ለውርስ ብለው በምንም የማትተካ እናታቸውን እና እህታቸውን ያረጉትን ለማመን ከበደን / አሌክስ ሾው / alex show

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 56

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei 14 дней назад +4

    እድሜ ልክ እስራት ይገባቸዋል👍👈የምትሉሉ ጀግናዉ በህግ አሥይዝልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @neimatube9341
    @neimatube9341 14 дней назад +3

    የኢቶጲያ ህግ ባይኖር ይሻላልኮ ወጀለኛን በትክክል የማያስሩ የማይቀጡ በገዘብ የምትደለሉ ለሰዉ ሂወት ግድ የሌላችሁ ይድፋችሁ ያባቴ አምላክ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 14 дней назад +2

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭ካሳው ሊጅ ብርር ባለጤ አይዘመን ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ሆይ ምን ጉድድድ ነው ጊን አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ንአ ይገርማል ብቻ ስንት ዓመት ላማኖር 😭😭😭እቺ ምድር እኮ የኮንትራት ኑሮ እኮ ነው ዬ ዘለማዋው ቤታቺን አዴላም 😭😭ባ አጎሮሱት እጅ ተነቀሱት እግዚአብሔር ሰላሙን ያምታልሽ የኔ እናት 🙏🥰

  • @علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر

    ጋዜጠኛው አሌቅስ በጣም እርጋታ አጠያየቅ እናም ማዳመጥ ማስተዋል በጣም ትለያለህ የቤት አዲስ ነኝ እናታችንና እህታችን አላህ ፍርዱን ይስጣቹህ አይዞዋቹ የሁሉም የበላይ አላህ ነው አሌቅስ ወንድማችን ፍትህ ስጣችው ወንድማችን

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 12 дней назад

    ልጅ ተመልሶ ጡረተኛ ልጅ ስሆን ያማል እንደዚህ አይነት ልጅ እግዚአብሔር አይስጠን ያማል በጣም እናት እህት ብላችሁ ምታለቅሱባት ግዜ ይመጣል 😢😢😢😢😢😢

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 14 дней назад +3

    እኔኮ አይቸው ወዲያውኑው ተመልሸ ሳየው ተመልሽ የለም በጣም ያሳዝናል በጌታ ስም😢😢😢😢😢

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel 14 дней назад +1

    እግዚኦ ዘንድሮ የማነናየው ጉድ የለ💔 እንደተረዳሁት የባዳ ልጅ ቤትክ ማስገባት እዳ እንደሆነ ነው ብንማርበት እላለው ደሞ መስሏቸው ነውንጂ ቀጥለውኮ ወንዶቹ እርስ በርሳቸው መጋደላቸው የማይቀር ነው

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 13 дней назад

    እንዴት አይነት ጨካኞች ናቸው እናታቸው እነዚህ በትክክል ልጆቻቸው ናቸው ያሳዝናል

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 13 дней назад +1

    እኸ አባትዮውንም የገደሉት እነሱናቸው እግዚያብሄ የስራቸውን ይስጣቸው

  • @LilySedro
    @LilySedro 11 дней назад

    ያልተወለደው እኮ እንዴት ንብረት ይጠይቃል ማሳደጋቸው መች አነሰው ይህ ሁሉ የህግ መላላት ነው ወንጀልን እንዲህ እንዲፈለፈል ያረገው እረ መንግሰት ህጉን ብታየው

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 14 дней назад

    ወንድሜ በትክክል አስከሬናቸውን እሳቸው መሆኑን አይተዋል አቤት ዘመን ጉድ ጉድ አባት እናትን ልጄ ደረስልኝ ሲሉ አሳድገው አስተምረው ለቁም ነገር ደረሱልኝ ሲል ጠላት ሲሆን አባትኡ ለፍተው ደክመው በልጂ ያማል እባክህ ወንድሜ እነዚህን ነፍስ በሎች ለህግ ቀርበው እንድናይ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 14 дней назад

