Ethiopia: [ነፃ ውይይት] ታሪክ እና ፖለቲካ ሲዳቀል ትምህርት ይመክናል ዕውቀት ከጉልበት ይመነጫል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 420

  • @wendaethiopiancoffee161
    @wendaethiopiancoffee161 5 лет назад +44

    ስዩሜ አንተም በርታ እንደዚህ እውቀት ያላቸውን ሰዎች እየጋበዝክ የበኩልህን ድርሻ ተወጣ

  • @asmarich7594
    @asmarich7594 5 лет назад +31

    እንወድሃለን እናከብርሃለን መምህር ታዬ እጅ ነስቻለሁ አንቱ አልልህም እንዳታረጅብኝ ስለፈራሁ እውነት እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ

  • @MarkMann-r6n
    @MarkMann-r6n 5 лет назад +26

    Thank you Ato Taye. I can't wait to read your book. Keep up the good work.

  • @ኢትዮጵያሀገሬመመኪያዬክብ

    Wow! He is so amazing guy just full of knowledge. I can’t wait to read his book 📖!

  • @andyb2720
    @andyb2720 5 лет назад +34

    Now watching him and spending my time is it worth. Thanks!!!🤗🤗🤗

  • @hiruykidane4880
    @hiruykidane4880 5 лет назад +5

    በጣም የምትገርም ሰው ነህ ይህ የምትለው ነገር የገባው ሰው በእርግጥ የማሰብ አድማሱ መስፋቱ ጥርጥር የለውም * አይዞህ በርታ ከጎንህ ነን *

  • @wendaethiopiancoffee161
    @wendaethiopiancoffee161 5 лет назад +58

    በእርሶ መማሬ ያኮራኛል መምህር ታዬ

    • @emanuelalemshet7486
      @emanuelalemshet7486 5 лет назад

      Wenda Ethiopian Coffee subscribe enderareg

    • @genbaw542
      @genbaw542 5 лет назад

      @@emanuelalemshet7486 👎👎👎👎👎👎

  • @giveonlylove3403
    @giveonlylove3403 5 лет назад +61

    ታዬ ማለት ኢትዮጵያን የሚክዱ ልጆቿ በተበራከቱበት ዘመን አለሁልሽ ብለው ሽንጣቸውን ገትረው ከሚከራከሩላት ብርቅዬ ጥቂት ልጆቿ አንዱ ነው። ጤና ይስጥልን ጌታ ይጠብቅልን።

  • @aminaahmed599
    @aminaahmed599 5 лет назад +3

    የተከበርክ ወንድሜ ተሾመ በጣም አመሰግናለሁ የምታቀርባቸው ሰዎች በጣም አዋቂና ብስል ሰለሆኑ ብዙ ትምህርት ሰጭ ናቸው።እኝህ መምህር አገላለፃቸው እሚገርም ነው።ያ ማለት ያንተ ውጤት ነው። እውቀቱ ያላቸውን እየጎለጎልክ ታወጣለህ እና እናመሰግናለን።

  • @shimlesk.h.r4069
    @shimlesk.h.r4069 5 лет назад +30

    መህሕር ታዬ ቦጋለ ያንተ አይነት እውተኛ ታሪክ ተናጋሪዎችን ያብዛልን ትለያለህ!!!!

    • @eyesusgetanew3346
      @eyesusgetanew3346 5 лет назад

      እኔ ሁልጊዜ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ፣የሀገራችን የኢትዮጵያ ጉዳይ በእርግጥም በእግዚአብሔር( በፈጣሪ) እጅ ማለትም under the hand's of supernatural(Allmighty Lord) እንደሆነች በጣም እርግጠኛ እሆናለሁ።
      ይህ ሠው(መምህር ታዬ ቦጋለ) በዚህ ወሳኛና አብረን የተገመድንበት ማሰሪያ ሊበጠስ በኃይል መንምኖ እያለ ብቅ ማለቱ ብሎም የሀገሪቱን እውነተኛ ታሪክ ከየዘመኑ አገዛዝና አስተዳደር ጋር የነበሩትን መልካምና በጎ ገገፅታቸው አንዷ የዝንጀሮ ቆንጆ ከሌላው እንደማተሻል እንዲሁም ከሌሎች ዝንጀሮወች እንደማትብስ ሚዛኑን በጠበቀ እና የባለፈው መልካምም ይሁን መጥፎ ታሪካችን የሁላችን ታሪክ ነው ብሎ፣ለወደፊት፣በእኩልነት፣ በጋራ ፣በአብሮነት እና በመከባበር ፣እንዲሁም በአንድ ትልቅ ቤተሰብ ውስጥ የሚኖሩ ወንድማማቾች እና እህታማቾች የተለያዩ ስሞች ብሎም ባህርይ ነገር ግን አንድ የሚያደርጋቸው ከእንድ ቤተሰብ(ወላጆች) መገኘታቸው በመሆኑ ፣አንዱ ለአንዱ የከፋ ማለትም የመጠፋፋት ስሜት እንዳይኖራቸው ፣ግድ ይሆንባቸዋል፣እኛም ኢትዮጵያኖች(ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ከምዕራብ እስከ ምስራቅ) የጋራ ታሪካችን ወይም ቤተሰባዊነታችንን በማሰብ ፣አብሮነታችን ወይም አንድነታችን እናጠንክር።
      "The Evil has not that much potential by It self but get supply when the wise bekome silence and silent partner"
      መምህር ታዬ ቦጋለ የተከበረችውና ፣የተገፋችው ብሎም የተጎዳችው እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች፣
      ገለቱማ፣
      ያቀኔልና፣
      ጡማ።
      I am very pleased and appriciate as
      well.
      "well intationed,well mannered,well meant and well timed."

