"የትራምፕ እርምጃ ትክክል ነው! የሚታደኑት ወንጀለኞች ናቸው" ኢትዮጵያዊው የምክርቤት አባል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 40

  • @demozeYimer
    @demozeYimer 2 дня назад +3

    ኮራንባችሁ ወገን የትም ይኑር በጣም እናመሰግናለን ስጋታችንን ቀነሳችሁልን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ይህን ዜና ላሰማኝ

  • @AbolCoffee2024
    @AbolCoffee2024 День назад

    We are proud of you, Ato Amsalu. Thank you, Kassahun for interviewing this brilliant great man.

  • @genetbiteweded4499
    @genetbiteweded4499 4 дня назад +4

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ሁለታችሁንም በመጠኑም ቢሆን ስጋታችን ቀንሷል ክብር ምስጋና ይግባ ለድንግል ማርያም ከነልጇ መጨረሻውን ያሳምርለን በጭንቀት ላለነው ወላጆች እንደዚህ አይነት መረጃ ማግኘት ስጋትን ይቀንሳል በርቱ እንደዚህ አይነት መረጃ ይቀጥል እናመሠግናለን

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 4 дня назад +4

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ጭንቀታችንን ቀነስክልን ወገን የትም ይኑር ወንድሞች እናመሰግናለን

  • @Marry-c1y
    @Marry-c1y 4 дня назад +3

    ስለመረጃህ እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @gezahegnguda5907
    @gezahegnguda5907 4 дня назад +3

    የብዙ ኢትዬጵያዊያን ጥያቄ ነበር ትክክለኛውን መረጃ ስለሰጠን እናመሰግናለን

  • @abel8835
    @abel8835 3 дня назад

    አቶ አምሳሉ ሃሳብህን እጋራለሁ ምርጥ ትንተና ነው❤

  • @Amelework-l4t
    @Amelework-l4t 3 дня назад +1

    Really! This media gave genuine information . thank you so much

  • @MartaTesfaye-f5x
    @MartaTesfaye-f5x 2 дня назад

    እናመሰግናለን

  • @ennanakassa6438
    @ennanakassa6438 День назад

    Good man

  • @AyeleWerku-y9r
    @AyeleWerku-y9r 2 дня назад

    This is wonderful discussion and it will give awareness to my people ethiopian! Even if, I have full documentation for living, I am still concerned for my people. Please let us help and encourage them to have their full documentation.

  • @Samuel-ue3wb
    @Samuel-ue3wb 4 дня назад +2

    thanks

  • @SolomonEliyas-t7f
    @SolomonEliyas-t7f 2 дня назад

    🎉 betam des yemil news 🎉

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 дня назад

    Thank you for a good information

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 2 дня назад

    Good job

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 4 дня назад

    Egzabhar ybarkachw❤❤❤

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 4 дня назад +5

    መጀመሪያ ወንጀለኛ ከዚያ ደግሞ በህገ ወጥ መንገድ የገቡ ናቸው እየታፈሱ ያሉት::

  • @aschalewworeta2728
    @aschalewworeta2728 4 дня назад

    ለወገኖቻችን ሀሪፍ ነው።❤

  • @sawseyabarergnjeu9239
    @sawseyabarergnjeu9239 3 дня назад

    ተባርኩ ለመልካም መርጃችው እናመሰግናለን አዲስ ለሚመጣ በሪፊውጅ ሁሉን ነገር ጨርሰን ቪዛ ለሚጠብቅስ ተስፋ አለው 🙏🙏

  • @RabeaMohammed-g9g
    @RabeaMohammed-g9g 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 3 дня назад +2

    አቶ አምሳሉ ህይወት አጭር ናት ለኔ ሆኖልኛል ብለህ በአገሩ የዜና ማሰራጫ የቀረበውን አይኔን ግንባር ያድርገው ብለህ አትካድ ውሸት ከሆነ ይጠየቁበታል ከቻልክ ሰባዊነት ቢኖርህ ጥሩ ነው ፕረዚዳንቱ እራሱ በስንት ክስ ተከሶ እንዳለ አንተም ታውቃለህ ወንጀል የሰራን ሰው አይጠየቅ የሚል የለም ሆኖም የሚመጣውን እናያለን 😊

  • @messya7125
    @messya7125 4 дня назад +5

    ምንም ስጋት የለም አገር አለህ አገርህ ላይ መኖር ስንት ወንበዴ አለ ለራሱም ለአገሩም የማይጠቅም ወሬኛ ተሰብስቧል ደግ አደረገ የወንጀለኛ ክምችት

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 3 дня назад +1

      በተቃራኒውም ማሰብ ተገቢ ነው!!!!

