Ethiopia : የሙሽራ ቀሚስ እና የሚዜ ልብስ በአስገራሚ ዋጋ ከአዲስ አበባ | Nuro Bezede Girls

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • Ethiopia : የሙሽራ ቀሚስ እና የሚዜ ልብስ በአስገራሚ ዋጋ ከአዲስ አበባ | Nuro Bezede Girls
    #weddingdress #Ethiopian #onlinemarket #addisababa
    on this Nuro Bezede Girls video we provide you different home remedies
    in this video authorized copyright protected
    Follow Our official Facebook Page: / nurobezedeofficial
    Subscribe to view More Videos About | ኑሮ በዘዴ | Nuro Bezede Girls Tips and tricks Ethiopian movie, Ethiopian Music, Ethiopian News

Комментарии • 201

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 4 года назад +44

    ፋሲካ ላይ ሙሽራ ነኝ እዚ ኮሜት ላይ ያላችሁ በሙሉ መምጣት ባትችሉም ጠርቻችሁ አለው በሀሳብ እዳትቀሩ

  • @ህይወትፍቅር-ቐ6በ
    @ህይወትፍቅር-ቐ6በ 4 года назад +68

    እስክ ለማግባት ጉዞዬ ወደ ሀገር ቤት ላረግ ነው ይሳካልሽ በሎዬ

  • @አቤቱጉልበቴሆይእወድሀለው

    እስኪ ልየው የዛሬ ሁለት ወር አገባለው ይሳካልሽ በሉኝ ስሞትላቹ 😍

    • @hiwiasefa8172
      @hiwiasefa8172 4 года назад +1

      አጃቢ እኔ አለውልሽ 😂

    • @RahmaMohamed-mb3jd
      @RahmaMohamed-mb3jd 4 года назад +1

      እኔም አጃቢ አለሁሽ ይሳካልሽ

    • @Tube-sp3eb
      @Tube-sp3eb 4 года назад +1

      እግዚአብሔር ያሳካልሽ

    • @የወሎልጅ-ኸ4በ
      @የወሎልጅ-ኸ4በ 4 года назад +1

      ያሳካልሽ ባልጥሩነው አሉ

    • @amiratube3467
      @amiratube3467 4 года назад +2

      ይሳካልሽ ይመርልሽ ይፍካልሽ ይስመርልሽ ይባረክልሽ የዘላለም ይሁንልሽ😍

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ጐ1ዠ

    ባአበሻ ቀሚሴ እምር ብዬ አገባለው የምን ቤሎነው

  • @sahertaisser767
    @sahertaisser767 4 года назад +14

    ማግባቱስ ቀርቱብኝ ሀገር በሰላም በገበው በሰላም እንድገባ በፁለት አስቡኝ

  • @ፈዋኢYOUTUBE
    @ፈዋኢYOUTUBE 4 года назад +4

    አሪፍ ዋጋ ነው ኮልፌ ነው ያላቹታ ይገርማል እኛ በይርጋ ሀይሌ የሂጃብ ዋጋ ነው ኪራዩ ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን ።

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 года назад +10

    ፈጣሪ ፈቅዶላችሀ እምታገቡ ጥሩ ነው ትዳር መልካም ነገር ነው ያላገባችሁ አግቡ ያገባችሁም ባላችሁን ጥሩ አድርጋችሁ ያዙ

  • @hannahanna204
    @hannahanna204 4 года назад +12

    ዉይይይ ሴቱ ባል ባል ብሎ ሊሞትነዉ አረ ተረጋጉ ፈጣሪ ያለዉ አይቀርም😅

  • @bintmohamed4323
    @bintmohamed4323 4 года назад +24

    ልጅ ተገኝቱ ማዘያዉ ጠፍቶ አለ ትላለች አያቴ ዉዱን ላግኝዉ እጅ ጅልባቤ አለልኝ ይህንን ላንድ ቀን ከምከራይ ጅልባቤን ገዝቸ ለሁል ጊዜ ይሆነኝ ነበር አንችዉ ስደት በለቀቀኝ እጅ

