😥 አቤኒ ክፉኛ አለቀሰ.ሞት ይሻላል አለኝ 😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 214

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan 11 дней назад +67

    ምን አይነት ሰይጣን ነሽ ማን ሆነና በሂወታችው የገባሽው ሴት አሰዳቢ ጨምላቃ ነሽ የምትሉ በላክ አሳዩኝ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 11 дней назад +67

    ቃልዬ የኔውድ የኔማር ስውድሽ እኮ 🎉❤😢ይቺን ልጅ ከዚ ቤት ከልጠፋች ቪዲዮውንም አለይም ለይክም አለራግም 👍🙏👐😢💐

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 11 дней назад +37

    ስጀመሪ. ቃል ጥፋተኛ. አይደለችም. አች ነሽ በህይወታቸው. የገባሽው. 😢😢😢😢

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 11 дней назад +49

    ቃል ጥፋተኛ አደለችም🎉😢😢

    • @SelinaalemuSelam
      @SelinaalemuSelam 11 дней назад

      Yichin lj yasotalin

    • @خديجها-س9ل
      @خديجها-س9ل 11 дней назад

      ትክክል ነች እውነት ያድርግላት አቤኒ አበዛኸው እኮ

  • @ZedYoh
    @ZedYoh 11 дней назад +20

    ከዝች ልጂ ገ ከሆንክ ሰብስክረያችን እነነሰሌን ለቃል ክብር ይኑር ከዝ በፊት ለምን ትታሺ ሔድሺ እች አስመሰይ አዉንም እች ልጂ አትመን

  • @kabushmohammad6488
    @kabushmohammad6488 11 дней назад +18

    ስታሰጠላ😮ይሴት አሳዳብ😮ቃሊ የኔ መረ❤❤❤❤❤

  • @nureya009
    @nureya009 11 дней назад +16

    ባለጌነሺ😢😢😢😢

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc 11 дней назад +14

    ቃልዬሴት ማለት እንደዚህ ነው ጥፋተኛደግሞ አይደለችምከዚህ በኋላባነይሽደስ ይለናል ሰይጣንየሆንሽ ልጅ ለክብርሽ ክብር የሌለሽ

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 11 дней назад +17

    ተረጋጋ 😢😢😭😭አቢኒ ኪያነች ይህንሁሉ ያደረገችዉ 🎉😢😢አስመሳይነች😢😢😢😢

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 11 дней назад +10

    አረ በስማም ምን ጉድነውአቤላ ግን ጤነኛ አትመስለኝም የምር አሁን ከዚቺ ምላሳም ጋር ቁጪ ብለህ ስታወራ ገርምከኝ❤❤❤ አይይይይይምላስ እና አንቺ ከቃል ጋር ልትወዳደሪነው ወሬብቻቻቻ

  • @نصرهحبشه
    @نصرهحبشه 11 дней назад +10

    ትሽ አቢኒ አተነህ ጥፈተኛዉ😂😂 ቃልዬ ያኔ ፍልቅልቅ አይዞሽ ያኔ ቆጆ ያኔ ማር ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤ ደሞ ቃልን አስከብረት😢😢😢😢🎉