  • @workumathias1
    @workumathias1 3 дня назад

    በጣም ፡ይገርማል፡እኛ፡ስደተኛ፡ሆነን፡ስደተኞችን፡ማውገዝ፡በጣም፡ያሳዝናል፡ሁላችንም፡ያልፍልናል፡ብለን፣ተሰደን፡እኛ፡አሁን፡የገጠመንን፡እድል፡ሊሎች፡እንዳይኖራቸው፡መጣር፡በጣም፡ያሳዝናል፡መማር፡ለማመዛዘን፡ነው፡ይሄን፡ስል፡ወንጀል፡የሰሩትን፡አይጨምርም፡ያታወቅልኝ፡ስንቱ፡ቤተሰብ፡በጭንቅ፡ላይ፡እንዳለ፡ያውቃሉ?? የመጣንበትን፡ባንረሳ፡ጥሩ፡ነው።

    • @TINATO73
      @TINATO73 2 дня назад +1

      እሱ ስለወንጀለኛ ስደተኞች ነው ሀሳብ የሰጠው,

    • @ketojara4909
      @ketojara4909 2 дня назад

      ድንቅ አመለካከት በጣም የሚገርምህ በርከት ያልን ኢትጵያውያን ስደተኛ መሆናችንን ዘንግተን ዜግነታችንን ክደን የአሜሪካ ዜግነትን ስላገኘን ብቻ ፍፁም አሜሪካዊነት የሚሰማን ነን።

  • @Misneb
    @Misneb 3 дня назад

    አንድ ነገር መዘንጋት የሌለበት ብዙ ዋጋ ከፍሎ የመጣው ስደተኛ የተሰደደበትን ሀገር ህግ አክብሮ የመኖር ግዴታ አለበት። ህግ የሚተላለፉ በተለይ ስደተኞች የወንጀል ድርጊታቸውን የሚፈፅሙት እነሱ ከመጡበት ሀገር የሆኑ ቤተሰቦችንና ድርጅቶች ላይ ነው። ለእንደነዚህ አይነት ወንጀለኞች ጥብቅና መቆም ትክክል አይደለም። ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ ያሉ ስደተኞች በስህተት ካልሆነ በስተቀር በግዴታ ተይዘው ወደሀገራቸው አይመለሱም። ነገር ግን ወንጀል ቢሰሩም መንካት የለባቸውም ማለት በራሱ የወንጀል ተባባሪ መሆን ነው።...

  • @danieldegaga8571
    @danieldegaga8571 4 дня назад +2

    ስታቀርብ ጥያቄህን አጠር አጠር አድርገህ አቅርብ እንግዳህን አስጨርስ ሰዓትህን በአግባቡ ተጠቀም በተረፈ በርታ

  • @HoneyNahom
    @HoneyNahom 2 дня назад

    Sel welcome corps merja negeren be degami yemjemer edelu kalw?

  • @rahelwolde-zt3mr
    @rahelwolde-zt3mr 3 дня назад

    በእውቀት አውራ ሚዲያ ለገቢያቸው ሲሉ ሚፈጥሩት ነው ከሱ እበልጣለሁ አልክ አለምን ያመሰው ሚዲያ ነው

  • @Weed-s3e
    @Weed-s3e 4 дня назад

    የጋብቻ process በተመለከተ ግንዛቤ ብትሰጠን Please ካስሽ

    • @Ethiopiandream00
      @Ethiopiandream00 4 дня назад

      እኔ: ል ምከርህ:ኢትዮ ጵያ:ሄደህ:አታግባ::this advise is for both men and women. How
      Many times some body can be a victim?

  • @wgirmat7129
    @wgirmat7129 4 дня назад +3

    ቀጣይ ዲፕሎማሲያዊ ንግግር ን ተጠቀም ባማርኛችን ደሞ ረቂቅ የሆን ዲፕሎማሲያዊ ቃላት አለን እሄውም እርሶ እያልክ አውራ
    ቃሉ ላንተም ለእንግዳህም ላድማጭም ሰላምና ደስታን ይሰጣል