    • @rimatesfaye5329
      @rimatesfaye5329 4 года назад

      Mnew andken ekonew amresh mttaybet fetari kefekede demo edmeshn mulu emtaskeriw tzta leljochsh emteyw mastawesha tadiya belo lemekerayet mtseschuw yareb br endehone ayberekt asresh tewbesh taybet mknyatum jlbab abay hulem eyelebesh newna

    • @محمدابراهيمالمعيني
      @محمدابراهيمالمعيني 4 года назад

      😀😀☺😂

    • @محمدابراهيمالمعيني
      @محمدابراهيمالمعيني 4 года назад +1

      ያደለው ይገዛል ለመከራየት እንደዚህ አልሽ?😀

    • @eslamikyoutobe6457
      @eslamikyoutobe6457 4 года назад

      አብሽሪይ ማማ ውድ ሞልቷል በድረዘን አድብር

    • @mekamuhammed7685
      @mekamuhammed7685 3 года назад

      ትክክል

  • @የወሎዋቀበጥ-ጨ2ተ
    @የወሎዋቀበጥ-ጨ2ተ 3 года назад +1

    ያምራል በጣም 2015 አገባለሁ በአላህ ፍቃድ ግን ስልክ ቁጥራቹሁን ብታስቀምጡሉን ደስ ይለናል

  • @ሀዊነኝወለየዋቤተሠቦቼንና

    በጣም ሀሪፍ ነው የምትለቂው ቪዶወች አሁን በድጋሚ የሴቶችን የወዶች ልብሶች ዋጋ የሚሸጥ ብታቀርቢልን በጣም ደስ ይለናል

  • @ወሎወሎየ
    @ወሎወሎየ 4 года назад +16

    ማግባቱ ቀርቶብኝ ምነው በታጨሁ አለች የኔ ቢጤ

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 4 года назад +2

    በስማብ ማማሩ በጌታ ዋውውው እኔ ግን መግዛት እንጂ መከራየት አልፈልግም

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 3 года назад

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ተገዝቶ ሚቀመጠው ጌጥ ነው እንዴ

  • @t2y3g2gtttq5
    @t2y3g2gtttq5 4 года назад +3

    ያምራል በጣም አቅም ያለው ሰው ጥሩ ነው ሞትና ሰርግ ላድ ቀን ነው

  • @ጤናይስትልኝጤናይስትልኝ

    ያላገባችት አግቡ ያገባቹም ግ
    ፍቅር ያልብሳችው እኔ አገባለው የዛሬ ሶስት ወር

  • @rebkat6712
    @rebkat6712 2 года назад +1

    በእንደዚ ገላን እያሳዩ ትዳር መመስረት ግን ምን ይሉታል ለእዚህ ነው መሰል ትዳሩ ሁላ የማይባረከው ቢበዛ 1yr ከዛ ፍቺ ነው ሁላችሁም በየእምነታችሁ በስርአት መጋባቱ ይጠቅማል እግዜሩም ይባርክልናል ትዳራችንን

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 4 года назад +3

    ዋው በጣም ያምራል ሀገሬ🇪🇹🇪🇹 ለዘላለም ትኑር የምን ሸክም ነው ከሰው ሀገር

  • @ነኝየሚካኤልወዳጅሁሌምይረ

    ዋውውው ነው በ 2014 አገባለው በህይወት ካቆየኝ ኮልፌ ነው ቬሎ የምከራየው በቃ እናመሠግናለን

  • @ህይወትፍቅር-ቐ6በ
    @ህይወትፍቅር-ቐ6በ 4 года назад +4

    ማር ስልኩን አስቀምጭልን

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 4 года назад +3

    ማግባቱ ቀርቶ መታጨቱ አለች አያቴ
    የትኛው ደና ወንድ ሲኖር አደለ ምድር አጭቤ ተጠራቅሞ

  • @hayunag5369
    @hayunag5369 4 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 года назад +14

    እረ ዉድ ነዉ አንድ ቀን ተለብሶ ሊመለስ 3000 ሺ ለድሀዉ እዘኑ እጂ

  • @hymetayeyoutube3274
    @hymetayeyoutube3274 4 года назад +1

    Ye zare 2 ameti 6 weri new magbawni iskeza sinti yihnal

  • @amiti5809
    @amiti5809 4 года назад +1

    እሰይ ላገባነው ሲያምር ሁሉ ባገር ደስ ይላል

  • @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ

    _ቤሎች በጣምደስየሚል ክራይነው
    _ወይ ሰርግ
    _የኢትዮፒያ ወንዶች በአሁንግዜ ትዳርሳይሆን የሚፈልጉት ብር ብቻነው የሚያምራቸው
    _የሚከራይ ባል ኳለ አስተዋውቀን አደራህን

