4. Yoseph Ayalew ስጋት እንዳይገባኝ Sigat Aygebagnim

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Get the album in the digital stores below.
    - iTunes: / ayehut-siredagn
    - Spotify: open.spotify.c...

Комментарии • 95

  • @Saricho-Jesuse
    @Saricho-Jesuse Год назад +5

    ክብር ለአብ ልጅ ለኢየሱስ ይሁን ጆዬ ተባረክልኝ አንተ በረከታችን ነክ ❤❤❤ስጋት እንዳይገባን ቃሉን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @savedbygrace3014
    @savedbygrace3014 Год назад +3

    ቢታመኑት የሚያስተማምን ለክፉ ቀን ጋሻ የሚሆን....እርሱ እግዚአብሔር ነው አሜን፡፡

  • @eteenoor7621
    @eteenoor7621 11 месяцев назад

    Wow amen amen geta simu yibarak zamanu yibaraki yoseph❤️❤️❤️

  • @Efratafikadu4059
    @Efratafikadu4059 4 месяца назад

    ሰውን በመንፈስ ለአለም ገለው ለእየሱስ ብቻ የሚያኖሩ መዝሙሮች ሁሉም። ጉዳዩ ቅባቱ ነው። Not seazanal at all❤❤❤

  • @mikiyasmengesha1257
    @mikiyasmengesha1257 Год назад +4

    የተወጁ ዘማሪ ዮሴፍ አያለው ድንቅ አልበም ውስጥ ሙዚቃዉን በማቀናበር በመሳተፌ እና እድሉንም ስላገኘው በጣም ደስተኛ ነኝ:: ጆስዮአሁንም እግዝኣብሔር አብዝቶ ይባርክህ::

  • @bethlehemchemma6306
    @bethlehemchemma6306 Месяц назад

    ❤Amen 🙏Amen ❤🙏Blessed Singerre..Josiye 🥰

  • @Saricho-Jesuse
    @Saricho-Jesuse Год назад +1

    እርዳኝ ብዬ ስሙን ጠርቼዉ
    መቼ አፍሬ ከስሬ አዉቃለሁ
    ሕጉ ለእግሬ መብራት ሆኖኛል
    እንዳልወድቅ እጁ ይዞኛል
    የሕይወቴ መጀመሪያዬ
    ጌታዬ ነው መደምደሚያዬ
    ከእርሱ በቀር መላ የለኝም
    እንደ እሱ ማንም አይሆነኝም
    ከእኔ ጋራ ያለዉ እግዚአብሔር ኤልሻዳይ ነው በሰማይ በምድር የሚሳነዉ ሚያቅተዉ የለም ያደርገዋል በቃሉ እንዳለዉ🙌😍

  • @getachewkassahun6876
    @getachewkassahun6876 Год назад +2

    አሜን ስጋት እንዳይገባኝ
    ቃሉን ሰጠኝ
    አሜን ክብር ሁሉ ለልዑል አምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @saralema9859yourhandle
    @saralema9859yourhandle Год назад

    Gira ayegebagnim geta kengar new amennn temsgn abate tebark paster yosefye❤❤

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Год назад +2

    ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን አሜን አሜን!!!✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @bethlehemchemma6306
    @bethlehemchemma6306 Год назад

    HALELUJHA .. Josiye Blesse You 😇
    💝🎤💝🎤💝🎤💝🎤💝🎤💕💕

  • @adisu2022
    @adisu2022 7 месяцев назад

    ስጋት እንዳይገባኝ ቃሉን ሰጠኝ !! እግዝኣብሔር አብዝቶ ይባርክህ::

  • @mehiretulemma2869
    @mehiretulemma2869 Год назад

    አሜን ስጋት አይገባኝም🙏

  • @user-gz8yq4nk4k
    @user-gz8yq4nk4k 7 месяцев назад

    አሁንም አሁንም ደግሜ ደግሜ ብሰማው የሚያረካ የዝማሬ ቅባት አምላኬ ካፈሰሰባቸው አንዱበመሆንህ ለእኔና እኔን ለመሰሉ የአምላካችን በረከት ነህና ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ። ❤❤

  • @טאדפהאנטנך
    @טאדפהאנטנך Год назад

    Amen amen god bless you joss

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 Год назад

    Amennnnnnnn josy tebare

  • @mimimimi4376
    @mimimimi4376 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር እጅህ ይደግፈኝ የኔ አባት እኔስ ደክሞኛል አባዬ