  • @Tijye-u3v
    @Tijye-u3v 11 дней назад +18

    አብን ላተ ምትሆናዉ ቃል ብቻ ናት የምትሉት 😢😢😢😢

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 11 дней назад +13

    ❤❤🎉😢አችአስመሳይ ነሽ ደስታሽነዉ❤🎉🎉አችነሽ ይህንሁሉ ችግር የፈጠርሽዉ ሰይጣን🎉😢😢❤ 🎉

  • @SumaliSomal
    @SumaliSomal 11 дней назад +6

    አሰገድደሸ ልታገቢው ነው አልሀምዱሊላህ ለሰተረከኝ ጌታ😢😢😢😢😢😢😢

  • @MeskeremAbebe-o3w
    @MeskeremAbebe-o3w 11 дней назад +23

    አቢኒ ጥፋተኛ ነህ ቃልን እንዴት ነው ያደረካት

  • @Alamtube-p8g
    @Alamtube-p8g 11 дней назад +4

    ቃልዬ🎉የኔቀበጥ🎉ሴቶች አረተዉ ክብር ይኑራሳችሁ😂

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 11 дней назад +14

    ❤❤🎉😢አቢኒአትነህ ጥፋፋተኛዉ 🎉😢ቃልን ያስቀየምካት አላስከብርካትም😢😢🎉🎉 ምርጥ አፍቃሪነች አትጉዳት ፕራክ እያረገችህነዉ❤🎉🎉😢

    • @MuleeDaree1
      @MuleeDaree1 11 дней назад

      Baxam asmasiy nesh kiiyaa😢

  • @Fggf-w8e
    @Fggf-w8e 11 дней назад +10

    አረ ቃል ብራክ ነው ያደረገችህን ኘው

  • @سبحانالله-ص5س
    @سبحانالله-ص5س 11 дней назад +8

    ቃል እይፍትነችክ ነው ትጥንቅቅ

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 11 дней назад +5

    ብርንክነዉ የሚል ቃል አታደርገዉም አይዞን አብኑ😢😢😢😢😢

  • @faffiiTube01
    @faffiiTube01 11 дней назад +4

    Qaliyeeee xifatenyaa Adelechim❤️❤️❤️❤️💔 Anchii Bashitenyaa achii nesh inasun yee Baxabaxshuu😡😡😡

  • @Fatima-p3d5r
    @Fatima-p3d5r 11 дней назад +2

    ቆይአቤኒ ኮሜንት የምታነብ ከሆነ ይችንልጅ ከህይወትህ አሥወግድ ካልን ያጣላችህ ይችልጅናት ይችመሣሥየናት

  • @MonaMona-wj7nc
    @MonaMona-wj7nc 11 дней назад +1

    B Allah echi.kayete new.yemaxachu damo.qalye yene filiqliqi 😢😢

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 10 дней назад

    ቃል እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ😢😢😢😢😢 አቤኒ አይዞክ በጣም የሰዝነል በፍቅራኛ መጎደት ከበድ ነው የታጎደ የውቀል 😢😢😢😢😢😢😢

  • @shaltoshalto-tj8zz
    @shaltoshalto-tj8zz 11 дней назад +1

    Bachii mikinat naw zim ba.ii achii yefalagshiw yiee adelam idee😢😢😢😢

  • @KidstiKidsti
    @KidstiKidsti 11 дней назад +1

    አንችነሽ ኢህአሁልም ያደርግሽ

  • @AmeenaUae-i8y
    @AmeenaUae-i8y 11 дней назад +1

    አቺን መየትአንፈልግም ገደል ጊብህ አስመሰይ

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 11 дней назад +3

    በናቴ ስደስ ይከፈል እሱስ ለሁሌት ሆኖ ስያስለቅሱት አንተ አልነበክም ወይ ቃልዬ ምንም ጥፈት ዬለትም እቺ የሰው ሴጠን እባብ ነሽ አይንሽን መያት አንፈልግም 😢😢

  • @tsiongottwald8431
    @tsiongottwald8431 11 дней назад +1

    Anchi neshe yekalen leb ❤ yesebreshew

  • @abitube-b5t
    @abitube-b5t 11 дней назад

    kaliye yen wudi yen wud enwodishalen ❤❤❤❤achi damo balyishi ba gid fitit😮

  • @ሀሊመት-ተ6አ
    @ሀሊመት-ተ6አ 11 дней назад +6

    የሤት አቀጣጣይ አኡዙቢላ ሠይጣን ናት😢

  • @NaimaN-e8k
    @NaimaN-e8k 11 дней назад +5

    አቺነሽየስራሽኢስጥሽ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Birtukanii
    @Birtukanii 11 дней назад +1