  • @thetruthreveal7962
    @thetruthreveal7962 5 лет назад +3

    Thank thank thank so much Mr. Taye
    እኔ በመምህር ታዬ በቃሊት አንደኛና መለስተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከ20 አመት በፊት ተምሬያለሁኝ. የታዬ class ማለት በጉጉት የምንጠብቀውና የምንጠቀምበት እንደዚሁም enjoy የምናደርገው ነበር. Thank you again Mr. Taye. The knowledge he gave us today is so priceless. He is so clever. I can’t wait until the book is out.

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 5 лет назад +15

    በሀገራቺን ተስፋ እንዳንቆርጥ የሚያደርጉን ሰዎች ዉስጥ መምህር ታየ ቦጋለ አንደኛው ነው:: big respect

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 5 лет назад +4

    ዘመንህ ቤተሠብህ ይባረክ ታሪካችን እውነቱ ይህ ነው።

  • @befekaduzeleke2149
    @befekaduzeleke2149 5 лет назад +11

    Taye I proud you , you are a great and true Ethiopian. Thank for your true history

  • @azebkifle4714
    @azebkifle4714 5 лет назад +3

    ምሁራን ማለት እንዲህ እንደ መምህር ታዬ አይነት ነው። ከእውነት ጋር የቆሙ ሀላፊነትን የተላበሱ መስዋእትነት የሚከፍሉ ትውልዱን በእውቀት ይሚይንፁ ናቸው። አምላክ እድሜና ፀጋ አብዝቶ ሰጥቶህ ይህችን ተውዳዋ ሀገር ኢትዮጵያ ለመምራት ያብቃህ። የዘመኑ ብርቅዬ ታላቅ ሰው ነህ። በጣም አከብርሀለሁ።

  • @memywa2756
    @memywa2756 5 лет назад +8

    Thank you seyouma u bring us good guest and thank you gash taye always you teach us good history.

  • @lulu9788
    @lulu9788 5 лет назад +60

    ይህ ሰው ይለይብኛል እይታዎቹ ድንቅ ናቸው

    • @so2bk
      @so2bk 5 лет назад

      Minu new yasdenekesh?
      Sewuyew yeduro teret teret new tarik eyale yeminezaw. Yes astewochun gize nafaki new!
      Gebash?
      Abatishin xeyiki eski H/Sillase
      endet yadergachew endenebere...

  • @tayachewaynalem5428
    @tayachewaynalem5428 5 лет назад +5

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ እንዲህ ዓይነት መምህር አይቸ አድምጨም አላውቅም ገራሚ መምህር በተለይ ከኢሳት ጋር ያደረገው ቃለመጠይቅ እኮ እኔ ታምር ብያለሁ፡፡

  • @AbCd-kw9rk
    @AbCd-kw9rk 5 лет назад +4

    አቶ ታዬ ከልብ እናምሰግናለን እዳተ ያለ የውቀት መጭ ስናይ በዮትጵያ ተስፋ እዴኖረን አድርገሀናል ይኸይር ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ልቦና ይስጠን

  • @memywa2756
    @memywa2756 5 лет назад +4

    ጋሽ ታዬ ሁሌም አድናቂዎ ነኝ እባክዎ ይህን የታመቀ ታሪክ ምን አለ የግል ሾው ቢኖሮትና ሁሌ ብንሰማዎት ። ፌስ ቡክ ከሰጠኝ የማከብረው ሰው ብዙ የተማርኩቦት ነዎት ። እባክዎ የሾውን ነገር አስቡበት። ስዮሜ ወጪ በኔ እባክህ ለእንግዶችህ ውሀ ብታቀርብ አስተያየት ነው። ጋሽ ታዬ እንደሀልግዜውም እናመሰግናለን ። ስንት የሚያስደምሙ ሊህቃን ይዘን ዘቅጠን መውረዳችን ያሳዝናል እረጅም እድሜ ተመኘሁልዎት!

  • @abiybelachew5586
    @abiybelachew5586 5 лет назад +10

    Wow it was an amazing and full of knowledge!!! Can’t wait the book

  • @jawarmohamed650
    @jawarmohamed650 5 лет назад +1

    መምህር ታዬ ድንቅ ያዲሳባ እና ኢትዮጵያ ጠበቃ እንወድሀለን::::::

  • @laketana7060
    @laketana7060 5 лет назад +2

    Wow እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ, እረጅም እድሜ እና ጤና ከሙሉ ቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ::
    Thank you Siyume💚💛❤️

  • @user-Eth
    @user-Eth 5 лет назад +5

    Mr Taye thank you I can wait to read your book.❤️
    Seyoum thanks again It was a great interview.

  • @girmakebede8778
    @girmakebede8778 5 лет назад +2

    Thank you Seyoum for bringing such an articulate and bright lecturer. I can see the fruition of your contribution towards our beloved country. God bless our beloved Ethiopia!!!