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 4 года назад

    የዋጋቸዉን በመንገራችሁ እናመሰግናለን ቢዝነስ እደዚህ ነው ዋጋ እየተነገረ ሰዉ ዋጋዉን ካወቀ የሚፈልግ ሰዉ ሄዶ ማየት ይችላል እናመሰግናለን

  • @liyukonjoshop1098
    @liyukonjoshop1098 4 года назад +1

    ዋው እዴታባቱ ያምራል እደው የማላቅህ ባሌ ወዴት ነው ያለኸው

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 3 года назад

    ለመከራየት ውድ ነው

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 4 года назад

    አግቡ ተጋቡ እኔ ካአየው ኢበቃኛል ያምራል ልብሱ ግን እናመሰግናለን

  • @wosentadesse7622
    @wosentadesse7622 3 года назад

    የሚዜ ልብስና ቬሎ በግዥ ስንት ነው እስኪ መልሱልኝ በፈጣሪ

  • @yuyuyuyuy8446
    @yuyuyuyuy8446 4 года назад +1

    ዋው

  • @GenetEfrem
    @GenetEfrem Месяц назад

    የት ነው ሚገኘው ።ሰልክ ቁጥር ንገሪኝ

  • @حليمهاحمد-ر3ق
    @حليمهاحمد-ر3ق 3 года назад

    በጣም።ያምራክ።በግዥ።ከሆነ።ስንት።ነው

  • @hsmlovehsm3020
    @hsmlovehsm3020 4 года назад

    እናእመሰግን አለን

  • @Tube-kv9pb
    @Tube-kv9pb 4 года назад

    የማገዛበት ብር ነዉ ወይስ ለመከራየት

  • @selamtube12
    @selamtube12 3 года назад

    ለመግዛትስ ዋጋው ስንት ነው ስልክ ቁጥሩን ብሰጭን

  • @burjotube9611
    @burjotube9611 4 года назад +6

    ክራይ ሳይሆን መሽጫ ስንት ነው???

    • @saraaaa6665
      @saraaaa6665 4 года назад

      Inem felige neber nigerun iski meshecawun

    • @naniyedegelleje1330
      @naniyedegelleje1330 4 года назад +1

      Ye enenm tiyake new sew teyki 15.000-20.000 bilewgal ergetega aydelhum

    • @saraaaa6665
      @saraaaa6665 4 года назад

      @@naniyedegelleje1330 way gud iwnet wud newu way Ethiopia besigdet Keren nuroo iyee wedede yihedal min yishalal gin😠😕😂😂

    • @asiintelaashewaa8834
      @asiintelaashewaa8834 4 года назад +1

      @@naniyedegelleje1330 are 40 iske 50 shi nw

    • @zubyedachala3556
      @zubyedachala3556 4 года назад +1

      ክራይ ነው እዴ የምትሉት
      የሚሸጥ የለም ካለ ዋጋውስ ስት ነው

  • @SintayehuAbebe-r1y
    @SintayehuAbebe-r1y 10 месяцев назад

    ስልክ ቁጥር

  • @ጌታዬከኔጋርነው-ሠ5ሰ
    @ጌታዬከኔጋርነው-ሠ5ሰ 4 года назад +1

    Silkachun ebakachu
    Yezare 8 wor new magebaw insha allah

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ

    መቸነዉየኔሠግናፈቀኝያቀን😍

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 3 года назад

    ኪራይ አለ መስከረም ላገባ ነው

  • @betybirhan2869
    @betybirhan2869 4 года назад

    Arif new anamesieginalen

  • @kezebabekele6005
    @kezebabekele6005 3 года назад

    የት ሰፈር ናችሁ?

  • @ማኪሉሌቡናዊት
    @ማኪሉሌቡናዊት 4 года назад

    በቅርቡ አገባለሁ ቬሎ ስታከራዩ ማሳጠቢያውን ማነው የሚከፍለው እስከ ማሳጠቢያው ነው?

