ሰበር መጅሊስ የሞጣውን ጥቃት አስመልክቶ የደረሰውን በዝርዝር መግለጫ አወጣ ተከታተሉ ሼር አድርጉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 278

  • @alinalin1736
    @alinalin1736 4 года назад +27

    የምር ጀግናዉን የኡማዉን ድምፅ አብዱሬን የሰጠን አላህ ተደራራቢ ምስጋና ይገባዉ አላህ ይጠበቅህ

  • @ዙዙነኝያአላህባሪያዙዙነኝ

    ወድም አብዱራሂ አላህ ይጠብቅህ።
    ጥላት ምግዚም ጥላትነው እነሱን ነቅቶ መጠበቅነው ።

  • @najmiamoussam6327
    @najmiamoussam6327 4 года назад +26

    የሶማሌ ቤተክርስታን መንግስት አሰርቶ እዳስረከበ ሁሉ አውን መስጅዶቻችን አሰርተው ያስረክቡ

    • @ksa-_-4549
      @ksa-_-4549 4 года назад

      ዉይጣጣ እንቢ አሉ እኮ

  • @najmiamoussam6327
    @najmiamoussam6327 4 года назад +78

    ገንዘብ ለምን ይሰበሰባል መንግስት አሰርቶ ማስረከብ አለበት

  • @tunamillion7765
    @tunamillion7765 4 года назад +3

    ሀሩን ቱዩብ በግል ተነሳሽነትህ ለምታደርገው መልካም ስራህ አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ። ይህ ሚዲያ አድርጎ የሙስሊም አይን እና ጆሮ እንዲያደርግህ መልካም ምኞቴ ነው።

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 4 года назад +2

    ትክክል ትግሉ ይቀጥላል አሁንም ብዝግጂተ ለይ ነው

  • @فاطمةعلي-ت7ن
    @فاطمةعلي-ت7ن 4 года назад +3

    ወንዲም አብዱርሂም ጀዛካላህ አላህ ከመጥፎነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @zaharaahmed7171
    @zaharaahmed7171 4 года назад

    ጀዛክ አላህ ኸይረን ወንድማችን አቡ ሀሩን የኛ ሙህር አላህ ይጠብቅልን

  • @አልሀምዱሊላህ-ቘ1ጠ
    @አልሀምዱሊላህ-ቘ1ጠ 4 года назад

    ጀዛኪላህ ኸይር ወድም አብዱረሂም አላህ ይጠብቅህ አላህ ያቃጠሉትን የጃቸውን ይስጣቸው አላህ በዱኒያ ላይ ያዋርዳቸው ያረብ

  • @usehug8896
    @usehug8896 4 года назад +13

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
    ማሻአላህ መጅሊሱ እንቅልፉን የጨረሰ ይመስላል አላህ ያበረታታው
    አብዱ ሮህማን ስለመረጃህ ጀዛኩም አላህ ኸይር በርታልን

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 4 года назад +26

    እየቆየሁ የተረዳሁት ነገር የኢትዬጵያ ሙስሊሞች በትንሽ በትልቁ የሚከፋፍለንን "ዞር በሉ"ማለት አለብን።እንጀነሱ ዉሀቢያ ሱፊያ የሚባለው ነገር ከነሱ እንደመጣ እየሰማን ነው፠ልነነቃ ይገባል።

    • @salihibrahim562
      @salihibrahim562 4 года назад

      Abrar Osman @ we are united more than ever. They will use all sort of name or Label describe us. “ We are Muslims “ Period. We shouldn’t count on Abiye or the fake Majlis. We need to protect ourselves. While Abiye is deliberately quite because of the upcoming election to appease the Amhara. Muslim all over the country should not vote and we should send stern warning to majlis not support him:

    • @selhadenwerkicho4282
      @selhadenwerkicho4282 4 года назад

      በትክክል

  • @uaeuae7384
    @uaeuae7384 4 года назад +4

    ጀዛከላህ ኸይር ወድማችን አላህ ይጠብቅህ
    ያረብ ነስሩን አምጣልን

  • @hidaya1212
    @hidaya1212 4 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር ወድማችን አብዱረሂም አላህ ይጠብቅህ