  • @bekelchatesfaye3289
    @bekelchatesfaye3289 5 лет назад +3

    Seyoum, I can't thank you enough for inviting Ato Taye! He's a true definition of 'መምህር'!!! It was a very deep and insightful conversation, thank you both.
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💚💛❤️

  • @mimia6063
    @mimia6063 5 лет назад +11

    በጣም የማደንቀው የምወደው ለእውነት የሚኖር እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Samuel-sk2rp
    @Samuel-sk2rp 5 лет назад +3

    እግዚአብሔር በሠፊው ይባረክህ መ ምህር
    በርታ ከጎንህ ነን
    እኩያንን እናስተምር እግዚአብሔር ልባቸውን ይሰበርልን

  • @Kpopdramatea
    @Kpopdramatea 5 лет назад +6

    Ato Taye l extremely happy for publishing the book. God bless you. I waiting to see your book.

  • @andyetadele5723
    @andyetadele5723 5 лет назад +34

    Please siyom we need this guy. Invite him for the second,third...times. We need his new book urgently.
    Thank you

  • @cheguvera9419
    @cheguvera9419 5 лет назад +6

    ይህ መምህር በጣም መሳጭ ታሪክ ነው የነገረን ልብ ብለን ካዳመጥነው ብዙ ነገር አስጨብጦናል። እናመሰግናለን።

  • @argiahussin2161
    @argiahussin2161 5 лет назад +6

    አቦተባረክ እናንተንየመሰለ ተንታኝ እያለ እንዲህእንታመስ በሀምሳ መሀይም ታመስ ጎበዝ

  • @EthioEthio774
    @EthioEthio774 5 лет назад +8

    Our Hero we proud of you. God bless you and your family.

  • @kalhone692
    @kalhone692 5 лет назад +19

    አቶ ታዬ፣ ፕሮግራምህ የእውነተኛ ምሁርነት ትንሣኤ ጅምር ፕሮግራም ነው ማለት ይቻላል። የኢትዮጵያ ታሪክ ለብዙ ዓመታት በፀረ ኢትዮጵያና የባንዳ ልጆች ሆን ተብሎ እንዲጠፋ የተዘመተበት ስለሆነ ፣ የአንተ ፕሮግራም በዚህ ከቀጠለ የሀገርና የታሪክ መድኅን በመሆን ታላቅ ድርሻ ሊኖረው ይችላል።

  • @lefefuinc9314
    @lefefuinc9314 5 лет назад +5

    The teacher is just amazingly tallented ! I don't get tired of listening this guy! Yetemare yegdelege! Big respect for you !!!❤👉👍👍👍

    • @so2bk
      @so2bk 5 лет назад

      Hmmm, I thought faritales are told to amaze people. That's why u never get tired if him.
      The guy is living in the past which is full of fictious history.

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 5 лет назад +1

    ታዬ ቦጋለን አለመውደድ ከባድ ነው።
    እድሜ ይስጥልን እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ።

  • @Tube-vd9mz
    @Tube-vd9mz 5 лет назад +7

    ታየ ቦጋለ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም አስተዋይ ጀጎና ኢትዮጵያንን ይቅርና አለምን የሚመራ ጭንቅላት አለህ ስዩሙ ተሾመ ግን እልም ያልክ ዘረኛ አማራን የምትጠላ ተራ ወጠጤ ነህ

  • @elshadaymulu2110
    @elshadaymulu2110 5 лет назад +3

    I can't wait his book. I don't have any word just thank you. god bless you. seyoume thank you.

  • @መሳልልሂወት
    @መሳልልሂወት 5 лет назад +46

    ትክክለኛ ምሁርነክ በርታ ግፋበት ወደፊት

    • @manisofoge1346
      @manisofoge1346 4 года назад

      ሚጣ ጓል ትግራይ 🐴🐴🐴🐆🐴🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐖🐖🐖🐖

  • @cherinettegegne5991
    @cherinettegegne5991 5 лет назад

    መምህር ታዬ ቦጋለ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ተባረክ እንዳንተ እይነት ሰዎች ያብዛልን ::

  • @tbb5294
    @tbb5294 5 лет назад

    Thankyou Seyoum for bring This Best Historian,Taye out‼️‼️‼️ Real History class; Feel bright future of my best country, Ethiopia ‼️‼️‼️‼️💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 5 лет назад +4

    እኔ መቼም ቢሆን በኢትዮጵያ ተስፋ ቆርጬ አላውቅም ይበልጥ እንደ መምህር ታዬ ዓይነት የሀገር ፍቅር ያላቸው ኢትዮጵያውያንን ስሰማ ደግሞ ተስፋዬ እጅጉን በጣም ይለመልማል 💚💛❤ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ትቅደም💚💛❤
    ዘረኝነት ይውደም!

  • @shewaminilik1602
    @shewaminilik1602 5 лет назад +5

    የኢትዮጵያ ቁርጥ ቀን ልጂ!!!!! የማይቀር የማንነት ዉሀ ልክ ያለዉ የጀግና ልጂ ጀግና !!!!! እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን!!!!!!

  • @norreshu2854
    @norreshu2854 5 лет назад +23

    ደስ የምል ውይይት 😘

  • @Abrish_Digital
    @Abrish_Digital 5 лет назад +5

    thank you memhir taye🙏🏽🙏🏽

  • @nebiyutessema2108
    @nebiyutessema2108 3 года назад

    What an event I have been waiting for to see, 2 of my favourite educator on Ethiopian issues, please let us see more of that tks and God bless you 🙏 both

  • @mikemicc9916
    @mikemicc9916 5 лет назад +6

    አቶ ታዬ ቦጋለ ክብር ይገበሀል አንተ በእውነት ልዩ ሰው ነህ!!!

