🛑የአልጋ ልብስ በቅናሽ ዋጋ እድለኛ ለመሆን ይፍጠኑ🛑/ኡሙ ረያን tube/SEADI & ALI TUBE/Amiro Tube/Neba Tube//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии •

  • @helenmola1570
    @helenmola1570 2 года назад +2

    ኡመሪያን እህቴ በጣም ነው የሚያምር ተባረኪ ይቲውብ ትምህርቱን ለምን ቋረጥሽ ?ብዙ መስራት የምንፈልግ ሠዎች አለን እህቴ ያልጋ ልብስ እንዴት እንደሚሠራ አሳየን ተባረኪ እህቴ

    • @umureyan
      @umureyan  2 года назад +1

      ኢንሻአላህ በቅርቡ እጀምራለሁ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 3 года назад +2

    አገራችንን ሠላም ያምጣልን ።ከቤታቸው ወተው በሀዘን በረሀብ የማሠቄዩት ወገኖቻችንን ወደየሠፈራቸው ይመልሣቸው ያረብ ፀረሠላሞችን አምላክ ያውድምልን ከሀገራችን ላይ እሡ ለይቶ ያውቃቸዋልና።

  • @rabahemam9218
    @rabahemam9218 3 года назад +2

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እሙ ረያን እንደት ነሽልኝ መሻ አላህ በጣም ደስ ይላል

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 года назад +1

    ማሻአላህ. እኔ እፈልጋለሁ

  • @cronacrona8220
    @cronacrona8220 3 года назад

    ያምራል

  • @ኢክራምይቱብ-ፀ8ደ
    @ኢክራምይቱብ-ፀ8ደ 3 года назад +2

    በዝህሰአት የምን እቃ መግዛት የትኝውአልጋ ለብሶሊደሰቱበት እመሬትም ተኝቸው ጭቀቱ ሀሳብእረሀቡ በቀረ

  • @rahemaabdul1537
    @rahemaabdul1537 3 года назад +1

    Ws wr Wb ማሻአላህ ያምራል

  • @rabiaalli6397
    @rabiaalli6397 3 года назад

    wealykum selam የኔ ውብ ያምራል በርቺ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 3 года назад

    ልዩ ነው ቢገዛም አይቆጭም ።ጥናውን ያብዜልሽ በርቺ እኔ የሥራ ሰው ትሁቶችን እወዳለው።

  • @hikmahamid9039
    @hikmahamid9039 3 года назад +1

    Masha allhe alhe yechemrlshe

  • @seadajuhar7908
    @seadajuhar7908 3 года назад +4

    እስኪ ቅድሚያ ለሀገራችን ሰላም እንጨነቅ ሰላም ሲኖርነው አልጋ ኖሮን የምተኛው እባካችሁ ዱአ አድርጉ እኔ እንቅልፍ ካጣሁ ቆየሁ ያረብ

  • @zeharahassen4598
    @zeharahassen4598 3 года назад +1

    ማሻአላህ ተባርክ አላህ

  • @sadaseid6395
    @sadaseid6395 3 года назад

    ማሻአሏህ በርቺ እህት

  • @ዜድማኛሙሄ
    @ዜድማኛሙሄ 3 года назад +2

    የት ነሽ

  • @tube-bs5hm
    @tube-bs5hm 3 года назад

    ማሻአላህህህህህህህህ

  • @ekutube6157
    @ekutube6157 3 года назад +1

    ማሻአላህ እሙየ

  • @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ
    @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ 3 года назад +2

    በርቺ

  • @zebebatube8475
    @zebebatube8475 3 года назад

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @jfifjcjckg1245
    @jfifjcjckg1245 3 года назад +1

    ሲጀመር ሌላም ለማዘዝ ስልክ አትመልስም በጣም ነው የምታናድደው

  • @rewdamudesir5924
    @rewdamudesir5924 3 года назад

    ቁጥረሽ አስቀምጭልኝ

  • @kunefaykunifaezhbenteslmi8745
    @kunefaykunifaezhbenteslmi8745 3 года назад

    Mashalha baxamidaaseyliha umare taqademhawe maslni.minaydoli

  • @sitratube2441
    @sitratube2441 3 года назад

    በርች👍

  • @zeharahassen4598
    @zeharahassen4598 3 года назад +1

    በርችእኔ አለሁ

  • @እሙሱለይማንዩቱብ
    @እሙሱለይማንዩቱብ 3 года назад

    ማሻአላህያምራል

  • @maryamomar2694
    @maryamomar2694 3 года назад

    መጀመሪያ ስትጠየቁ መልሡ ??