  • @fkr1904
    @fkr1904 4 года назад

    ያምራል የሚዜ ልብሱ 👌

  • @ይስሬሸ
    @ይስሬሸ 3 года назад

    ስልክ ቁጥር የላቹም??

  • @beziyemaryamlji4833
    @beziyemaryamlji4833 4 года назад

    wyi Desi Sill Lagiba Meselegni 😍😍😍

  • @hayunag5369
    @hayunag5369 4 года назад +1

    ድኮርም ጠይቂልን ሂርሚየ

  • @tidaa3133
    @tidaa3133 3 года назад

    ለብሶ ለመመለስ ነዉ 700 ወይስ ለግዠ ነዉ?🤔

  • @eslamikyoutobe6457
    @eslamikyoutobe6457 4 года назад

    መሽአላህ ያምራል ስልካችሁን ላኩል

  • @dhdhsufdyhdifjshejf8313
    @dhdhsufdyhdifjshejf8313 4 года назад

    ስልክ

  • @getuselamawit6873
    @getuselamawit6873 4 года назад

    Ebakachhun slkachhun askemtuln

  • @gexefeyse8231
    @gexefeyse8231 2 года назад

    Yet nw be meriye Ager sigeh Emexslow💔💔💔💔💔💔

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 4 года назад

    Wow

  • @Hayay-h3j
    @Hayay-h3j 2 месяца назад

    እንከራያለን

  • @HhHu-p7b
    @HhHu-p7b 8 месяцев назад

    Ishexal inde

  • @RahmaMohamed-mb3jd
    @RahmaMohamed-mb3jd 4 года назад +1

    ማሻአላህ ነው ቨሎው

  • @rahamarahama8838
    @rahamarahama8838 2 года назад

    maashaa allaa

  • @Tube-jq5ix
    @Tube-jq5ix 2 года назад

    ማነው እደኔ የቪሎ ሽያጭ ለማወቅ የጓጓ ክራይ ብቻ አታሳዩን የሚሸጥ ቪሎ አሳዩን ፕሊስስስስስስስ❓

  • @mesimesi2033
    @mesimesi2033 4 года назад

    Ena agebalhw 2013 yemaiyekr nw beca enat tezgajo

  • @ganalefaatoo5578
    @ganalefaatoo5578 3 года назад

    muluu lamagazitiisii waguwuu sinte now

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 3 года назад

    ዋውዋው ስንት ነው

  • @hasiyahasiya7012
    @hasiyahasiya7012 4 года назад

    Woooww

  • @መክሊትየአባቴልጅ
    @መክሊትየአባቴልጅ 3 года назад

    Eski silkachun asikemtuln

  • @brhanbrhan4866
    @brhanbrhan4866 4 года назад

    ስልካችሁን አስቀምጡ

  • @astertube5406
    @astertube5406 4 года назад

    ዋጋውን ብትነግሩን ፔሎውን ለመግዛት ለፍለገ የሜዜ ልብስ ለመግዛት ለፍለገ ብትነግሩን ጥሩ ነበር

    • @sitinahussen954
      @sitinahussen954 4 года назад

      K 8,000-11,000 ysmawut I’m not sure k friends nwu gn end model ageru style price ilyayalu

    • @astertube5406
      @astertube5406 4 года назад

      @@sitinahussen954 እሽ አመስግናለው

  • @MulugetaDemeke-u9u
    @MulugetaDemeke-u9u 9 месяцев назад

    Aderashachu

  • @ሰውመሆን-ዠ7ዀ
    @ሰውመሆን-ዠ7ዀ 4 года назад +3

    እድሜ ለስደት የማግባት ፋንታ ዝም ብዬ ቬሎ እቆጥራለው

  • @GenetEfrem
    @GenetEfrem Месяц назад

    ❤❤❤

  • @sifanethiopia2161
    @sifanethiopia2161 3 года назад

    ሰፈሬ ናፍቆቴ😍😍😍😍😍

  • @سميرهبلال
    @سميرهبلال 3 года назад

    የምር ዉድድድነዉ ኡኡ

  • @zedyoutube7625
    @zedyoutube7625 4 года назад +1

    እማይመለሥ ከሆነ እሥማማለሁ😜🤣🤣🤣

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 4 года назад

    እኔ በ ቬሎ የማግባት እቅድየለኝ ደስይላል ግን

  • @azizaali446
    @azizaali446 4 года назад

    ሄርሚ ለምን መግቢየሽ ለይ ምርጥ ምርጥ መልክት ነበረሽ ተውሽው ስለ ሴትነት ስትነገሪየቻው ተመስጬ ነበር ምሰመሽ አረ ሄርሚዬ እንደተይው ፕሊስ