    ካ ቃል ዉጭ ዎድ ዉጭ 😢😢😢

  • @Awekeweled-yn1wl
    @Awekeweled-yn1wl 11 дней назад +1

    አንደዚህ አይባልም እ/ር አለ ተስፋ አትቁረጥ እስክያልፍ ብዙ ፈተናዎች አሉ ተረጋጋ ወንድሜ

  • @ZedYoh
    @ZedYoh 11 дней назад +1

    ደነ ብትሆኝ በትሆኝ ምን አገበን አንች ደግሞ ፂድቅ ትሆነሌሺ መሐለቸዉ ገብተሺ ዬቀጠበጥሺዉ እኮ አንች ነሺ

  • @KidstiKidsti
    @KidstiKidsti 11 дней назад +1

    በህውች ዉጭህ

  • @Rahma.MuhammadMuhammad
    @Rahma.MuhammadMuhammad 11 дней назад +1

    ሂጂ ወደዛ ስለምን ቤተሰብ ነው የምታወሪው አንፈልግሽም ። ቃል ደሞ ትመጣለች እውነት እዳይመስልሽ ፕራክ ነው

  • @MULER1423
    @MULER1423 11 дней назад

    ቃልዬ የኔ ውድ😢

  • @LEMI-l3e
    @LEMI-l3e 11 дней назад

    ባሌጌ ነሽ አች 😏😏😥 ቃል የኔ እንቆ ❤❤❤

  • @dgjfjhg961
    @dgjfjhg961 11 дней назад +2

    ኪያ ተብየዋ የሰይጣን ቁራጭ ራስሽን ነፃ ለማድረግ አትሞክሪ አንች ነሽ ሂወታቸውን የበጠበጥሽው ወሬያም ቃልኮ ሲከፋው ከጎኑ የነበረች ድንቅ ሴት ነች መሄዷ ደግሞ ግድ ነው ትግስትም ልክ አለው 😢😢

  • @MoniMoni-fm6wi
    @MoniMoni-fm6wi 11 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤Aon

  • @Birtukanii
    @Birtukanii 11 дней назад

    አንቺ ናሺ ላዛ ሁሉ ታጣያቅ 😢😢😢

  • @Umjabir-y9w
    @Umjabir-y9w 11 дней назад

    ፍቅር.በግድ.መሰለሽ.

  • @SelinaalemuSelam
    @SelinaalemuSelam 11 дней назад +1

    Yasaznal

  • @RahmaYaseen-v9i
    @RahmaYaseen-v9i 11 дней назад +2

    ምን ትመስላለች

  • @betihadinik4814
    @betihadinik4814 11 дней назад

    benatih abeni ebakih teregagana kal gar tareku yichi funga gar athun.

  • @GsgggyshhsghJjsjhhs
    @GsgggyshhsghJjsjhhs 11 дней назад +1

    የኔ ወንድሜ😢😢😢

  • @Umjabir-y9w
    @Umjabir-y9w 11 дней назад

    ሊላሰው.ለምን.አትፈልጊም

  • @MaskaraDibba
    @MaskaraDibba 11 дней назад

    አቢኒ በጣም ጥፈተኘ ነክ ቃል ይቅረታ ጠይቀት ቂል ምንም ጥፈት የለባትም አነች ደሙ ከአኑሱ ሂወት ውጪ

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 11 дней назад

    Betam new mtastelagn echi lji

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 11 дней назад

    እኔ ለማንም አልወግንም ግን ወንዶች እንደው ሴት አትደራርቡ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Samrsaudi
    @Samrsaudi 11 дней назад +1