  • @avcd7729
    @avcd7729 4 года назад +3

    አሏህ ይጠብቅህ አብዱሬ በርታልን ከጎንህ ነን ሀቢቢ

  • @እሞአብድልመጅድ
    @እሞአብድልመጅድ 4 года назад

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን አገራችንም አላህ ሠላም ያዉርድልን

  • @HH-nr1pe
    @HH-nr1pe 4 года назад

    ወድሜ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና 👍👍👍👍👍👍👍

  • @حبيبهالعتيبي-ش8خ
    @حبيبهالعتيبي-ش8خ 4 года назад

    እንኳን ደህና ሆንክ አላህ ሁላችሁንም ወንድሞቻችንን በያላችሁበት ይጠብቅልን አላህ ሆይ በከሀዲዎች ላይ እርዳን

  • @abdumuhammed8354
    @abdumuhammed8354 4 года назад

    እባካችሁ ሙስሊሙን አደራጁት እንደራጅ እንቀሳቀስ ሀገር የመረከብ አላማ ይኑረን እባካችሁ እንቃ

  • @ارحمانوعللعرشىستوا
    @ارحمانوعللعرشىستوا 4 года назад +14

    ታዲያስ አብዱረሂም። በጥቅሉ። መግሰቱ። አብይና ዳኒኤል። ናቸው። የላኮቸው። ለዛነው። ዝምያለ። ምክኒያቱም። አለኝያለንአይረበው።

  • @umufulan8710
    @umufulan8710 4 года назад +2

    አህለን አብዱሬ ጀዛ ኩሙሏ ኸይር ያ ኡመተል ሙሀመድ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @smart9303
    @smart9303 4 года назад

    አብሽር አላሕ ይጠብቅህ
    አሁን እያሳሰበኝ ያለው ያተጉዳይነው እራስህን ጠብቅ አላሕ ይፍረድልን

  • @sumayatube6434
    @sumayatube6434 4 года назад

    አላህ ይጠብቅህ አብድልርሂም ጀግናችን በርታልንንን

  • @zeyetutaju1705
    @zeyetutaju1705 4 года назад

    እናመሰግናለን ጀዛከላኸር

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 4 года назад +1

    አብድሬ ወላህ እኛአለናዋጠም የአማራ ክልል መግስት እነ ዳኔል አሸባሪዎች ያሰረት ያለዛ እረምጃ እንወስዳለን ከዘ አድ አኩል እንሆናለን

  • @ሀዩአርጎቧዋ
    @ሀዩአርጎቧዋ 4 года назад

    አብዱረሂም አላህ ይጠብቅህ በርታ አላህ ያግዝህ

  • @sumayatube6434
    @sumayatube6434 4 года назад

    መስጂዶቻችን አላህ ይጠብቅልን

  • @l2562
    @l2562 4 года назад

    ወንድምአብዱእረሂምአላህይጠብቅህጀዛህንአላህይክፍልህ

  • @ksa-_-4549
    @ksa-_-4549 4 года назад +6

    ዉይ መቃጠል ሐቂቃ እኛ የቲም ነን ምነዉ ርሡላችን በዚህ ሠአት ኑርዉልን በሆን አላህዋየ ሳትዉል ሳታደር በላዉን አዉርድ አሚንፍትህ ፍትህ ቆይ ከየት መቶ ነዉ መሥጅድ ደጋሜ የሚሠራዉ

  • @nuramuhamed4761
    @nuramuhamed4761 4 года назад +10

    አላህ ይህፈዝህ በርታ
    ማግሥት አላህ የዋርደው ይህሁላሢሆን የትነበር

  • @አባዮyoutubeገርፋ012
    @አባዮyoutubeገርፋ012 4 года назад +2

    ያአላህ ምን ብናጠፋ ነው
    ስልሳ ሚሊዮን ሙስሊም
    ባለበት አገር መቀመጫና መቆሚያ አጣን ታግሎ የሚታግል ጀግና አላህ ይስጠን

  • @moridahrairah5633
    @moridahrairah5633 4 года назад

    ፍትህ ከአላህ ኢሻአላህ ወድማችን አላህ ይጠብቅልን ከነ መስሎችህ

  • @የረሱልወዳጅ-ጨ5ከ
    @የረሱልወዳጅ-ጨ5ከ 4 года назад

    አህሌን አብድሬ አላህ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ወንድሜ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 4 года назад

    ማአሻ አላህ ማአሻ አላህ አብዱ እሮህማን አላህ ይጨምረልህ እነ ደሞ መንግሥት ማሠራት አለበት ያአላህ አንተ ለኢ/ያ እዘንለት በዱአ አንረሣሣ እህት ወንድሞቸ

