Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ትዝታዎቼን አመጣሐቸው የልጅነቴን እኔም ሲጋራ ማጨስ የለመድኩት ከ ጎረቤት ነው አገር ቤት ልጅን ተቀጥቅጠን ኩርኩም እርግማን😢😢
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቺ ቲጂዬ
ቲጃዬ ስላንቺ እግዚአብሔር ይመስገን
የመዳኒቱን ስም መጥቀስ የባሰው የማያቁ ልጆች እንዲሞክሩት ይሆናል
እንዴ ጉዳቱ እየተናገሩ እንደት ነው የሚጠቀሙ : ራሳቸው በሽታኛ ለመሆን
እኔ አባቴ ልጅ ሆኜ ያቀመሰኝ ቢራ ምሬቱ ከባድ ስለሆነብኝ እስከ አሁን ድረስ ቢራ አጠገብ እንዳልደርስ አድርጎኛል
ወንድሜንም አባቴንም የበላብኝ ሱስ ነው አባቴ በመጠጥ ሳንባው አልቆ አረፈ😢 ወንድሜም ሰክሮ ሞተር ገጨው😢 ሱስን መበቀል አፈልጋለሁ😢
የናትናኤል እርጋታ ይገማል: ግን ለቤተክርስትያን ቢነገር ጥሩ ነበር
tigiya tenafakiwa🤩
እግዚአብሔር ይፍረድባቸዉ ወይ ጉድ
ቲጀ እባክሽን የምትገኝበትን ቦታ ወይ ስልክ ከጄ ሳያመልጥ እርጅኝ፡፡
TG you’re beautiful inside en out ❤❤❤
Tg please Not mentioned medice because its like advertising
መድሐኒት ሑሉ drug ነው
ቲጂ እባክሽ እንዴት እንደማገኝሽ ግራ ገባኝ ልጄ ችግር ላረ ነው ለማግኘት መንገዱን ንገሪኝ ፡፡
ቲጂዬ
Tg ስለምትረጅን እናመሰግናለን ነገር ግን የ ማይሰራ ስልክ ወይም ሁሌም busy የሚል ነዉ post ያደረጋችሁት ለምን?