow wow it s so nice amazing watche in the world kalb enmasegenalen batam selasayeken yemegerem seaite new wendemachen endeshi

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube 2 года назад

    Arif sa,at naw wadjawlhu axqaqmu lay tansh kabad ymaslal salsykan anmsgnln faxari Ethiopia hagrchan selam yadrglin arif qoyta nabren

  • @NanyeTube-io5gk
    @NanyeTube-io5gk 2 года назад

    ሰላም ላንተ ይሁን እንድሽ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ እውነት ለመናገር ይሄ ሰአት ግራ ያጋባኝ ነበር አይ አለማወቅ እንዴት መደወል ቻለ እያልኩ ለካ ከስልክ ጋር ኮንታክት አድርገን ነው የምንጠቀመው አመሰግናለው

  • @amoutube
    @amoutube 2 года назад

    ሰላም ሰላም ውድና የተከበራቹሁ የሀገሬ ልጆች ሁላቹም በያላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል አሜን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አንድንት ፍቅር መተሳሰብን ያድልልን አሜን ወንድማችን እናመሰግናለንደስ የሚል ቆይታ ነበረ በሌላ ቪድዬ እስክንገናኝ መልካም ቆይታ🙏

  • @micumegebaserar-2722
    @micumegebaserar-2722 2 года назад

    Selam Selam Lante Yehun Wendemacen Selamehi Yebza betam Aref Eweket New Yasetemareken Enamesegenlen Yegna Ken Wendemcen Bereta Gobez

  • @አልሀምድሊላህአላኩሉሀል

    የኔ ጥያቄ ሲም ካርድ ያስፈልገዋል ወይ????

  • @hayu5
    @hayu5 2 года назад

    Selalam Selam Lelant Yhuni
    Wawe Wawe Desi Yellah Betam Yemeyamri Selat Are Enam Feligalew Riyadhi Setmeta

  • @berekahebesha4391
    @berekahebesha4391 2 года назад

    ሰላም እንድሽ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን የምታቀርብልን ነገር ሁሉ እኛን ይጠቅመናል በጣም ነው ምናመሰግነው ለመልካምነትህም ፈጣሪ አብዝቶ ይክፈልህ በርታልን

  • @emama169
    @emama169 2 года назад

    ሠላም ጥና ዮሠሰጥልኝ እዚሕ ብት እደነሕ እደሽ።

  • @selamyoutube30
    @selamyoutube30 2 года назад

    ሠላም ሠላም ዉድ የድሽ ቤተሠቦች እንግዲህ ሳዉዲ ያላችሁ ግዚ አሪፍ ሰአት ነዉ

    • @Roza-eid2pd1j
      @Roza-eid2pd1j Год назад

      ዬት ይገኛል ሪያድ

    • @ZinetAdem-lw3iq
      @ZinetAdem-lw3iq Год назад

      እንደት ነው አከፋፈቱ እህት የሰወቸ ልጅ ገዝታልኝ ነበር ዛሬ

    • @ZinetAdem-lw3iq
      @ZinetAdem-lw3iq Год назад

      @@Roza-eid2pd1j አወ ሪያድ ነኝ እኔም አለ አረቦች ያቁታል

  • @tube-tq7ce
    @tube-tq7ce 2 года назад

    እናመሰግናለን🙏🙏

  • @tsigetube
    @tsigetube 2 года назад

    ሰላም የእንድሽ ቤተሰቦች ሰላማችው በያላችሁበት ይብዛ ሀገር ሰላም ሲሆን ነውና ህዝብ በሰላም ወጥቶ የሚገባው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እንድሽ ወንድማችን ለምታሥተላልፋቸው አስተማሪና አዝናኝ ቁም ነገር አዘል ቪዲዎች እናመሠግናለን

  • @ayutube1290
    @ayutube1290 2 года назад

    Selam selam wud yehe takabarachiw yehe endish betasab yehe egizabeher selam fikir yibizalachiw

