የዳይሬክተሩ ጥሪ በደቡብ ፋኖ አብይና የፍጻሜው ሩጫ | Hiber Radio with Dr Shewaferahu Feb 02, 2025
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet
ነብስህን በገነት ያኑረው
እናመሰግናለን ግብር ራዲዮ ድምፅ❤❤
በጣም ያሳዝናልአማራ ምሁር እንዳይኖር እየጨረሱት ነው 😡😡 ነፍሱን ይማር🙏
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪
We all have to support Ethiopia Fsnos our Southern wogenoch
ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢
ነብስ ይማር ዶክተር 😭😭💔💔😭😭💔💔😭😭
እጅግ በጣም ያሳዝናል
ደህና ጅምር የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ሁሌም ሀገራቸውን ኢትዮጵያን ይወዳሉ በመርዘኛው አቢይ አንዳንዶቹን በመርዘኛ የዘር ጥላቻ ፖለቲካ አታልሏቸዋል ግን አብዛኞቹ አሁንም አንድ ኢትዮጵያ ብለው ያምናሉ ለዛም እግዚአብሄር ይመስገን እና ሁላችንንም ኢትዮጵያውያን እንደ አንድ ሀገር ዜጋ ብዙ ቋንቋ እና ባህል ያለን አንዱ ለአንድ ፍቅር ያለው ኢትዮጵያዊ ያድርገን🤲 በዚህ እግዚአብሄር ይርዳን🤲 እግዚአብሔር
ምንም ያላደረጋቸውን ሰው ሲገድሉ እንዴት ነው እጃቸው ምጨክንላቸው? ውይ ጭካኔ ሕገ መንግስት የሊለበት ሀገር ኢትዮጵያ💔💔🖤🖤😭😭
በጣም ያሳዝናል
በመጀመሪያየኢትዮጵያህዝብማወቅያለበትአብይአህመድየሁሉምሰውጥላትነውአብይመወገድአለበት
በቃላት መካከል እስፔስ ሲደረግ ለማምበብ ቀላል ያደርገዋል።
አቶ ሸዋፈራሁ ኩራቴ ታሪክ ምን ጊዜም አይረሳዎትም አምባገኖችን ለመታገል ኢትዮጵያውያን የሆኑ ሁሉ በአንድነት መቆም አለባቸው ብዬ አምናለሁ !!!
ወይ ወንድሜ እክፉዎች ላይ ወደቅክ!!!
እግዚአብሔር በገነት ያኑርህ!!!
ፋጣሪ ሳይውል ሳያድር ይበቀልህ የእውነት የሳምንት ዕድሜ አይስጥክ ብልጽግና ☝
የአማራን ሙሑራንና ፣አርቲስቶችን እና ባለ ሐብቶችን የማጥፋት ዘመቻ አውሬዎቹ ከጀመሩ ቆይቷል እባካቹ ተጠንቀቁ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ምንም: የትምህርት: ትርጉም: የማይሰጠው: ሳይማር: የተማርኩ: መሪ: ነኝ: ባይ: ስንቶች: ምሁሮችን: አስጨረቸው: ዶክተር: የሚገድሉ: ወይ: ምን: እንላለን: የዚህ: ሁሉ: የደም: ጐርፍና: እንባ: ፈጣሪ: ፍርዱን: በአጭሩ: ያሳየን። ድል: ለመላው: የአማራ: ፋኖ!!
💚💛❤️💪💪💪
የአማራ ሙህራን አለቁ
በሻሻው ከሚመራው የአውሬ ስርዐት የሚጠበቅ ነው 🙈
እንደዚህ አይነት ነገር ነው ያስጠላኝ የይትዮጵያ ...ምናምን አማራ ነህ ተብሎ ነው የተገደለው ::::;
እረ ምን እንሁን? በዛ
God bless his soul. Rest him in peace in hesven.