  • @selamleethiopia4985
    @selamleethiopia4985 5 лет назад

    ክቡር አቶ ታዬ ብዙ ብዙ በጣም ብዙ ያንተን ንግግሮች ሰማሁኝ። በጣም የሚገርም እውቀት አለህ።
    ካላስቸገርኩህ ካለህ ትልቅ የእውቀት ውቅያኖስ ጥቂት ጨልፈህ ተማርን ለሚሉት የሀገራችን ምሁራን activists ነን ለሚሉት መሀይሞች በማንኪያ ጋትልኝ።
    አሁን አንተን ባየሁበት አይኔ እነሱ ትንኝ መስለው ነው የሚታዩኝ።
    ኑርልኝ አቦ።
    ስዩሜ አንተም በጣም ድንቅ ኢትዬጽያዊ ሁሌም የማከብርህ የምወድህ ወንድሜ ነህ።
    ሁላችሁንም እግዚአብሔር በእቅፉ ጠብቆ ያኑራችሁ።

  • @bigmick2996
    @bigmick2996 5 лет назад +3

    Love you big brother we need you

  • @mak2dallas439
    @mak2dallas439 5 лет назад +9

    Erhiopia needs such kind of matured person keep going teshe

  • @abwoudie
    @abwoudie 5 лет назад +3

    A wonderful and blessed mind .... waiting for your book !

  • @efremzemetemkuyohanes8085
    @efremzemetemkuyohanes8085 5 лет назад +94

    ታዬ ማለት በቃ "ሰው" ነው።
    ሰው ሁን፣፣፣፣ እንዲል መፅሀፍ።
    ክፉ አይንካህ አቦ።

    • @winhabesh2990
      @winhabesh2990 5 лет назад

      አብይ ማለት ደግሞ ፣

    • @winhabesh2990
      @winhabesh2990 5 лет назад +4

      አብይ ማለት ኢትዮጵያን የሚበላ።

    • @keepthisbetweenus3731
      @keepthisbetweenus3731 4 года назад

      ሰው እኛ መስማት የፈለግነውን ስለተናገረ ማሞካሸት እይገባም

  • @addisbuzz
    @addisbuzz 5 лет назад +3

    What an amazing teacher. I just wonder how many guys are there in Ethiopia like him loaded with knowledge who are muted just because the center is full arrogant, ignorant and vocal politicians. I can't wait to read his book. May God bless him. This guy should have a lecture series. it takes more than few interviews to learn from this wonderful teacher.

  • @admasusolomon2939
    @admasusolomon2939 5 лет назад +4

    እኔ ዝም ብል ይሻለኛል ግን መፀሀፍህን ለማንበብ ያብቃኝ
    ሀቅ ለመናገር እንድ እውነት ልናገር አማራ ነኝ ግን ይህ ሰው የኔ ክልል መሪ ቢሆን ደስ ይለኛል

  • @alemayeabebe274
    @alemayeabebe274 5 лет назад +8

    ስዩሜ እንዲህ ያለ እውቀት ለሚያንቆረቁር አንድ ምሁር ምነው የለ ዉሃ ምታደርቀው ?
    ሌላ ጊዜ ዉሃ አቅርብ ።
    መምህር እድሜ ይስጥልን ‼
    ከእርሶ ብዙ ስለምንማር ቶሎ ቶሎ ሚዲያዎች ላይ ይቅረቡም አደራ ‼🌼🌺💞

  • @hiruthtelahun6392
    @hiruthtelahun6392 5 лет назад

    God bless you and keep you safe always. You're a wonderful person. Truthful and honest ato taye.

  • @Zemen271
    @Zemen271 5 лет назад +11

    ህሊናው ያልተበላሸ ምርጥ ሰው ነህ። የኣዲግራት ዓዲ ሱባጋድስ ልጅ ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ ነኝ። እንደ ህወሓትና ኦነግ የመሳሰሉ የጥላቻ ኣባቶች ከፋፋይ ድርጅቶች ኣምርሬ እጠላለሁ
    በተለይም ኣንተን መከታተል ከጀመርኩ ቡሃሏ ኢትዮጵያውነቴ የበለጠ ወደድኩት

    • @demekeasefa8081
      @demekeasefa8081 5 лет назад

      Anetes letigray sele Ethiopian sebek hewat weyem oneg nege alafewoch nachew hager ena hezb negem yeketelal

    • @adamankind1onearthg
      @adamankind1onearthg 5 лет назад

      ሁሉም ፡ ብሔርተኛ ፡ ነዉ ፡ በራሱ ፡ አንግል ፡ በራሳችን ፡ ጎጥ ፡ ነገሮችን ፡ እየለካን ፡ በኢትዮጵያነት ፡ ለመመንዘር ፡ መሞከራችን ፡ ያስከፈለን ፡ ዋጋ ፡ መሆኑን ፡ ተረድተን ፡ ነገሮችን ፡ በጎጣችን ፡ ችግር ፡ ብቻ ፡ መዝነን፡ ለክተን ፡ ይሄ ፡ አክቲቪስት ያ ፡ጋዜጠኛ ፡ አሪፍ ፡ ነዉ ፡ ከምንል ፡ስንለካ ፡ በኢትዮጵያ ፡ ብሔረሰቦችን ፡ ያማከለ ፡ ስንመነዝር ፡ ወደየቤታችን ፡ ህብረብሔራችን ፡ ቢሆን ፡ ለ1ድነት ፡ አፋጣኝ ፡ መግባባትን ፡ ያመጣል።

  • @ephiify
    @ephiify 5 лет назад +5

    100% Right! none of your messages could be dropped

  • @winhabesh2990
    @winhabesh2990 5 лет назад +4

    What an amazing and dynamic Ethiopian is he full of real history.
    I can't wait to read his book.
    Intelligent!!