  • @mekides-vlog
    @mekides-vlog 2 года назад

    እቃቸው ጥራት ያላቸው ይመስላሉ ሲታዩ ብራንዳቸው እየጠየቃቹ ኦርደር ማድረግ ነው የሚያምሩ እቃዎች ናቸው

  • @سعادهسعاده-س5ظ
    @سعادهسعاده-س5ظ Год назад

    ስንት ነው እኔ እፈልጋለሁ እሪያድ

  • @ZeharaAsfaw
    @ZeharaAsfaw 2 года назад +1

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱ ሠላም የሀገሬ ልጆች ደስ የሚልና ሀሪፍ ቆይታ ነበር ወደፊትጰከዚህ የበለጠ እደምታቀርቢልን ተስፋ አለኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፍትህ በወለጋ ለሚገደሉ

  • @ganniitube7577
    @ganniitube7577 2 года назад

    sal. Latee yii hunii wudii wadimee xuruu marajaa nawuu yasayenii inas masaginalin laa hagarachii salm fiqer adinatin yii lakilini Egizaber

  • @UmuOmer
    @UmuOmer Год назад

    ሰአቱ እንዴት እንሙላው

  • @SofoniyasTadele
    @SofoniyasTadele Год назад

    ስንት ነው bro

  • @derartutube2501
    @derartutube2501 2 года назад

    selam des yemile sati new

  • @meseretawdew3301
    @meseretawdew3301 Год назад

    ስልክ ቁጥርህስ ቶሎ ብለ ንገረኝ እባክህ

  • @rahmetrahmet3281
    @rahmetrahmet3281 Год назад

    thankyou

  • @buzyerate3514
    @buzyerate3514 2 года назад

    ሰላም እንድሽዬ

  • @dibi-wollotube
    @dibi-wollotube 2 года назад

    ሠላምም ቤተሠብ አንደት ናችሁ ሠላምም ለሀገራችንን ይሁንን ፍቅር ሰላምምም ሠላም ያብዛልንን አሜንንን

  • @fatiiyoube3575
    @fatiiyoube3575 2 года назад

    SELAM WENDIMIY DEIS YELALE ENDIHAYENET NEGAR EITOPIA LAYE YETEKEMALE BTAM

  • @ካስማሰ-ለ5ደ
    @ካስማሰ-ለ5ደ 5 месяцев назад

    Bro Pls App Alsera Aleye

  • @mulunega8808
    @mulunega8808 6 месяцев назад +1

    በነፃ ስጠኝ

  • @AbekiyaTriple
    @AbekiyaTriple Год назад

    Sim atkebelma

  • @metykasu
    @metykasu 9 месяцев назад

    how money

  • @beainoconnection5707
    @beainoconnection5707 10 месяцев назад

    ስአሞላሉን ብትነግሩን ወንድም

  • @AbeselomMikias
    @AbeselomMikias 5 месяцев назад

    ዋጋ?
    አድራሻ?

  • @kibineshbiruk1920
    @kibineshbiruk1920 Год назад

    Wagaw

  • @na3emahhh411
    @na3emahhh411 Год назад

    Jk

  • @umu5
    @umu5 2 года назад

    Slam slam lhlachm bdgame slam iwnt lmawrt gzeu bxam
    Tsaslal bxamm D's ylal inm
    Amrwnal arif acyu iqwcu lakilin

  • @Nazirawttube27
    @Nazirawttube27 2 года назад

    Selm inkwan dana matak indish wawooooo batem yemi falgi nagar new are gaziche atkakami akitong nabare😂😂😂

  • @ZIZOCHNNEL
    @ZIZOCHNNEL 6 месяцев назад

    እረ ሰአቱን እደት ልሙላዉ

  • @መሬምብንትአሊ
    @መሬምብንትአሊ 3 месяца назад

    የቆየሰውብዙያያል

  • @ZIZOCHNNEL
    @ZIZOCHNNEL 6 месяцев назад

    እረ እሽም አላለሽ ኢቃማ ጠየቀኝ

  • @KedusDebebe-xo4td
    @KedusDebebe-xo4td Год назад

    Normal naw