  • @tube6850
    @tube6850 3 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም አህለን ውዴ

  • @umtube4668
    @umtube4668 3 года назад +1

    wl as wr wb

  • @soliyanatube1165
    @soliyanatube1165 3 года назад

    Adrasha yet newu?

  • @AddisalemFares
    @AddisalemFares Год назад

    የትናችሁ አሁን እፈልጋለሁ

  • @saedisaedi995
    @saedisaedi995 3 года назад +1

    የትነነሽ ኢትዮጵያ ነሽ እኔ እፈልግ ነብ ያልጋልብስ

    • @umureyan
      @umureyan  3 года назад +1

      ወሎ ኬሚሴ ነኝ

    • @saedisaedi995
      @saedisaedi995 3 года назад

      @@umureyan እሽ አድ ሀገርነን

  • @zebebatube8475
    @zebebatube8475 3 года назад

    እኔ አለሁ እወስዳለሁኝ

  • @Sነኝ-k8m
    @Sነኝ-k8m 3 года назад

    የትነዉ

  • @rabiaalli6397
    @rabiaalli6397 3 года назад

    የመጋረጃም ዲስካውንት አርጊልን

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    አረ ውድ ነው

  • @taibaykasim2171
    @taibaykasim2171 2 года назад

    እኔ

  • @semiraheyru5995
    @semiraheyru5995 3 года назад

    yeterase libse teykash comment enkuan almeleseshem lemen replay atadergim

  • @ኡሙነህላ
    @ኡሙነህላ 3 года назад

    ወ አ ዋ ዋ ውዴ ያረስሽ ቤት የረግሺውን ትረስ ልብስፋልጌው ነባር ቪድዮ ብሳሪልን ዋጋውንም

  • @nigussiegetachew5065
    @nigussiegetachew5065 2 года назад

    አልጋ ልብስ አቆራረጥ አሳዪኝ ውዴ

  • @hayattube8142
    @hayattube8142 3 года назад +1

    እህለንማሬ

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 3 года назад

    እኔ አንደኛ

  • @sjjssnsn775
    @sjjssnsn775 3 года назад

    እበክሽ ስልጤ ክልል ተደርሸለሽ ወይ

    • @umureyan
      @umureyan  3 года назад

      እናደርሳለን

    • @sjjssnsn775
      @sjjssnsn775 3 года назад

      @@umureyan አመሰግነለው እንሸ አለ በውስጥ መጠለው

  • @Mነኝወሎየዋ-g5u
    @Mነኝወሎየዋ-g5u 3 года назад +1

    በዚህ ሰአት ቢቀርስ ቀርፃችሁ ብታስቀምጡት እረ ተው ዩቱበሮች ህሊና የሚባል ነገር ይኑራችሁ እናንተ ቤት ስላልመጣ ነው በሰው ቁስል እጨት ሲደዱበት 😭😭😔😔😏😏😏

    • @athjaathja1785
      @athjaathja1785 3 года назад +1

      በትክክልልልልልልልል

  • @ethiohabeshatube2422
    @ethiohabeshatube2422 3 года назад +1

    እኔ ቀድሜለሁ ሃሃሃ በከሜንት

  • @ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ-ገ3ዘ

    ቲሽ ቀዳዳ ነሽ ሲጠይቁሽ ተቀድማችሃል ትያለሽ ውሸትን ነው አትሸጥም ሲጠይቋት

    • @rabiaalli6397
      @rabiaalli6397 3 года назад +1

      መልካም ንግግር ሶደቃ ነው እህቴ ተይ መጥፎ አትናገሪ

    • @abdulrazaqhabiba1793
      @abdulrazaqhabiba1793 3 года назад

      እሙ ርያን የኔ ጀግና ጠክሪ አገራችንን ሰላም ይሁንልን

    • @foziyamuhammed9001
      @foziyamuhammed9001 3 года назад

      እህት ስአድ ተቀድማቺሁ አል እምትለው የተስራውን ይሆናል አንችይ ማዘዝ ከፍለግሽ ይሄን ይሄን ስሪልኝ ብለሽ እዘዥ

    • @susuyoutube6729
      @susuyoutube6729 2 года назад

      ቀዳዳይቱ አንች ነሽ ወላሂ በደንብ ነው የምትመልሰው ስንት አይነት ሰው አለ ሸይጧን