FANO needs to united one FANO in all Four Amara Provinces and must open under ground Hospitals take all Amara doctors like Eritrea do during Liberation time FANO needs free land diaspora medicine doctors care Amara people until FANO leaders over through Aby Ahmed ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤😂❤😂😂😂❤😂😂😂😂😂
ምን አለ የዝህን አብይ ምስል ባታሳዩን
አንተንስ አንዴ አስቀርተውሃል ለቤተሰቦችህ መፅናናትን ይስጣቸው
አይ ኢትዮጵያ እናንተ መጤ ወራሪ አራጅ ጋጋሎሎች ላይ ትውደቅ በጣም ያማል
ጩኸት በረከተ
ሐዘን በቤታቹ ይግባ እናንተ ሠው በላዎች አውሬዎች
ቆሻሻ አራጅ ዘር ሐዘን በቤታቹ ይግባ
Hiber radio , you are reporting the truth about Ethiopia ( hard to call Ethiopia this days) but please don’t show lebaw abyi Ahmed face very often in your reporting. I think his time is numbered . Mostly hodam Amhara makes him stand on his 2 feet.
ወደ ቤት ሂዶ ነጋ በካድሪ መያዙ ሊቀር ነው ለምን አይታገልም
እረ የአማራ ሙሑራን አለቀ
ዶር ሽዋፈራሁ ሳናውቀው የኬብር ዘብ የክብር ጦር ሠራዊት የነበራትን ኢትዮጵያ የቅንጦት ትግል መነሻና መድረሻችን ሳናውቅ መፃፍ ማንበብ ሰርትፍኬት ዲግሪ ሳኖረው ገናና መንግስታት የቋራው ካሳ አፄ ቴወድሮስ በፀና አንድነት ጥሻውን ዱሩን እባብ ጊንጡን ተናካሸ አውሬ ቁር ፀ ሀዬ ድቅድቅ ጨለማውን ሳይበግራቸው ባሰረለቡን አገር ምድር ስጋ ለባሹ ማርክሲዝም ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለክንፉ ከጀግኖች አርበኞች ፊት ተሰልፎ በክንፍ አክናፉ በጀጌኖች መሰዋትነት ከአንድ ጌዜም በላይ ተደጋጋሚን ወረራ በሰማይ ጀት በምድር ታንክ እየዘነበባቸው በመርግና የነፍሰ ወከፍ መሳሪያ አንገት ላንገት ተናንቀው ያሰረከቡንን የታሪክ ውቅያኖስ ኢትይጵያ ዶክትሬትና ፊልድ ማርሻል ጀኔራል የውጭ አገሱን ገሰሱን የባእዳን ቋንቋና ባህል እምነት ባጋበሱ በአጥንት በደማቸው ፊደል ቀርፀው ዳርደንበር አሰከብረው ያሰረከቡን አገር በአገር በቀል ጠላት ተጨፈጨፍን ተዋረድን
ቆርጦ ከመነሳት ውጭና ይህን አደገኛ ጉግማንጉግ መውጫ መጌቢያ ከማሳጣት ተራ ከመጠበቅ ውጭ ካልተነሳን እናልቃ ለን
በተለይ ዲያሰፖራ እንደወጣች ቀረች መሬት ያረገጠ ብልጭልጭ በተውሶ ወርቅ ከመብለጭለጭ ደፍረን እንነጋገር ለልጅ ልጅ ውርደትን አውርሰን ከሚለፋችን በፊት
አሁን አማራን እይገደሉ ያሉት ከበአዲን ጋር የተሰማጠሩ በፋኖ አመራር ውስጥ 😅 ያሉ የአገዎ ሽንጎና ደቡብ ጎንደር የትስገስጉ እስኩዋድ ናቸው ተብሎአል ጎጃም ጎጃም አግዎ ሸንእጎና የጎንደር እስኩዋድ ሲሆኑ እነዙህም ከመንግስት ጋር የሚስሩ ናቸው ተብሏል.
This the called political analyst doesn't know what his said . Did he said WALLELGNE?