    ምኒቱግምነሽ😭😭😭😭😭😭

  • @GabrielaTesfemariam
    @GabrielaTesfemariam 11 дней назад +1

    Zib bey wisha

  • @TinsayeTdewos
    @TinsayeTdewos 11 дней назад

    ወው አብ በትክክል ሴቶች አንድ ነቻው

  • @SsSs-yh9guግሬስ
    @SsSs-yh9guግሬስ 11 дней назад

    ቃል ጥፋተኛ አይዴለችም ከዚችጋር ምንወሸቀህ

  • @ZedYoh
    @ZedYoh 11 дней назад

    ኤሔንን ክፊታታት አገኛዉ በሰላሺ ታዎረሌሺ ኤንዴ እች ያልተገረዝሺ ቅኝጥረም

  • @tighest4445
    @tighest4445 11 дней назад +1

    😏😏😏😏😏😏😏

  • @hayuhayu-f3e
    @hayuhayu-f3e 11 дней назад

    የወድሺልጥልጥነህ ቆፈጠንን ብለህ ቃልን ያዝ ጅላፋ

  • @Nura-x5g
    @Nura-x5g 11 дней назад +1

    ከቃልዬ ዉጭ ማየት አንፈልግም የምትሉ ደምሩኝ❤❤❤❤❤❤

  • @ZedYoh
    @ZedYoh 11 дней назад +1

    ከፈለግሺ ገደል ግብዉ ቃል ያደረገችዉ በእሱሐ ቦታ ሆኖ እንድያይ ነዉ ያደረገችዉ ከልቢሐ አይዴለም

  • @NGstiAbebe-r4s
    @NGstiAbebe-r4s 11 дней назад

    አይዛህ ወንድሚ ለበጋነው😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮

  • @ZedYoh
    @ZedYoh 11 дней назад +1

    አንች አስመሰይ ሾልከሺ መሐለቸዉ ዬገበሺ አንች ሰይጠን ነሺ እኮ እች ቆቃር አኔችም ደግሞ ፂድቅ ትሆነሌሺ ወይ😅😅😅😅 አዉንም ቃል ብቸ ነት ዬአብ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 11 дней назад

    አንቺ እራሰሺ ባመጣሺዉ መዘዝ ነዉ ደጋረገች

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th 11 дней назад +1

    ኧረ ቃል አውቃ ነው

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 11 дней назад

    ይችልጅ ግን ጤነኛናት ግን ባለፈው እራስሽ አይደለሽ እንዴ ከሱጋ ፎቶ ተነስተሽ ያሳየሽን ያሳየሻት ምንትመስላለች 😂😂ወጭ ሂጅ ስትያት አልነበረ እንድ 😂😂😂😂አሁን ቃልየን ጥፋተኛ ለማድረግ አትለፋደጅ 😂😂አንች ባትመጭ አይጣሉም ነበር 😮ቃልየምንም ጥፋት የለባትም ሁለታችው ናችው ጥፈተኛናችው 😮ስትቀልዱባት ቃልየ ታድያ ህፃን ልጅናት አንች ቋንጣ አትምጭ አንፈልግም 😂😂😂😂😂😂😂ቃልየ የኔማሪ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraTesfaye-m2j
    @SaraTesfaye-m2j 10 дней назад

    የማይመስል ማስረዳት ይደብራል በናትሽ ተደበቂ

  • @TadbeerTadbeeralwahdamall
    @TadbeerTadbeeralwahdamall 11 дней назад +1

    Yezi hula texeyaqi neshi achi qalye machem ataregew esa beni men yahil idemiwedati lemayet new

  • @pnice-e7l
    @pnice-e7l 11 дней назад

    አይኔ ደረቅ ስታስጠሊ😅😅😅

  • @beliyu465
    @beliyu465 10 дней назад

    እንቺ. ነሺ

  • @fatimahussein482
    @fatimahussein482 11 дней назад +1

    🙄🙄🥺🥺🥺🥺

  • @MiaMia-od7cx
    @MiaMia-od7cx 11 дней назад +1

    😛😛😛😛😛🤑🤑🤑🤑🤑

  • @kidsttube
    @kidsttube 11 дней назад +1

    አቢኒ አትሳሳት ቃል ኘራክ ነው ያረገችው ተረጋጋ አሁንም ሌላ ስተት እዳትሰራ

  • @yenatenafaki527
    @yenatenafaki527 11 дней назад +1

    በማርያም ይችን ልጅ አባርልኝ አቢኒ በፈጣሪ😂😂😂😂

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 10 дней назад

    አች ዉጪ ከህይወታቸው ቃል ፕራክ እያረገችው አቢ ተረጋጋ

  • @teaimit1221
    @teaimit1221 11 дней назад +2

    ብትደሙሩኝ ምንም ኣቱሆንም እንድየም እድመተቹ ይጨምራል ስለዝ ደሙሩኝ😂❤

  • @SemiraAkmel-p5u
    @SemiraAkmel-p5u 11 дней назад

    አረ ተይው ልጁን😢😢😢😢

  • @MeIatWasihun-v5m
    @MeIatWasihun-v5m 11 дней назад +1

    🎉🎉

  • @AjahhshshsAkajajjawjwh
    @AjahhshshsAkajajjawjwh 11 дней назад

    ዉይ ሰጠላሸ አፈር ብይ 😂😂

  • @mulugetanegane226
    @mulugetanegane226 11 дней назад

    Anchi minidinesh ye setam melikitegna nesh metesh yebetebetishachew anchi nesh kifu nesh