    በእውነት ሳየው የመጨረሻ ያሳዝን ነበር😥ከዚህ ያደረሳቸው የቤተሰብ አሰተዳደግም የጨምራል video ሲነገሩ የሰማል ለኔ ተንሸነገር ነበር እምታደረጌልኝ ሲሉነበር

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 14 дней назад

    መቼም ህግ እንበል እንዲ ገዳይ የሚለቀቅበት ሃገር እኮ ኢትዮጵያውያ ነች ህዝባችን በስቃይ ላይነው

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 14 дней назад

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን እንዴት ሠዉ ለዉርሥ ብሎ የሠዉ ሕይወት ያጠፋል ማሥተዋሉን ይሥጠን ፈጣር

    • @SabaOkubamicael
      @SabaOkubamicael 14 дней назад

      ምናልባት ልጅ የባልዋ ልጅ ልሆን ይችላል ከስራተኛ የተወለደው እንዳይሆን

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 14 дней назад +3

    አንዴት ይጠፋል ወንጀልን ለማበረታታትነው ምንድንነው ምክንያቱ

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew4596 13 дней назад

    እግዚያብሄር ይከተላችሁ

  • @ሐረገ
    @ሐረገ 13 дней назад

    😢😢😢😢ጉድ ስንቱን ሰማን ለድቂቃ መኖሪችንን ሳናቅ የሰውነብስ መግደል

  • @beshiryassinzeyad3019
    @beshiryassinzeyad3019 14 дней назад +1

    አይ ህግ ኢትዮጵያ ውስጥ ኖራችሁ አትጠብቁ ። ፍትህ ከንቱ ሆና ቀረች። የገደለ በሳምንት መንገድ ላይ ሲሸጥ የተገኘ በወሩ ይፈታል። ዝቅጫ

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu 13 дней назад

    የምታቅመስለህ ቀርበህ የምትናገረውን አታቅም ሱ ሰኛሰው እደት ይቀየራን ማቋቋምያ አልሰጠሺም ትላ ለህ የዚህአይነት ዱርየ ቢሰጠው ሺጠው ይበሉታንእጂ አይቀየሩም ይህን ቃል በመናገርህ ገረመኚ