  • @eyasumuluneh2052
    @eyasumuluneh2052 5 лет назад

    እባካችሁ የታሪክ አተላወች ከዚህ ውድ ኢትዮጵያዊ ታየ ቦጋለ ተማሩ እድሜና ጤና ይስጥሕ ታየ

    • @adamankind1onearthg
      @adamankind1onearthg 5 лет назад

      eyasu muluneh ታሪክ ፡ ማለት ፡ በመሠረቱ ፡ ያለፈ ፡ ክስተትን ፡ ይዘቱ ፡ ሳይቀንስ ፡ ጥሩም ፡ ይሁን ፡ መጥፎ ፡ እንዳለ ፡ ለትውልድ የሚተላለፍ ፡ ዛሬን ፡ እና ፡ ነገን ፡ ባለፈ ተሞክሮ ፡ ተሞርክዞ ፡ አገርና ፡ ትዉልድ ፡ የሚገነባበት ፡ የሚታነፅበትና ፡ እርቅን ፡ በእዉነተኛዉ ፡ ክስተት ፡ ጥፋታችንን ፡ የምንለካበት ፡ ተማምኖ ፡ ተራርሞ ፡ ብርታታችንንና ፡ ትግሥታችንን ፡ ስህተታችንን ፡ የምንተችበት ፡ የምንቃኝበት ፡ እርቅ ፡ የምናወርድበት
      ጤናማ ፡ የሃገር ፡ ፍቅር ፡ የምንገነባበት ፡ ድልድይ ፡ በመሆን ፡ የሚወጫተውን ፡ የጎላ ፡ ሚና ፡ ስተን ፡ በተቃራኒዉ ፡ ስህተታችን ፡ መደበቂያና ፡ መናናቂያ ፡ ዜጎችን ፡ በተንሸዋረረ ፡ አይን ፡ ምናይበት ፡ 1ኛ ፡ ዜጋ ፡ 2ኛ ፡ ብለን ፡ ዜጎችን ፡ በልዩነታቸዉ ፡ ዉስጥ ፡ አጀንዳ ፡ ቀምረን ፡ ለመቆጣጠሪያና ፡ ታሪከኞቹን ፡ ከቶም ፡ ያላማከለ ፡ ያገለለ ፡ ከሆነ ፡ ያ ፡ ታሪክ ፡ ሲፃፍ ፡ አላማዉ ፡ honesty ስለሌለዉ ፡ ትርክት ፡ ሆኖ ፡ በተደጋጋሚ ፡ ጀግና ፡ ብሎ ፡ ኪነት ፡ ሚያገዝፋቸዉ ፡ ፃሐፊዉ ዘፋኙ ፡ ብሎም ፡ አቃጣሪዉ ፡ አስመሳዪ ፡ ሆድ ፡ አዳሪዉ ፡ ስለተንሸዋረረ ፡ አጀንዳዉ፡ ስለግል ፡ ዝናዉ ፡ ተወዳጅነት ፡ ለማትረፍ ፡ እንዲሁም ፡ በስስ ፡ ብልቱ ፡ ምክንያት ፡ አቋሙ ሚዛናዊ ፡ ላይሆን ፡ይችላል።
      ruclips.net/video/LQN-QamXACQ/видео.html

  • @TS-vq7sn
    @TS-vq7sn 5 лет назад +20

    ማንበብና መፃፍ ዋናው ቁምነገር የሚለውን የፀሀዬ ዮሐንስን ሙዚቃ ተጋበዙ

  • @tadelechabayneh8113
    @tadelechabayneh8113 5 лет назад +5

    ፈጣሪ እንደ አቶ ታዬን የመሰሉ ምሁራንን ያብዛልን።

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe3988 5 лет назад +5

    ስዩም እናመሰግናለን የእውቀት ሀብታምስላቀረብክልንደስየሚልእውቀትነው ትውልድ ቢማርበትጥሩነው

  • @mamemedia4914
    @mamemedia4914 5 лет назад +5

    የሚገርም ቆይታ ነው እንደዚህ አይነት ታሪክ አዋቂ ወደፊት መምጣት አለባቸው

  • @sabrinamicael6972
    @sabrinamicael6972 4 года назад

    የመምህር ታዬ የእውነት ሰው ነው በቃ ምን አለ ሁሉ ሰው እንደ እርሱ ቢሆን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @ALEM2497
    @ALEM2497 5 лет назад +11

    long live my hero

  • @semixaligaz959
    @semixaligaz959 5 лет назад +11

    It's worth watching. ምስጋና ለእናንተ ።

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 5 лет назад +1

    .. አቶ ስዩም ጋሽ ታዬን እንግዳህ እድርገህ ስለጋበዝህልን እናመሰግናለን ::
    ጋሽ ታዬ :- የሁልጊዜ የውስጥ ምኞቴንና ፍላጎቴን እውን ልታደርግ የመጽሐፍ ዝግጅትህን ማጠናቀቅህን ስትነግረን እንዴት ነፍሴ በውስጤ እንደዘለለች ፈጣሪና እኔ ብቻ ነን የምናውቀው .. አንተ የትውልድ ቅርስ ከእውነትና ከእውቀት የሚፈልቀውን ጸጋ በደስታና በተስፋ እንጠብቃለን ::