    • @Memg007
      @Memg007 9 месяцев назад

      አይዞሽ እግዚአብሔር ታማኝ አምላክ ነው ❤

  • @MeronSisay-g3m
    @MeronSisay-g3m Год назад

    አሜንንንንንንን!!!!!!!.....🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲

  • @saralema9859yourhandle
    @saralema9859yourhandle Год назад

    Amennnnnnnn Ameeeeennnnn hallelujah hallelujah we love you burki sew❤❤❤❤

  • @user-cr5ut3le9e
    @user-cr5ut3le9e Год назад

    አሜንንንንንንንን ስጋት አይባኝም ዮሲዬ ጌታ ይባርክህ ውንድሜ መዝሙሮችህ እጅግ ይስ ይላሉ ተምቼ አልጠግባቸውም ❤❤❤ተባረክልኝ በጌታ ፍቅር ውድሃለው ፀጋው ይብዛልህ

  • @dawitlachebo
    @dawitlachebo Год назад

    Jose ante lane liyu nek zamenik yilelem kenina lelit mazimurochin miwlo madiro❤❤❤

  • @tsegatadesse1056
    @tsegatadesse1056 Год назад

    ጆስ የኛ ምረጥ ለዘላለም ተባረክልን
    ፀጋው አሁንም ይብዛልህ
    የህይወቴ መጀመሪዬ
    ጌታዬ ነው መደምደሚያዬ
    ከእርሱ በቀር መላም የለኝም
    እንደ እርሱ ማንም አይሆነኝም...........
    ከኔ ጋር ያለው እግ/ር
    አልሻዳይ ነው
    በሰማይ በምድረ
    የሚሳነው የሚያቀተው የለ
    ያደረገዋል በቃሉ እንደለው

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Год назад

    አሜን አሜን ❤❤❤ አሜን ኢየሱስ የኔ ወዳጅ ወረት አያውቀው ጊዜ ዘመን አይለዋውጠው

  • @netsanetnegusa
    @netsanetnegusa Год назад

    Ameen tebareki🙏🙏🙏

  • @meselechashamoofficial2638
    @meselechashamoofficial2638 Год назад

    Ameeeen ameeeeeen sigat endaygabagn kalun satagn halelluja josi geta yibarikih tsagawun yabizalik

  • @fekrett6942
    @fekrett6942 Год назад

    ተባረክልኝ ጆስ ዝማሬዎችህንእንዴት የልቤን እንደሚያወራ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @samiyadese6189
    @samiyadese6189 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክ እውነት ጌታ ኢየሱስ ብቻ ይታየልን ስጋ አይገበኝም❤❤❤❤❤

  • @ProphetMihret
    @ProphetMihret 18 дней назад

    አሜን

  • @mimitube270
    @mimitube270 Год назад

    Amen tebarek 🙏

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Год назад

    አሜን አሜን ጆሲ ጸጋ ይብዛልህ ቡሩክ ነህ

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Год назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah iyesusiye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Год назад

    የህይወቴ መጀመሪያየ ጌታየ ነው መደምደሚያየ
    ከሱ በቀር መላ የለኝም እንደሱ ማንም አይሆነኝም

  • @user-ve2xk8fm7q
    @user-ve2xk8fm7q Год назад

    God bless you ❤

  • @JESUS-zz1cl
    @JESUS-zz1cl Год назад

    ተባረክ

  • @mihretuerko8945
    @mihretuerko8945 Год назад

    May God bless you in much

  • @טאדפהאנטנך
    @טאדפהאנטנך Год назад

    Tebarek❤❤❤❤❤❤

  • @loolban5633
    @loolban5633 Год назад

    Amen ❤❤❤❤❤

  • @ريمهريمه-د2ل
    @ريمهريمه-د2ل Год назад

    አሜን 🙏❤❤

    • @tomaseyamo5325
      @tomaseyamo5325 Год назад

      ጆ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @antenehbelete8763
    @antenehbelete8763 6 дней назад

    God is good

  • @dahab1812
    @dahab1812 Год назад

    Amazing grace Jossiye ychmrlh berketchin neh❤❤❤

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Год назад

    ❤❤Ameeeen Ameeeen Geta Yebarki Zamani Yebarki❤❤

  • @febenbejega4442
    @febenbejega4442 Год назад

    Amen amen

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 Год назад

    Segat endaygbaig kalhun setign Eleeeeeeeeeeeee Amen Amen Amen 🙏

  • @gezukowor9592
    @gezukowor9592 Год назад

    Please share us the rest other hilsongs...Track 1,2,3,5,6,7,8,9,10,11

  • @Sewareg-d3b
    @Sewareg-d3b Год назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @bettyyohannes150
    @bettyyohannes150 Год назад

    Tabarekilgn jo tsega yebezak

  • @mulutash8611
    @mulutash8611 Год назад

    Wow geta yibarek jos

  • @bizubekele7737
    @bizubekele7737 Год назад

    አሜን! በዙርያችን ያለዉን የተከበብንበትን ሁሉ እንዳናዳምጥ እንዳንሰጋ ያደክ የእግዚአብሔር መንፈስ እኔ አመሰግንሃለሁ ። የህዝብህን ልብ ጠብቅ ሃገሬን ኢትዮጵያን ለእጆችህ አደራ ሰጠን ። ጆሲዬ እግዚአብሔ አብዝቶ ይባርክህ

  • @Dait1402
    @Dait1402 Год назад

    Amen you are our blessing josi my favorite person to 🙏🔥🥰

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Год назад

    Taberk ❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Год назад

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤

  • @temesgendawit3753
    @temesgendawit3753 Год назад

    Amennn tebareky josye

  • @obsanafrica3552
    @obsanafrica3552 Год назад

    በእውነት ጌታ ይባርክህ...