  • @nejatali3527
    @nejatali3527 4 года назад

    አብድሬ በርታልን አላህ ይጠብቅህ

  • @ኢስላምሰላም-በ1ቨ
    @ኢስላምሰላም-በ1ቨ 4 года назад +6

    ወንድም አንዱሬ አላህ ያጠንክርህ
    ላይፍ አምልጦኛል
    አላህ ነስሩን ያምጣልን ሙሉውን አልሰማሁም ስሰማው ሀሳቤን አስቀምጣለሁ

  • @habibamohammed3247
    @habibamohammed3247 4 года назад +2

    አላህይጠብቅህ ኡታዝ አብዲእረሂም

  • @نُوفحجاب-ظ5ز
    @نُوفحجاب-ظ5ز 4 года назад

    አብደረሂም በርታ የኛየሙስሊሙ አለይታ ሙስሊም ኡነትን ይዞያሸንፋል ሙናፊቅ ውሽትን ይዞይጠፋል

  • @hayatahmed196
    @hayatahmed196 4 года назад

    አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ነስሩን ያቅርብልን

  • @lolleady2775
    @lolleady2775 4 года назад +1

    ልንነቃ ይገባናል !!እነሱ በሴራና በስልጣን ናቸው !!ሀይል የአላህነው

  • @fatimatalal2237
    @fatimatalal2237 4 года назад

    ጀዛከላህኽይርአብዱሬ

  • @sofyasofya2343
    @sofyasofya2343 4 года назад +8

    አይ ለማስመሰል ቢያዙ ለትንሽቀን ነው ይለቀቃሉ
    ይህን ግፍ ያላወገዘ ይክልሉ መንግስት እጅ አለበት ።

  • @የኢማሙአህመድልጅነኝ

    አብደረሂም ጀግናችን አላህይጠብቅህ ሀቢቢ

  • @toibaseid9567
    @toibaseid9567 4 года назад +1

    ጀዛክአላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ

  • @munamuna8340
    @munamuna8340 4 года назад

    ሰላም ለሙስሊምና ለክርሰትያን ፍቅር ይስጠን ሰላም ስነልቦና ኢትዮጵያን እናድን ጦርነት አይጠቅምም

  • @اللهميامقلبالقلوبثبتقلبىعل-ل9ع

    አብዱረሂም።ጀዛከላሁኸይረን

  • @halimaahmed1040
    @halimaahmed1040 4 года назад

    በርታልን የኛ እንቁ! !!!!

  • @zenatymam3529
    @zenatymam3529 4 года назад +13

    አህለን አብድሬ በጉጉት ስጠብቅ ነበር
    አተም እስክትመጣ
    እስኪ ልስማ

  • @hanisadik2926
    @hanisadik2926 4 года назад

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማኝን

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 4 года назад

    አብድሬ አላህ ያግዝክ

  • @emuabdurohmanmohammed9746
    @emuabdurohmanmohammed9746 4 года назад +3

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አብዱሬ እኔ መግለጫው አሳምሞኛል ለምንድነው መንግስት የማያሳራው?

  • @AaBb-xt2op
    @AaBb-xt2op 4 года назад

    አላህ ይጠብቅክ ወድም

  • @ሙባርክነኝየስልጤልጅ
    @ሙባርክነኝየስልጤልጅ 4 года назад +6

    ዋለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አብድሬ አላህ ይጠብቅክ ወላሂ አተና ሙሀጅሩን ምንም እድ ምላችሁ አላውቅም አላህ ይጠብቃችሁ

    • @ሙስሊምመሆንመታድልነው
      @ሙስሊምመሆንመታድልነው 4 года назад

      አላህ ይጠብቅልን እነሱ የደብተራዋች እርስ ምታት ናችው የኛ ጀግኖች አላህ ከጎናችሁ ይሁን አብዲሬ💪 ሙሀጂሩ💪

  • @ጁጁነኝየአላህባርያ
    @ጁጁነኝየአላህባርያ 4 года назад +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመትላሂ ወበረካትሁ
    ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ።