  • @memywa2756
    @memywa2756 5 лет назад +14

    I can't wait to listen gash taye interview not now

  • @marek5323
    @marek5323 5 лет назад

    ለሆዱ ሳይሆን ለጭንቅላቱና ለእውነት ያደረ ድንቅ ኢትዮጵያዊ! ዘርህን ይባርከው ወንድሜ! ኢትዮጵያ አትፈርሰም የተመኙላት ግን ይፈርሳሉ አይቀርም! ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን አደራ!!!

  • @hiruykidane4880
    @hiruykidane4880 5 лет назад +1

    Amazingly interesting person , I hop the younger generation learn of him in order to evaluate and prepare for coming future !!!

  • @mikemicc9916
    @mikemicc9916 5 лет назад +14

    ክቡር ታዬ ቦጋለ መፅሀፎትን በ Amazon ላይ የምናገኝበትን ነገር አመቻቹልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልዎታለሁ!

  • @enumar8811
    @enumar8811 5 лет назад +2

    OMG my teacher bogale taye...nice to c u ...

  • @rhaelbabich6642
    @rhaelbabich6642 5 лет назад +1

    You are the honest history teacher God bless you don’t give up

  • @dawitbekelc2240
    @dawitbekelc2240 5 лет назад +13

    ስዪም እባክህ ዶ/ር ብድሉ ዋቅጅራ የት እንደገባ ፈልግልን .እሱም ሌላ ለእውነት የቆመ የኢትዮጵያ ልጅ ነው እኛም እሱን ማየት ተስፋችን ነውና.

    • @adamankind1onearthg
      @adamankind1onearthg 5 лет назад

      Dawit Bekelc ታሪክ ፡ ማለት ፡ በመሠረቱ ፡ ያለፈ ፡ ክስተትን ፡ ይዘቱ ፡ ሳይቀንስ ፡ ጥሩም ፡ ይሁን ፡ መጥፎ ፡ እንዳለ ፡ ለትውልድ የሚተላለፍ ፡ ዛሬን ፡ እና ፡ ነገን ፡ ባለፈ ተሞክሮ ፡ ተሞርክዞ ፡ አገርና ፡ ትዉልድ ፡ የሚገነባበት ፡ የሚታነፅበትና ፡ እርቅን ፡ በእዉነተኛዉ ፡ ክስተት ፡ ጥፋታችንን ፡ የምንለካበት ፡ ተማምኖ ፡ ተራርሞ ፡ ብርታታችንንና ፡ ትግሥታችንን ፡ ስህተታችንን ፡ የምንተችበት ፡ የምንቃኝበት ፡ እርቅ ፡ የምናወርድበት
      ጤናማ ፡ የሃገር ፡ ፍቅር ፡ የምንገነባበት ፡ ድልድይ ፡ በመሆን ፡ የሚወጫተውን ፡ የጎላ ፡ ሚና ፡ ስተን ፡ በተቃራኒዉ ፡ ስህተታችን ፡ መደበቂያና ፡ መናናቂያ ፡ ዜጎችን ፡ በተንሸዋረረ ፡ አይን ፡ ምናይበት ፡ 1ኛ ፡ ዜጋ ፡ 2ኛ ፡ ብለን ፡ ዜጎችን ፡ በልዩነታቸዉ ፡ ዉስጥ ፡ አጀንዳ ፡ ቀምረን ፡ ለመቆጣጠሪያና ፡ ታሪከኞቹን ፡ ከቶም ፡ ያላማከለ ፡ ያገለለ ፡ ከሆነ ፡ ያ ፡ ታሪክ ፡ ሲፃፍ ፡ አላማዉ ፡ honesty ስለሌለዉ ፡ ትርክት ፡ ሆኖ ፡ በተደጋጋሚ ፡ ጀግና ፡ ብሎ ፡ ኪነት ፡ ሚያገዝፋቸዉ ፡ ፃሐፊዉ ዘፋኙ ፡ ብሎም ፡ አቃጣሪዉ ፡ አስመሳዪ ፡ ሆድ ፡ አዳሪዉ ፡ ስለተንሸዋረረ ፡ አጀንዳዉ፡ ስለግል ፡ ዝናዉ ፡ ተወዳጅነት ፡ ለማትረፍ ፡ እንዲሁም ፡ በስስ ፡ ብልቱ ፡ ምክንያት ፡ አቋሙ ሚዛናዊ ፡ ላይሆን ፡ይችላል።
      ruclips.net/video/LQN-QamXACQ/видео.html

  • @MajorBerhanuwoldesenbetket4038
    @MajorBerhanuwoldesenbetket4038 5 лет назад +1