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 Год назад

    Amen

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 Год назад

    አሜን አሜን ተባረክ ጆሲ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Год назад

    እንዳልወድቅ እጁ ይዞኛል ❤❤❤🙏🙏🙏😍😍😍

  • @BekiLove-xe4hy
    @BekiLove-xe4hy Год назад

    Ameeeeen🙏❤️
    Stay belssed
    My favorite!!

  • @jonahmercy9329
    @jonahmercy9329 Год назад

    Blessed God's man blessed..❤❤😂😂😮😮

  • @workuhamid6088
    @workuhamid6088 Год назад

    Amen hallelujah ❤❤❤blessed

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 Год назад

    Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Eebbifama Eebbifama ililililililililililililil haleluyaaaaaaaa

  • @makdaissak-he1og
    @makdaissak-he1og Год назад

    Amennnnnnnnnnn ተባረክክክ❤

  • @AzebAsaye-yi6qk
    @AzebAsaye-yi6qk Год назад

    Joseye tebarkilgn❤❤❤❤❤

  • @mogosz3620
    @mogosz3620 Год назад

    ተባረክ ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @saralema9859yourhandle
    @saralema9859yourhandle Год назад

    AmennAmennn❤❤ God blessyou more more

  • @tesfutojesus9375
    @tesfutojesus9375 Год назад

    አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን😢❤❤

  • @rahelhabte7920
    @rahelhabte7920 Год назад

    Ameeeen God bless you Jose ❤❤

  • @Yisak_
    @Yisak_ Год назад

    🙌🏾❤️

  • @derejebekalu6618
    @derejebekalu6618 Год назад

    Amen!!! Kalun setegn!!!!

  • @jam7all270
    @jam7all270 Год назад

    Amen!
    God bless you

  • @saroneyegeta8246
    @saroneyegeta8246 Год назад

    Amenn❤❤

  • @kanasamson4126
    @kanasamson4126 Год назад

    አሜን!!!!

  • @mesfingessese3376
    @mesfingessese3376 Год назад

    የኔ ጌታ ይባርክ።

  • @kedenx624
    @kedenx624 Год назад

    Ayehut Siredagn Vol.3
    Track 1 Amignew New
    Track 2 Ayehut Siredagn
    Track 3 Geta Yalew
    Track 4 Sigat Endaygebagn
    Track 5 Demo Lemin
    Track 6 Enema Alresawum
    Track 7 Zemir Yilegnal
    Track 8 Enka Liben
    Track 9 Marefiyaye Neh
    Track 10 Yasemekal
    Track 11 Yedankubih
    Track 12 Kiber Biyew

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 Год назад

    You are blessed yosi

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Год назад

    Ameeeeen ❤❤❤❤

  • @amsaletefera9181
    @amsaletefera9181 Год назад

    God bless you

  • @yididiyatube
    @yididiyatube Год назад

    God bless you Yosef

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 Год назад

    Be blessed

  • @melakugurmessa3655
    @melakugurmessa3655 Год назад

    ደሞ የ20 ዓመት ስንቅ እንሆ።

  • @emanuelyakobe2556
    @emanuelyakobe2556 Год назад

    Amen 🙏 🙏

  • @destagezahegn2396
    @destagezahegn2396 Год назад

    🙏 🙏

  • @yoobsaantube3757
    @yoobsaantube3757 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @antenehbelete8763
    @antenehbelete8763 6 дней назад

    777

  • @ErinTS
    @ErinTS Год назад

    Amen...we had amazing time on your album release at Kitchener.

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 Год назад

    Jossye be blessed you are our blessings!! How can we get all ur songs ?

  • @eyosiyasterefeofficial
    @eyosiyasterefeofficial Год назад

    እረ ቀጣይ

  • @user-nb5tk3tx5h
    @user-nb5tk3tx5h Год назад

    ተባረክ

  • @elsakibrab5581
    @elsakibrab5581 Год назад

    Amen amen

  • @afshamago-qd7jy
    @afshamago-qd7jy Год назад

    amen

  • @nebyusolomon9659
    @nebyusolomon9659 Год назад

    አሜን❤❤❤

  • @yisakBamud
    @yisakBamud Год назад

    አሜን