  • @ayshaaysha1927
    @ayshaaysha1927 4 года назад

    ወድሜ አላህ ዪጠብቅህ

  • @mfaryamasaly8271
    @mfaryamasaly8271 4 года назад +2

    አለህ ኢርስበራሰቻው ያበለቻው አሚን
    ማንጊሰት ጆሮው ታዘግቶዋል
    አብሺሩ አለህ ያውጠበቻው

  • @እሮዛየደሴልጅ
    @እሮዛየደሴልጅ 4 года назад +1

    እደኔ አብድ እረሂም አህመድን የሚወድ ላይክ

  • @yuioqwer5796
    @yuioqwer5796 4 года назад +2

    አሚን የረብ

  • @yallahbaryayersulenafac2833
    @yallahbaryayersulenafac2833 4 года назад

    አህለን የኬይ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና በርታ 💯✅👍👍👍👍

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 4 года назад +2

    ወላሂ አማራ ክልል የሚሰራው ስራ ከአጼዎች ጀምሮ ሽብር አረ አላህ አማራክልል የሚገኙሙስሊሞች አላህ ያግዛቹ

  • @محمدت-ق9ث
    @محمدت-ق9ث 4 года назад +18

    አብዱ ረሂም ለምን ባአግ ባቡ ዜና ሰርተህ አታ ቀረበ ለነም ያገር ውስጥ መረጃ እያገኝን አይ ደለም ሰለ ዚህ የካ ፊሮቸን ዜና ለመስ ማት አንገደዳ ለን አሁን ከነሱ ቻናል እየ ወጣን ስለ ሁን ሙስሊም ቻናሉች ጠንክ ራቹህ መረጃ ስጡን

    • @semiramohammed1423
      @semiramohammed1423 4 года назад

      esu yechalewn yakl eyaqerebe new temechachto zena lemaqreb eko aqim yteyqal 🙄 biro wst mnamn teqemto new ???? merejam miyaqerb eko srawn feto lesu miyaqerb aynorm yemlew gls new

    • @أمعماد-ق8ث
      @أمعماد-ق8ث 4 года назад +2

      እኛ መደገፍ አለብን አብዱረሂም በጣም የለፋ ይዣል ካቅሙ በላይ ፡ጀዛከሚን ኢንዲ ላህ ያአኪ ፊላህ

  • @toybatoyba8860
    @toybatoyba8860 4 года назад

    በርታልን የኛ አለኝታ

  • @mohammedberhan8563
    @mohammedberhan8563 4 года назад +11

    50% የኢትዮጵያ ህዝብ ሙስሊም ነው ታዲያ ለምስጂድ ቦታ ስጡን , ለመቃብር የሚሆን ቦታ ይስጠን ብሎ መለመን ኢስከመቸ ነው የምናለቅስው ይገሪማል ውንድ ሙስሊም ሙጃህድ ታጣ ማለት ነው

  • @ዘሀራአሰን
    @ዘሀራአሰን 4 года назад +18

    አር ኮመቶች ቤቱ ጭር ብሎአል የት ናችሁ እስኪ ገባ ገባ በሉ ውድ የአሄራ እህት ወንድሞቸ !!!!

    • @መዲነኝእናቴንናፋቂመ
      @መዲነኝእናቴንናፋቂመ 4 года назад

      እኔ እሁን ነው የማየው እውነትም የት ገባቹ
      አብሽሩ አላህ ሰብር ይስጠን ለሁሉም ነገር ኢንሻ አላህ ይዘገያል እንጂ በአላህ ተስፋ አንቆርጥም

    • @nurithabesha9151
      @nurithabesha9151 4 года назад

      ኢስላምነውሂወቴ ጀነት ነው ምኞቴ ሂጃብ ነው ውበቴ አለን ማር ሰብስክራይብ እንደራረግ

  • @ቢንትአቢ
    @ቢንትአቢ 4 года назад +16

    እኔ ያልገባኝና ያናደደኝ ያበሸቀኝ ነገር ቢኖር የአብይ ዝምታ ነው መስጅዱ ከተቃጠለ ጀምሮ ድምፁ እንኳ ኣልተሰማም ለምን? ??????