  • @asadulbsss4813
    @asadulbsss4813 14 дней назад

    ገጠመኝ አዳምጡ እደብተራጋ ሔዶ እናቱንና አባቱ እንዲ ገድል አሥደግሞበት ይሆናል ልጃችሁ ያልሆነው ልጅ😢😢

  • @GoogleId-i2l
    @GoogleId-i2l 13 дней назад

    እናለምንአልደርስከላቸውም😢😢😢😢😢😢እንደዛቴስቃዩቸው

  • @matyasbelhu5900
    @matyasbelhu5900 13 дней назад

    ብር ከሰው በልጦ ቤተሰብ ገሎ እንዴትነው ህሊናውን ሽጦ ሀብታቸው በቂ ነው ቢካፈሉ ድርሻቸውን

  • @kidstegugsa5359
    @kidstegugsa5359 14 дней назад

    አሌክስ እባክህ አግዛቸው ተጎድተዋል ስነልቦናዊ

  • @ישלםאיילין
    @ישלםאיילין 13 дней назад

    כול הכבוד לך אלכס 🙏🙏👍👍❤️❤️✅️✅️👏🥰💖

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 14 дней назад

    የባተ ባዶ ሳጥን ኖው የቀባራችሁ ይሉእ ነበር እኮ አግቶዎት እንዳይሆኑ አጣራ ያሳዝናል 😢

  • @ZabibaNaima
    @ZabibaNaima 14 дней назад

    ያአላህ ያራብ የምን ጉድ ናው ምንሳማው 😢

  • @dehabtesfay769
    @dehabtesfay769 14 дней назад +1

    አየ ዘመን😢😢

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 14 дней назад

    በጣም ያሳዝናል

  • @ZabibaNaima
    @ZabibaNaima 14 дней назад

    እቺ የማሳለቹ እናት አሀናው ምጋባት 💔😢😢

  • @GenetBedada-h8c
    @GenetBedada-h8c 14 дней назад

    Yee hulete semec eko new ye sera tagn nemese ademe 2💔☝️☝️☝️💔

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 14 дней назад

    እግዚኦ አድነኝ ምን ዘመን ደረስን ግን እናታችን መምህር ተስፋዬ አበራ ብላቹ ገጠመኝ ስሙ ይሄ የሴጣን ስራ ነዉ እንዴት ልጅ እንዲ ሚያስበዉ ጋርድ ቅጠሩ ለጊዜዉ አባታቸዉ የገደሉ ለናተ አይመለሱም ደሞ በዚህ መልኩ የመጣ ሀብት እኮ የሚያጠፋ ነዉ አቤት በገዛ እጅ እድሜ ማሳጠር አያምጣ ነዉ ብቻ ብትችሉ ፀበል አስገቦቸዉ ሱሰኛ ሰዉ ምንም አያስብም እነሱ ሚያዩት ሱሳቸዉ ሚያገኙበት መንገድ ነዉ አይናቸዉ ተጨፍኖዋል እኮ ጉርስናም አለሱስም ተጨምሮበት ከባድ ነዉ አይ ከንቱ ትዉልዶች

  • @erdantenuremo4796
    @erdantenuremo4796 14 дней назад

    Atanale azkoti baxamiii tilati lebe azana😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 14 дней назад

    ድራማ ይመስላል ዘሬ አይተን እንፈርደለን ይቀጥላል

  • @صرحالجوال-ز1ز
    @صرحالجوال-ز1ز 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 13 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @erdantenuremo4796
    @erdantenuremo4796 14 дней назад

    Atanale 😭😭😭

  • @ZinashAlaro-p3e
    @ZinashAlaro-p3e 13 дней назад

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @HhHh-n5p6v
    @HhHh-n5p6v 13 дней назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️

  • @dinqesoresa
    @dinqesoresa 12 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @AliMohamed-vw2th
    @AliMohamed-vw2th 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 14 дней назад

    ቪዲዮ የቀረጸው ማናው?

  • @sunnyethio3782
    @sunnyethio3782 14 дней назад

    የውሸት ነው ጠያቄውንና ተጠያቄውን አዳምጡ ክወና ነው

  • @ElsaElsa-r9z
    @ElsaElsa-r9z 14 дней назад

    💔💔💔💔😭😭😭😭

    • @rishonlecion5777
      @rishonlecion5777 14 дней назад

      מקולל ממזר היה צריך לזרוק אותו לרחוב אלוהים ישלם לו

  • @khadeejaa7524
    @khadeejaa7524 14 дней назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @HermonSelomu
    @HermonSelomu 14 дней назад

    Endtowtom

  • @Dani-eb5mu
    @Dani-eb5mu 13 дней назад

    Ethiopian fithe l don't knew very pore.

  • @محمداحمد-ع8د6ش
    @محمداحمد-ع8د6ش 14 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @akaletedla5940
    @akaletedla5940 13 дней назад

    ❌👹👉ይሄ የራሳችሁ የፈጠራ ቪድዮ ነው፠ ተወናዋዮቹ ከዚህ በፊት ከናንተ ጋር የሠሩና የሚሠሩ አክተሮች መሆናቸውን አውቀናል❓ አሁንም ፈረሙ አልፈረሙ ይሄ የውሸት ታሪክ ፖሊስ ጠይቀን እንደርስበታለን የናንተ የፈጠራ ሥራችሁ ተጣርቶ ይደረስበታል❗

  • @tsehaydebela6101
    @tsehaydebela6101 12 дней назад

    እረዲ አደለኽም ለዚኽ ነገር ጠንከር ብለእ ለመርዳት መሞከር ያስፈልጋል wake up pleas halp them fast you have luke an athere chanal

  • @HhHh-n5p6v
    @HhHh-n5p6v 13 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @እራህማYouTube-n2j
    @እራህማYouTube-n2j 14 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