    ይህንን ድንቅ የእውነት ሰው በውሽት ታርክ ስንበከል ፈልጎ ያላገኙት ሚዲያዎች ከኖሩበት ዘመን ያልነበሩበት ወመን ይበልጣል ። አቦ ተባረኩ ዬቀጥል 💚💛❤

    • @hamsalukasu8894
      @hamsalukasu8894 5 лет назад +1

      ESAT ቀርቦአል ከሀብታሙ ጋር ነበር ሁለት ወይ ሦሥት ወር በፊት ኢሣት ዩቱዩብ ታገኘዋለህ በጣም የሚገርም ሰው ነው እግዚአብሄር ይባርከው።

  • @naniemarkos3709
    @naniemarkos3709 5 лет назад +1

    መምህር እድሜ ይስጥህ በርታ ወግንን አድን ለህሊናው አዳሪ ሰው መጀመርያ ለእግዚአብሔር ከዛም ለአገሩ ይወቻል። ለህሊናው ማደር የማይችል ሰው ከእግዚአብሔርም ከራሱም ያልተታረቀ ነው ። ስለዚህ ትምርት እና የእግዚአብሔርን ይቅርታ ያድላቸው። እትዪጽያ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች።

  • @mesfinhailu5445
    @mesfinhailu5445 5 лет назад +1

    I can't wait see this book thank you so much Memhir....we need more from you

  • @fissehagetachew7704
    @fissehagetachew7704 5 лет назад +6

    Wow! Just wow! What a Brilliant Proud Citizen.

  • @birukbiruk3047
    @birukbiruk3047 5 лет назад +7

    ስዩም በጣም ጥሩ ሰው ነው ያቀረብከው ,አንደዚህ አይነት ሰዎችን አየፈለፈላችሁ የወያኔን የጥላቻ ድርሰት disproof አስደርጉ

    • @adamankind1onearthg
      @adamankind1onearthg 5 лет назад

      Biruk Biruk ታሪክ ፡ ማለት ፡ በመሠረቱ ፡ ያለፈ ፡ ክስተትን ፡ ይዘቱ ፡ ሳይቀንስ ፡ ጥሩም ፡ ይሁን ፡ መጥፎ ፡ እንዳለ ፡ ለትውልድ የሚተላለፍ ፡ ዛሬን ፡ እና ፡ ነገን ፡ ባለፈ ተሞክሮ ፡ ተሞርክዞ ፡ አገርና ፡ ትዉልድ ፡ የሚገነባበት ፡ የሚታነፅበትና ፡ እርቅን ፡ በእዉነተኛዉ ፡ ክስተት ፡ ጥፋታችንን ፡ የምንለካበት ፡ ተማምኖ ፡ ተራርሞ ፡ ብርታታችንንና ፡ ትግሥታችንን ፡ ስህተታችንን ፡ የምንተችበት ፡ የምንቃኝበት ፡ እርቅ ፡ የምናወርድበት
      ጤናማ ፡ የሃገር ፡ ፍቅር ፡ የምንገነባበት ፡ ድልድይ ፡ በመሆን ፡ የሚወጫተውን ፡ የጎላ ፡ ሚና ፡ ስተን ፡ በተቃራኒዉ ፡ ስህተታችን ፡ መደበቂያና ፡ መናናቂያ ፡ ዜጎችን ፡ በተንሸዋረረ ፡ አይን ፡ ምናይበት ፡ 1ኛ ፡ ዜጋ ፡ 2ኛ ፡ ብለን ፡ ዜጎችን ፡ በልዩነታቸዉ ፡ ዉስጥ ፡ አጀንዳ ፡ ቀምረን ፡ ለመቆጣጠሪያና ፡ ታሪከኞቹን ፡ ከቶም ፡ ያላማከለ ፡ ያገለለ ፡ ከሆነ ፡ ያ ፡ ታሪክ ፡ ሲፃፍ ፡ አላማዉ ፡ honesty ስለሌለዉ ፡ ትርክት ፡ ሆኖ ፡ በተደጋጋሚ ፡ ጀግና ፡ ብሎ ፡ ኪነት ፡ ሚያገዝፋቸዉ ፡ ፃሐፊዉ ዘፋኙ ፡ ብሎም ፡ አቃጣሪዉ ፡ አስመሳዪ ፡ ሆድ ፡ አዳሪዉ ፡ ስለተንሸዋረረ ፡ አጀንዳዉ፡ ስለግል ፡ ዝናዉ ፡ ተወዳጅነት ፡ ለማትረፍ ፡ እንዲሁም ፡ በስስ ፡ ብልቱ ፡ ምክንያት ፡ አቋሙ ሚዛናዊ ፡ ላይሆን ፡ይችላል።
      ruclips.net/video/LQN-QamXACQ/видео.html

  • @xtraxtra9258
    @xtraxtra9258 5 лет назад

    አቶ ታየ እርሰወን የምገልፅበት ቃል የለኝም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠወት

  • @jmajma2510
    @jmajma2510 5 лет назад +2

    Seyum, please invite this wonderful scholar man again and again..... Well done

  • @kinduchanei429
    @kinduchanei429 5 лет назад +7

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው እንደናተ ያለውን ሙሁራን ያብዛልን

  • @lamarhane7854
    @lamarhane7854 5 лет назад +3

    ስዮሜ እንደዚህ እንደዚህ አይነቶችን አዋቂ መምህሮች እውነት ተናጋሪወች ብቻ አቅርብልን

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 5 лет назад +15

    አቶ ታዬ፣encyclopedia ኖት።እባክዎ በመፅሀፍ መልክ አቅርቡት።ብዙ መፅሀፍም ይወጣዋል።እነ መለስ፣ጃዋርና ህዝቂያስ ሲጫወቱብን የት ነበሩ።i m impressed

    • @hey1232
      @hey1232 5 лет назад +1

      Joni London= Stop being a Blind sheep.... he is just trying to sell his book....