    • @ksa-_-4549
      @ksa-_-4549 4 года назад +3

      አላህ እዛዉ በላዉን ያዉርደዉ

    • @mmmmaaa247
      @mmmmaaa247 4 года назад +2

      የኔም ጥያቄ ነው የአብይ ዝምታ

    • @mekiyatube3034
      @mekiyatube3034 4 года назад

      Esuma Eyesake Yemigedil Ointi Eko Newu Allah Nsrun Yawurdin Eni Mesim Ya Amara Lji Bemehoni Erasin Telahut Gonder Gojam Emubalu Zonoci Benesu Beal Gizi Enkan Sra Atsru Suki Atkfetu Emilu Seytan Yalebet Klll Wollo Abro Meteratu Yamal

    • @semiraabdulkadir3644
      @semiraabdulkadir3644 4 года назад

      Yename teyakay New lemene zeme all Abye

    • @halimahalima2141
      @halimahalima2141 4 года назад

      እሱም ስላለበት ነው አትሸወዱ

  • @zebibamohmmd5810
    @zebibamohmmd5810 4 года назад

    የኔወንድ አላህ እድሜህን ያርዝመው አላህ ይርዳን

  • @akemedmhamed8648
    @akemedmhamed8648 4 года назад

    ማሻአላህ አላህ ያበርታን አብሽሩ አላህ ከኛጋርነው

  • @musahabkedir1679
    @musahabkedir1679 4 года назад +2

    you are good guy
    I like you

  • @prob4744
    @prob4744 4 года назад +1

    አብድሬ ጀዛኪላ ህ ኽይረን እኔ ምለው ወይ የወደመው ይመልሱ ወይ ደሞ እነዛ አሳፋሪ የመንግስት ሰራተኞች መውረድ አለባቸው ካሎነ ምንም አይቀጡም

  • @seaditube57
    @seaditube57 4 года назад +1

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የመጂሊሱን ስሰማ በጣም በመናደዲ ትቸ ወጣሁ እስኪ ልስማ ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁየመጂሊሱንስሰማበጣምበመናደዲትቸወጣሁእስኪልስማ

  • @asmaakmel653
    @asmaakmel653 4 года назад

    አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 4 года назад

    አህለንወንድማችንአብድረሂምአላህይጠብቅህ
    አገራችንአላህሰላምያርግልንእንጅከመንግሣትምንምአንጠብቅም
    አብይሢመጣናሣለሣልምናሢናገርናኡስታዞቻችንምጋርሣየዉበጣምነበርያደነኩትለሙሣሊምጥሩነበርየመሠለኝአሁንግንምንምከሡምሆነከመንግስትባለሣልጣንምንአልጠብቅ
    በሁሉምአለምያላችሁየረሱልኡመትአላህይጠብቃችሁአብድረሂምጀዛከሏኸይር

  • @shemmu8383
    @shemmu8383 4 года назад

    አለይጠቡቂኪበአኣሪሰሚአላይጠቡቂ

  • @fathiam41
    @fathiam41 4 года назад

    ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @newphone9819
    @newphone9819 4 года назад +1

    የአረብ አረ አንተዉ ፍትህ ሁነን አፄዎችም ሆነ አማረዎች እስልምነን ልየጣፉ ፍለጎተቸዉ ነዉ አለህ የጥፈቸዉ የረብ

  • @eeewww3753
    @eeewww3753 4 года назад

    ወድም አብድረሂም አላህ ይጠብቅህ

  • @riyadhalqurshi4175
    @riyadhalqurshi4175 4 года назад +2

    እኛ ሙስሊሞችንአንድና አንድ

  • @sameerasameera5983
    @sameerasameera5983 4 года назад

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድም አብድሪ አላህ ይጠብቅህ ነስሩን አላህ የቅርብልን የሙስሊም ጠላት አላህ በላውን ያውርድባቸው ያቃጥላቸው

  • @DerraTube
    @DerraTube 4 года назад +4

    ወንድም አብዱረሂም አላህ ካንተጋ ይሁን ወንድሜ *****"ዉድ እና የተከበራችህ የharun tube ተከታታዮች እስት አንድ ግዜ በቅንነት ሱብስክራይብ አርጉኝ አመሰግናለው"

  • @mariamiphone7875
    @mariamiphone7875 4 года назад

    ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @shushusurur4875
    @shushusurur4875 4 года назад +2

