ዜና መጽሔት ባሕር ዳር: ጳጉሜን 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ዜና መጽሔት ባሕር ዳር: ጳጉሜን 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ)

Комментарии • 7

  • @hadushmelese7472
    @hadushmelese7472 8 дней назад +1

    ባልና ሚስት ክአንድ ወንዝ ይቀዳል እንዲሉ በታሪክ ስብራት ያለቦታቸው በምኒልክ ቤተመንግስት ውስጥ ያሉት በጥራቃው አብይና ሚስት ተብየዋ ዝናሽ ታያቸው ለሰው ስቃይ፣ የሰው እንባ፣ የሰው እልቂት እንደዚሁም ለእገር ውርደት ደንታ የማይሰጣቸው የታሪክ አተላወች ናቸው፡፡ በአገሪቱ ውስጥ እየሆነ ላለው መሰይጠን መሪ ተዋናዮች ናቸው፡፡ ዋጋቸውን በእጥፍ ያገኛሉ፡

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw4017 8 дней назад

    አቶ ቻላችው በመጀመርያ የምጠይቅህ እድሜህ ስንትነው ሁለኝ የምጠይቅህ ይህሁሉ በኢትዮጵያውያን የሚደርስው ግፍና በደል ማን እንደሚፈፀም እያውክ ካለው ብልፅግና ጋር ሁነህ ማብራሪያ ስትሰጥ አታፍርም

  • @TensayMengstu
    @TensayMengstu 9 дней назад

    ትንሽ አታፍሩም የሰውህይወት አደቅጠል እየረገፈ መጀመርያ ሰላምንማረጋ ጋት አይቀድም

  • @NigusMinilik
    @NigusMinilik 8 дней назад

    በወለጋ የመቶ ሽህ አማራወች ርሸና አሁንም ነገም ወደፊትም ይጮሀል፡፡ እንደዚሁም የሽመልስ አብዲሳ "ተዋቸው ያልቅሱ፤ ፎጣ ስጧቸው" አባባልና የአብይ አህመድ "አዲስ አበቤ በሙሉ ኦሮሞ ጠል ነው" ንግግር ምንጊዜም አይረሳም፡፡ ስለሆነም ሰማይ ክፍ መሬት ዝቅ ቢል ይህ አገዛዝ አይቀጥልም፡፡ አልቆለታል፡፡

  • @AmahaBiru
    @AmahaBiru 9 дней назад

    ቀበሌ 11 አዲሱ 150 ካሬ ምሪት ምንም ዓይነት መሠረተ ልማት የለውም መንገድ የለም ውሀና መብራት የለም ጊዜው የኮሪደር ልማት በመሆኑ ምንም ያላጠፋን ከተማ አፍርሶ ከመስራት ይልቅ መሠረተ ልማቱ ጨርሶ በጠፋበት አካባቢ ቢሰራ ህዝብን ማክበር ይሆናል

  • @KadaMerarsew
    @KadaMerarsew 8 дней назад

    በወያኔ ግዜ ጭልጭል ሲል የነበረው የአገሪቱ ተስፋ በኦሮሙማ ጊዜ ተዳፋኗል፡፡ አገሪቱ ድቅድቅ ጨለማና የሚሊዮኖች እልቂትና ሰቆቃ ውስጥ ነች፡፡ አብይ የወያኔ አይቅርብኝ ብሎ አምስቱን የጳጉሜ ቀናት የመሻገር፣ የሪፎርም፣ የሉአላዊነት የህብርና የነገ ቀናት ብሏቸዋል፡፡ ኢትዮጵያን ነገዋ የጨለመ አገር ካደረጋት በኋላ ስለየትኛው መሻገር፣ ሉአላዊነት፣ ሪፎርምና ህብር እንደሚበጠረቅ አይታወቅም፡፡ የሊለ ነገር ነው፡፡ ሰው እንዴት ከሀቅና ከእውነት በተቃርኖ ቆሞ ሊቀጥል ይችላል?? ፈጽሞ አይችልም!!! ህዝቡ ግን በቃ ብሏል፡፤ 2017 ይለያል!!!!

  • @MDHassan-hn5fe
    @MDHassan-hn5fe 9 дней назад

    አታፍርም፡እዳውየአማራጋዜጠኛሆዳምነው