    • @DiasporaMediaNetwork
      @DiasporaMediaNetwork  4 дня назад +1

      እሺ። አመሰግናለሁ

    • @dembobademboba6924
      @dembobademboba6924 4 дня назад

      very True

    • @ketojara4909
      @ketojara4909 2 дня назад

      በመጀመሪያ @DiasporaMediaNetwork ማስተካከያ ሊያደርግ የሚገባው አቶ አምሳሉ ካሳው በምርጫ አሸንፎ ሳይሆን በምርጫ አሸንፎ የነበረው ግለሰብ በቤተሰብ ምክንያት ከሥልጣኑ በመልቀቁ በከተማው ካውንስል የተተኩ ሰው ናቸው። በሚገርም ሁኔታ አቶ አምሳሉ በጣም በርካታ እውነታዎችን ሲክድ መደመጡ ነው።ትራምፕ ለምርጫ ቅስቀሳ ሲያደርግ በግልፅ የተናገረው አስራ አንድ ሚሊዮን ሕገወጥ ስደተኞችን ከሀገር አስወጣለሁ ነው ያለው ታዲያ አስራ አንዱ ሚሊዮንም ወንጀለኛ ነው ? በወንጀለኞች ይጀምር እንጂ ሌላውም አይቀርለትም። አምሳሉ ዜጎች አልተያዙም ላለው በአሪዞና እና በኒው ሜክሲኮ ስቴት የአሜሪካ ነባር ዜጎች መያዛቸው ተዘግቧል። ትራምፕ ICE ወደ ትምህርት ቤቶች ወደ እምነት ተቋማት በመግባት መያዝ እንደሚችሉ ትዕዛዝ ተላልፎላቸዋል። እኛ በሕጋዊ መንገድ የመጣነውም እንደ ትራምፕ አይነት ዘረኛ መንግሥታት ባልመጡበት ጊዜ በወጣ ሕግ ተጠቅመን ነው አሁን ሽንጡን ይዞ የሚከራከረውን አምሳሉን ጨምሮ። የአሜሪካ ወታደሮች በአፍጋኒስታን በነበሩት ጊዜ ለአሜሪካ መንግሥት ይሰሩ የነበሩ አፍጋኒስታናዊያን ቪዛ ተሰጥቷቸው አውሮፕላን ውስጥ ከገቡ በኋላ በረራቸው በትራምፕ ትዕዛዝ ተሰርዞ ለነፍሳቸው እየፈሩ ተደብቀው እንዳሉ ተዘግቧል። በአጠቃላይ አቶ አምሳሉ በሚገርም ሁኔታ ምድር ላይ ያለውን እውነታ ሲክዱ ማድመጥ ያሳፍራል። ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላችሁ ኢትዮጵያዊያን ተጠንቀቁ። ትራምፕ እኮ DV / Diversity Visa አቆማለሁ ያለው ከአራት ዓመት በፊት በመጀመሪያ የሥልጣን ዘመኑ ነው። አሁንም ይህንን እንደሚያደርገው አትጠራጠሩ። Trump said make America Great Again ( MAGA ) But he is trying to Make America White Again ( MAWA)

    • @ketojara4909
      @ketojara4909 День назад

      በመጀመሪያ @DiasporaMediaNetwork አቶ አምሳሉ ካሳው በምርጫ ተወዳድሮ አሸንፎ ሳይሆን ቀደም ብለው በወንበሩ ላይ የነበሩት ሰው በቤተሰብ ምክንያት አንድ ዓመት ሲቀራቸው በመልቀቃቸው አቶ አምሳሉ በሲቲው ካውንስል ተመርጠው ነው ቦታውን ለመያዝ የቻሉት። አቶ አምሳሉ በሀገሪቱ የምንኖር በሚገባ የምንረዳውን እውነታ በመካድ ፓርቲያቸው ( ሪፐብሊካን ) እና ፕሬዘዳንት ትራምፕን ለመከላከል የቀረቡ ሆነው ነው ያገኘናቸው። በጣም የሚገርመው ከትራምፕ የተማሩትን ሚዲያዎችን በማጣጣል መጀመራቸው ነው። ሚዲያዎች ያልተደረገ ነገርን ፈጥረው አላቀረቡም ዜጋ የሆኑ ሰዎች በአሪዞና በኒው ሜክሲኮ እና ሌላም ስፍራዎች መያዛቸውን ሰምተናል። ትራምፕ በምርጫ ቅስቀሳ ላይ እያለ አስራ አንድ ሚሊዮን ስደተኞችን አስወጣለሁ ነው ያለው። አሁን የጀመሩት በወንጀለኞች ቢሆንም በዚህ የሚያቆም አይሆንም። አስራ አንድ ሚሊዮኑም ወንጀለኛ ነው ? ትራምፕ ለስደተኞች ያለውን አመለካከት አሁን ሳይሆን ከአራት ዓመት በፊት በሥልጣን ላይ እያለ ተመልክተናል። ሕጋዊ ስደተኝነትን ለማጥፋት ብዙ ሲሰራ ነበር። DVን አስቀራለሁ ብሎ የተናገረው ከአራት ዓመት በፊት ነበር። ስደተኞችን በተመለከተ ከሳምንት በፊት የአሜሪካ ወታደሮች በአፍጋኒስታን በነበሩ ጊዜ ከእነርሱ ጋር ይሰሩ የነበሩ አፍጋኒስታናዊያን ቪዛ ተሰጥቷቸው አውሮፕላን ውስጥ ከገቡ በኋላ በትራምፕ ትዕዛዝ በረራው መሰረዙ እና እንዳይመጡ መደረጋቸውን ሰምተናል። አሁን አሜሪካ ውስጥ የምንኖር ሕጋዊ ስደተኞች ተጠቃሚ የሆንነው እንደ ትራምፕ አይነት ፀረ ስደተኛ መንግስታት ባልነበሩበት ጊዜ በተደነገገ ሕግ ነው። ስለዚህ ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላችሁ ኢትዮጵያዊያን አትዘናጉ።

  • @simt.3289
    @simt.3289 4 дня назад

    😅😅😅😅

  • @AbunePhiliposZeDebreBizen
    @AbunePhiliposZeDebreBizen День назад

    ቀውስ ውሻ