    • @asterabrahan422
      @asterabrahan422 5 лет назад

      Taye malet betam leflafi eugne eugne yemil akatari sew new new rasun yeshete esun Tolosa Ibsa malet ye derg buchloch hulgeze 27 amet endalu lek keza befi Genet endeneberu y3miyaweru erkusoch asmesayoch nachew 2tum Negel borena endenzih aynetborom yelem kehadiwoch

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 5 лет назад +1

      YE ADDIS ABEBA UNIVERSITY YETARIK MIHURAN BEKUMACHEW MOTEWAL TARIK YIFEREDEBACHIHUAL. HODAMOCHE.

  • @የድሬልጅ-ቐ5ዐ
    @የድሬልጅ-ቐ5ዐ 5 лет назад

    ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ይህ ሰው በትክክል ታሪክ አዋቂ ነው እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው መማር ማለት ትርጉሙ ይህ ነው ምሁር ተብዬዎቹ እንደመሰለኝ ዩኒቨርሲቲው በር ላይ ተኙ እንጂ ክፍል ገብተው አልተማሩም የተማሩት እየረገጧቸው ገብተው ነው እነሱ ተማርን ያሉት ትልቅ ክብር ለታዬ ቦጋለ አደንቅኃለሁ በሙሉ ኮንፊደስ ስለምትናገር በርታልን እድሜ ይስጥህ።

  • @eakumneger2558
    @eakumneger2558 5 лет назад +1

    አሁን ገና የረባ የታሪክ ምሁር ኢትዮጵያዊ አመጣህ። I am a huge fan of this brother. He is a great Ethiopian, thank you for sharing him with the rest of us. God Bless.

  • @Samsonambisakufa
    @Samsonambisakufa 5 лет назад

    I rely appreciate him so much his thought is vary wonderful mainly on Ethiopian history .....

  • @menzeaazeb4914
    @menzeaazeb4914 5 лет назад

    You are a great Ethiopian historian.

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 5 лет назад +5

    Wow. Thanks to both of you. Very fascinating interview. May God continue to give you more clever and honest mind. Can you please tell me how I can get the book in US? The title and your correct name spelling?
    6 እግዚአብሔር ጥበብን ይሰጣልና፤ ከአፉም እውቀትና ማስተዋል ይወጣሉ፤

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 5 лет назад +1

    *አቶ ታዬ ቦጋለ ፣ እርስዎ ማለት የመልካም ሰው መጨረሻና እጹብ ፣ ድንቅ የሆኑ የዘመኑ ሃዋርያ ኢትዮጵያዊ ነዎት ፣ እንደ እርስዎ አይነት ሰዎች ለሀገር ፣ ለዚህ ምንም ለማያውቅ ትውልድ አጥብቀው የሚያስፈልጉ ታላቅ ምሁር ስለሆኑ ሊኮሩም ሊደሰቱም ይገባል ፣ ኢትዮጵያም ሆነች እኛ ምንም የማናቅ ዜጎቿ እርስዎን በማግኘታችን ልንኮራና እንደ አይናችን ብሌን ልንንከባከብዎት ይገባል እላለሁ ፤ በስተመጨረሻ እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ ለእርስዎና ለመላው ቤተሰብዎ ያድልልን ዘንድ እመኛለሁ ፣ እግዚአብሔር ይባርክዎት ፣ ፊቱንም ያብራልዎት ፣ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እርስዎንና መላው ቤተሰብዎትን በዘርፋፋ ቀሚሷ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልኝ ።*

  • @biki3498
    @biki3498 5 лет назад +1

    መምህር ታዬ በርታ

  • @maranatamedia6825
    @maranatamedia6825 5 лет назад +24

    የዚህን ሰውዬ ንግግር በተለይ ለጀዋር ቡችሎች በጥብጦ ማጠጣት ነበር!

  • @marituworku4373
    @marituworku4373 5 лет назад +1

    TAYE I LIKE HIm He is Very Smart Thank You So much

  • @tsehaywoldemariam2798
    @tsehaywoldemariam2798 5 лет назад

    Very good service thank you.

  • @abebayehuamare568
    @abebayehuamare568 5 лет назад +1

    እዉነት ነዉ ነገሌ ቦረና የሁሉም ከተማነት ህዝቡ መልከም ነዉ

  • @yonaskasa6142
    @yonaskasa6142 5 лет назад +2

    God bless u this man God bless your family.

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 5 лет назад

    መምህር ታዬ እውቀትን ዛሬ ላይ ካልተጠቀምክ ነገ ታሪክ ይወቅስካል በርታ ለኛ አለኝታችን ነክ

  • @temamahmed7609
    @temamahmed7609 5 лет назад +11

    Let j war know this lesson he is divider in chief

  • @ethioaddis11
    @ethioaddis11 5 лет назад +3

    This is the type of leader we want, very genius