ክቡር አባታችን አለቃ አያሌው ታምሩ "የራስ ቅል የሚሉት ሥፍራ"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 14

  • @tiruwork1000
    @tiruwork1000 4 года назад +4

    አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሥራህ ድንቅና አስገራሚ ነው!!!!
    እኝህን እጅግ ታላቅና ተተኪ ተመሳሳይ የሌላቸውን እውነተኛ የእኛ የተወደዱና የከበሩ አባት የአንተም ፍፁም ምርጥ የተመረጡ ልዩ ምርጥ የወንጌል የሀይማኖት የዘመናችን ሐዋርያ የሀገር ፍቅር የደሀ ተቆርቋሪ ለእውነት ሟቲ የሆኑ ልጅህን እንደምን ብትወዳቸው ነው በዚህ በአሁኑ ዘመን እየሆነ ያለውን እንዲህ በሚደንቅ ደረጃ አስቀደሰመው ትንቢቱን ቁልጭ አድርገው እንዲናገሩ በፀጋህ ሞልተሃቸው። ብሎም በመልካም አስቀድመህ ይህንንምእንዳያዩ እጅግ ወደተሻለወሰ የዘለዓለም እረፍታቸው የወሰድካቸው ሥሪህ ድንቅ ነወ አምላኬ !!!😇😇😇+++!!!

  • @maeshotweldebrehan8444
    @maeshotweldebrehan8444 Год назад +1

    Qal hiwet yesmealna kubur abona aleka ayalew tamru kubur abona egziabher mengste semayat yewarskum::

  • @abebahaile3176
    @abebahaile3176 8 лет назад +13

    አባቴ ኢትዮጲያ ተጎዳች ዛሬ ቅና
    ብለው ቢመለከቱ፡ብዙ የደከሙላት ቤተክርስቲያን በመከራ ተከባለች፡እርሶን የሚተካ የለም ለሀይማኖት ለሀገር ለእውነት የቁሙ ወርቅ ዕንቁ እንደርሱ ማንም የለም የርሱን ድካም ቆጥሮ አምላክ መልካም
    አባት ያስነሣ ለኢትዮጲያ ፡አባቴ
    ከደጋጎቹ አባቶቻችን ዘንድ አምላክ ነፍሶትን ያሳርፍ፡ለኛ ቀን ጨለመብን ፡ዕርቃናችንን ቀረን።

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ

    ነብስዎትን ከቅዱሳን መላእክትጋ ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ አባታችን

  • @abelhenok9554
    @abelhenok9554 6 лет назад +2

    Amen Amen Amen. Kale Hiwot Yasemalin, Like Likawint.

  • @rabihayash7056
    @rabihayash7056 7 лет назад +2

    Amne Amne Amne kalhywet yasmalen

  • @engdagetg7794
    @engdagetg7794 6 лет назад +3

    ነፍስ ፡ ይማር ፡ አባታችን ፡

    • @ayneayne5823
      @ayneayne5823 5 лет назад +1

      አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛሎት በርክታቹ ይደረሰን አሜን

  • @tewabechwoldie3631
    @tewabechwoldie3631 9 лет назад +5

    መንግሥተ ሰማያት ያውርስዎት

  • @adamutamiru72
    @adamutamiru72 4 года назад +2

    UFFY ABATAY BERKETOT YEDEREBEN BE ZEMEN LAY yalu abatoch lay berketot yederbachewna beleb mulu net meskerw memesker endenchle yaregen enderso yaluten abatoch yechalewalena hulun yefetr ftari hulun megza amelakachen "" LEULE EGZIABER ""Yasensalen NEFSOTEN BEGENT YANURELEN

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 7 лет назад +3

    NEFESOTEN BEGENET YANUREW ABATACHEN ENANTE MUTACHU NEW ZARE TEQOREQWARI YATACHEW BETKRSTYAN MEQLJA HONECHE YE NUFAQE

  • @abaytombosa6694
    @abaytombosa6694 8 лет назад

    mengste seat at yawarswo