    የአማራ ክልል ሀላፊነት መውስድ አለበት ምን አይነት ደረቅ ነው የአማራ ክልል መንግስት ስው ነው ግን

  • @shukria6559
    @shukria6559 4 года назад +3

    👍👍👍 atrsuu 📢📢 wdoch

  • @መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ

    ሀሥቡን አላህ ወኒአእመል ወኪል
    አላህ ይጠብቀንጅ ሌላ ዋስትና የለንም

  • @hawasalem1167
    @hawasalem1167 4 года назад

    አሠላማሊኩም ወንድም አብድር አላህ የጠብቅህ

  • @fatimaassafa6208
    @fatimaassafa6208 4 года назад

    አላህይጠብቅህ፣የኛውድወንድማችን

  • @safenasafena9453
    @safenasafena9453 4 года назад +1

    አብድሬ አለህ ይጠብቅህ

  • @RakRak-km6pt
    @RakRak-km6pt 4 года назад

    አላህ አገራች ሰላሙን ያውርድልን

  • @بنتمحمدعلحمدلله
    @بنتمحمدعلحمدلله 4 года назад

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አላህ ነስሩን ቅርብ ያዲርግልን ያረብ የከሪም
    ኢንሻ አላህ እኛ መሥጂዳችንን እንሠራዋለን መጀመሪያግን መብታችንን ያሥከብሩልን በሀገራችንላይ እሥከመቸ ተሣቀን እሥከመቸ
    በአረብሀገር በነፃነት እየኖርንነው ወላሂ የሀገሬ ሠወች በጪቀት ተወልደው ባደጉበት ሀገር
    መንግሥት ለውጥ ለውጥ እያለ ሀገሪቱን አናወጣት

  • @najhatmadena5641
    @najhatmadena5641 4 года назад

    አላህ ያግዝክ

  • @ssammamm2345
    @ssammamm2345 4 года назад

    Wealeykum selam werahmetulahi weberekathu wendim Abidye Rehim jezake allah hayir for every thing

  • @طيباتتديسا
    @طيباتتديسا 4 года назад

    ዋአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ነስሩን ቅረበ ያድረግልን አብዱራሂም አላህ ይጠብቅክ. አብሽር. አላህ. ከኛጋ ነው

  • @shemsh6450
    @shemsh6450 4 года назад

    አላህ የጎዝህ

  • @saadasaadaa4427
    @saadasaadaa4427 4 года назад

    አላሕ ክሪም ያረብ ሠላምሕን አውርድልን

  • @ቀመርያዳውድ
    @ቀመርያዳውድ 4 года назад

    መረጃው በጣም ጥሩ ነው አብድሬ አላህ ይጠብቅህ እኔማ መበናደድ ብዛት ወላሂ አሞኝ ነው የሰነበትኩት አልሃምዱሊላህ ቢሆን አትበሳጭ
    ግብሩ እንዳለ ሁኖ እንኳን እና ትናንተና ለመጣው ፔንጤም ቢሆን እምነቱ እስከሆነ ድረስ በህግ ከለላ ውስጥ ሊኖራቸው ይገባል
    ቆይ ማነው የኢትዩጰያ የጀርባ አጥንት ማን ነው እነሱ እንደሆኑ ወይ በሌብነት ወይ በማጭበርበር ወይ በመዝረፍ ነው ሂወታች የምናውቀው ነገር ነው
    እንዴው አላህ የሚያቃጥል የሚለበልብ ነው በህሊናቸውም በሰውነታቸውም አላህ ያስጨንቃቸው ያረብ

  • @fatmam2158
    @fatmam2158 4 года назад

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ አላህ አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @አላሀምድሊላህአለኩለሀል

    አላህ ይጠብቅህ

  • @sihamdegefu7047
    @sihamdegefu7047 4 года назад +1

    አላህ ብርታቱን ይስጥህ

  • @سبحاناللهاللهأكبراللهأكبراللهأ

    ዎአሊኩም እስላም ወበረካቱሁ
    አላህ ስላም ያራጉው ያረብ
    አላህ ይጠብቅችው

  • @zeynyaousman1815
    @zeynyaousman1815 4 года назад

    አላህያርታህወድሜ

  • @ያረቢእገዝንያረቢ
    @ያረቢእገዝንያረቢ 4 года назад +2

    አብድረሂም አተ ጀዛክ አሏህ ኸይር እኔስ ተቃጥየ ልሞት ነዉ ቆይ ግን እደዉ እናተ አይነቱ አገራችን ሂዳችሁ ስለመጅልሱ አድ እና አድ ብትሉት አይሻልም

  • @fatmayosif7720
    @fatmayosif7720 4 года назад

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድም አብዱሬ አላህይጠብቅህ