  • @RhR-yc7co
    @RhR-yc7co 11 дней назад +1

    አንተ እራሱ ትንሹ ሄኖክነህ ዝቃጭ😮😮😮😮

  • @አዩሽየኮቻዋቲዩብ
    @አዩሽየኮቻዋቲዩብ 11 дней назад +10

    አችሰይጣን አፈርብይ እራስወዳት ሂወቱንበጠበጥሽው😊

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 11 дней назад

    እድሜ ለች ገገመ ምንም ምወደድ ነገር የለሽም ደረቅ😅

  • @DubaiUae-n8u
    @DubaiUae-n8u 11 дней назад +1

    😭😭😭😭

  • @saadayoutube-td6kl
    @saadayoutube-td6kl 11 дней назад +1

    ሰይጣንነገርነሽሲጀመርአች የፈለግሽውይሄነበር

  • @MartaAbdii
    @MartaAbdii 11 дней назад

    Anchii.bexam.balege.nesh😊😊😊😊

  • @marema19wabela77
    @marema19wabela77 11 дней назад

    Anchi wisha hiwotacho wisiti gabitashi batibatishu anchi nesh yanchi mikinati new kali litikadi chalachu unkani dasi alishi

  • @TiTiSHu-z3w
    @TiTiSHu-z3w 11 дней назад

    ወይኔ ሴት መሆን ዘጋኝ

  • @mawadameuda170
    @mawadameuda170 11 дней назад

    አንች ሰገጥ ነሺ😮😮

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 11 дней назад

    እዴ ቤክራይ እኮ 3 ወር አለዉ ቤት እሰተምታገኝ

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 11 дней назад +1

    ቃል ምንም አላጠፋችም ❤❤አንቺ ነሽ መጀመሪያ ገብተሽ ህይወታቸውን እንደ በሶ የበጠበጥሽው አንቺ የወንድ ጥማት ያለብሽ አስመሳይ ነሽ 😏😏😏😏😏😏

  • @Tarikua-si1oz
    @Tarikua-si1oz 11 дней назад

    ቃልምንምጥፋትየለባትም

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 11 дней назад

    አፈር ብይና ውጭ ከህይዎታቸው አንች እንሠሣ አፈር ብይና 😮😮😮

  • @فردوسالقطارنه
    @فردوسالقطارنه 11 дней назад

    አንችበጣም ባለኂ

  • @ShagayDego
    @ShagayDego 11 дней назад

    ክክክ ተጋቡ ዝብላቹህ

  • @oumi-er6ey
    @oumi-er6ey 11 дней назад

    አንቺን ማየት አንፈልግም

  • @betihadinik4814
    @betihadinik4814 11 дней назад

    woy atamri woy atafri.. endet endemtastey bitawuki media lay atwochim neber

  • @MuluneshAbore-s7z
    @MuluneshAbore-s7z 11 дней назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @amenew9949
    @amenew9949 11 дней назад

    ራስሽብጠበሻቸው

  • @SamrwitAbaba
    @SamrwitAbaba 11 дней назад

    ኧር ይችን ልጀ አታሳዩኝ ስይጣን ነሺ አች አስመሳይ ጨመላቃ ከሄይወታችዉ ዉጪ ስታስጠሊ ማስጠሉ ነሺ😏😏😏😏😏😏

  • @shaltoshalto-tj8zz
    @shaltoshalto-tj8zz 11 дней назад

    Siraa elashim idee isun maxabaq ijii tsalotish yiee naw ikoo ayizok abini azizok isum silamitodik adelam atee bichakin on qal birak iyaragachik naw min alaa idaa mitodat lamayat naw