ዘመነ ጽጌ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024

Комментарии • 28

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያድልልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን 💜✝️💙

  • @lidacall2426
    @lidacall2426 6 лет назад +6

    አሜን አሜን አሜን
    ድንግል ወላዲተ አምላክ በስደትዋ ስደታችንን ትባርክልን
    ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
    ለወንድማችን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን።

  • @haniget6645
    @haniget6645 6 лет назад +2

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህንን ድንቅ ያሬዳዊ ዝማሬ በተመስጦ ለዘመረን ወንድማች ዘማሪ ዲ/ን ግርማ አዳነ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ያብዛላችሁ

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi511
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi511 6 лет назад +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን ማህበረ ቅዱሳን እግዝአብሔር ይስጥልን የመቤታችን በረከቶች አይለየን በስደቷ ስደታችንን ትባርክልን አሜን
    አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አሜን፫

  • @اميييبرهمحمد
    @اميييبرهمحمد 2 года назад

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ፊቅር በልቦናችን ይፃፊልን

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 4 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን እግዚኣብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚኣብሔር ይመስገን እንደዚ ኣርጎ የወደደን በድንግል ማርያም በቅዱሳን ያጌጠን።

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s 2 года назад

    እመቤታችን በስደቷ ስደታችንን ትባርክልን አሜን፫

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 2 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @shayabit3133
    @shayabit3133 6 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @youssef7918
    @youssef7918 5 лет назад

    አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን እግዚአብሔር አምለክ የመቤታችን በረከት እረድኤት ያሳድርብን
    አሜን

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤⛪⛪⛪ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @TheFishUTD
    @TheFishUTD 6 лет назад +1

    +++ Amen Abatachen kale Hewot yasemalen +++.

  • @saratsfaye3187
    @saratsfaye3187 6 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እማምላክ በስደትሽ ባርኪን

  • @user-gh1vu1eq9f
    @user-gh1vu1eq9f 6 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-dj6xe1yh1k
    @user-dj6xe1yh1k 3 года назад

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
    መምህራችን

  • @hdjdjxn8361
    @hdjdjxn8361 4 года назад

    ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን

  • @samirelasmar532
    @samirelasmar532 4 года назад

    Amen.abatachin.kalehiwet.yasmalen.weladit.amilak.besidtshn.sidtachin.barkilen.berktshe.yedrbin.amen

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 2 года назад +1

    አመት ያደረሰን አምላክ ይመስገን

  • @teggestegges8403
    @teggestegges8403 6 лет назад

    አሜንአሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @berhanzebaaman6840
    @berhanzebaaman6840 3 года назад +1

    ገዳመ ስሓድ የዛረ ደብረ ስና የምባል ሓዋርያ ምድረ ሓበሻ የሆኑት ኣባ ሰላማ የነገስታት ኣክሱም ኣብራሀ ና ኣጽባሃ የተጠመቁት ስፍራ በትስዓቱ ቅዱሳን ኣማካይነት ደብረ ስና የተሰየመ ደብረ ስሓድ እናታችን ድንግል ማርያም ከ ጌታችን ኣራት ወርሕ የተቀመጡት ስፍራ ንጉስ ባዘን የሰገደሉ ቦታ በኤርትራ የምገዝኘ ኖው ገዳመት ግብጽ እና እትዮጵያ ና ኤርትራ ይበለት ቃለ ህይወት ያሰማለን

  • @aubady3233
    @aubady3233 6 лет назад

    Amen Amen Amen

  • @ashenafiabrha4717
    @ashenafiabrha4717 3 года назад

    liku mstire slase manaye kale hwet yasemaln

  • @danielmehari7572
    @danielmehari7572 6 лет назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s 5 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @qinelekulu4145
    @qinelekulu4145 3 года назад

    የምስራች ቅኔ በRUclips እንሆ ተጀመረ ቀላል ነው በጣም ከተከታተላችሁ ተቀላቀሉን ruclips.net/channel/UC79th97ihPl6vJlsuv2p8xA