አቡነ ማትያስ ዝምታውን ሰበሩ “ቦሌ ላይ የተፈጠረው ምንድነው?”

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 16

  • @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
    @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ 2 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ።ለሠው ከባድ ነው።ያለፈው ሲቆጨን አሁን ደሞ በርሶ አንዲደገም የታሠበውን እመብርሐን የጌታየ እናት አከሸፈችው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ነገም ለዘለአለም አለ በዙፋኑ።

  • @suzananeb9861
    @suzananeb9861 2 года назад +1

    እንኳን በሰላም ተመለሱልን ቅዱስ አባታችን ቡራኬዎ ይደርብን 🙏

  • @ዋነፋሴ
    @ዋነፋሴ 2 года назад

    እንኳን በሠላም ተመለሡ አባታችን እግዜሐቤሄን ይመስገን በረከተዉ ይደርብን ሠላም ለአገራችን🙏🙏

  • @babys7570
    @babys7570 2 года назад

    አንኩዋን ደህና መጡ ክቡር አባታችን የኔ አባት ከዘረኝነት ነጻ የሆኑ ኖት ፍጻሜውን ያሳምርሎት አግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን!!!

  • @gondarethiopia2635
    @gondarethiopia2635 2 года назад +1

    Thank you God.

  • @KFASIL
    @KFASIL 2 года назад

    ብዙ ብልግናና ስድብ ከእሚመጣበት ምንጭ በዚህ ሁኔታ ላይ መድረቁ ገርሞኛል
    በዚሁ ቀጥሉ
    እንኳን እግዜር ለሃገርዎ በክብር ያበቃዎ አባታችን

  • @Selam46445
    @Selam46445 2 года назад

    እንኳን በሰላም ገቡ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ✝️✝️✝️

  • @hiwi_ti3182
    @hiwi_ti3182 2 года назад

    Amen Temesgen Enkan Dena Temlsachu Elelelelelelelel 💚💚💚

  • @tseganeshyeferu9852
    @tseganeshyeferu9852 2 года назад

    እንኳን በሠላም ተመለሱ አባታችን።
    የተሰራው ልክ አልነበረም እርሶ ታላቅ አባት ነዎት እግዚአብሔር ይጠብቆት።

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 года назад

    ብፁዕ አባታችን እንኳን ፈጣሪ በስላም ከሄዱበት ጤናዎን ጠብቆ ለሚወዷት ሀገሮ ለሚወዶት የተዋህዶ ምዕመናን በስላም በጤና ጠብቆ ለመንበሮ አበቃዎት በዚህም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን ሀገራችን በፈጣሪ እርዳታ ክፉዎች የስይጣን አምላኪዎችን የተዋህዶ ጠላቶችን ስላሳፈረልን ምስጋናችን ለሀያሉ ፈጣሪያችን ይድረስው አሜን!!!

  • @hannahanna4321
    @hannahanna4321 2 года назад

    እንኴን ለሀገረዎ ለውዷ እትዮጵያ በሠላም መጡ ሰላም ፍቅር አንድነት ለቤተክርስቲያንናችን ለአባቶች ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅርን አብዝቶ ይስጥልን መልካም አዲስ ዓመት አባቶች የትውልድ እምነት ተከታዮች በሙሉ

  • @solomonm.s.298
    @solomonm.s.298 2 года назад +2

    *አባታችን እንኳን ታሻሎት አሁንም ጤናውን ፈጣሪ ይርዳዎት! አሁንም በቦሌ ጥርጥር ካለ ጠሚሩም፣ ፓትሪያርክ፣ ዋና መጂሊሱ የሚያጠራጥር ነገር ካለ ይፈተሻሉ! ዋናው ትምህርት ነው፣ ለሁሉም ጥሩ ነገር ስርቶ መሻገር ብቻ ነው! እንጂ የስጋ ሙገሳ አይደለም! ሀብታም ሆነ ደሀ በፈጣሪ አይን የሚዛን ጉዳይ እንጂ የስጋ ሙገሳ/እርግማን ብቻ ወደ ሲኦል ግባ ከተበላ በፈጣሪ አይን ደግሞ ገነት ሊሆን ይችላል! ጣት መጠቆም! እውነትን በተገቢው ቦታ አለመናገር ከአሁን በኋላ ፈጣሪ ለሁሉም አምሯል?*

  • @gembeification
    @gembeification 2 года назад

    አቡነ ወያኔ!

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 2 года назад

    enqwane bedehina matu

  • @enactfaa
    @enactfaa 2 года назад

    የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ትግሬ አይደለም።ዘረኝነት ስለማይሰማው እልል ብሎ ይቀበላል።

    • @babys7570
      @babys7570 2 года назад

      ሁሉም ትግሬ አንድ አይደለም አይባልምም ሌሎች ብሄር ብሄረሰብ ሆኖ ዘረኛ ሰው የለም ማለት ነው?