  • @samerasamer9335
    @samerasamer9335 4 года назад

    ሚስጥ መስሉኝ ደስ ብሎኝ ነበር

  • @እመአምላክአንቺጠብቅኝ

    ልብሱ አሪፍ ነው ግን እኔ ሰርግ አልወድም

  • @asmaaaaa23
    @asmaaaaa23 4 года назад +1

    የሚዜወቹ ሽያጭ ነው ኩንትራት ግልፅ አልሆነም

  • @OmanOman-ob5cc
    @OmanOman-ob5cc 4 года назад

    👍👍👍👍👍

  • @هابوهابو-ف9ظ
    @هابوهابو-ف9ظ 4 года назад

    እስኪ ቁጥራችሁን ላኩልኝ

  • @mekdidadzie399
    @mekdidadzie399 4 года назад

    Weyi megabat yiyew esu derk Ene derk yihew alen sindarek

  • @ሃያትሃያት
    @ሃያትሃያት 4 года назад

    🙏😍😍😍

  • @የጌታነኝ-ገ6ሠ
    @የጌታነኝ-ገ6ሠ 4 года назад +1

    2014 እናያለን

  • @brhanbrhan4866
    @brhanbrhan4866 4 года назад

    እመጣለሁ የተማርኩበት ስፈር ከፍተኛ 7 ከናተ ነው ምከራየሁ ለስርጌ I Promises

    • @سميرهبلال
      @سميرهبلال 3 года назад

      ኧረብሩ በጣም ዉድነዉ በዛላይቦታትመርጡለት አላቹ ኧረ ካፌጫ ምነዉ ቤሎ ቀርቶ ቆጆ ጅልቤብ በሱ ተሞሽሬ አልወጣም

  • @tidaa3133
    @tidaa3133 3 года назад

    😭ማግባት አማረኝ😋😋😋

  • @ሱሱገበሬዋ
    @ሱሱገበሬዋ 2 года назад

    ባሌ ሁለተኛ ሙሽራ ባደረገኝ

  • @milkitube7362
    @milkitube7362 3 года назад +1

    Mekina aderegew ende 2019 model😀😀😀

  • @abebadiffe
    @abebadiffe Год назад

    Snt new

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 4 года назад

    እእእእእእ ኤርሚዬ ልቤ መታ

  • @emanmohammed5985
    @emanmohammed5985 4 года назад

    ለፎቶ ብቻ ሰትነዉ ዋጋዉ

  • @zenapkeml524
    @zenapkeml524 4 года назад

    ማሻአላህ ከመሽከም አዳንሺኝ

  • @هابوهابو-ف9ظ
    @هابوهابو-ف9ظ 4 года назад +1

    ከሳውድ ልገዛ ነበር ቨሎ ኢቶ ይሻላል መሰል

    • @alemalem3356
      @alemalem3356 4 года назад

      anh mtgezlemn ere lashh 😏 esyhenkebet eng😃

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 3 года назад

    ባሌባሌባሌባሌየትነህእፍፍ😃መምጣትህላይቀርአታዝገኚየትነህ

  • @sofibinteslam5173
    @sofibinteslam5173 2 года назад

    ክፍሀገር ያክራያሉ

  • @hussnaheylo4328
    @hussnaheylo4328 4 года назад

    W0w🌹

  • @hilmateutbeutbe9667
    @hilmateutbeutbe9667 4 года назад

    ግዝውስትነው

  • @ዘይነብውጅራ
    @ዘይነብውጅራ 3 года назад

    እረ የሙሽራ ፍሥሃን ሣውዲ ርካሽ ነው ገዝቼ አልሄድም እዴ🙄🙄😏😏

  • @ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ

    ፍት ላገት ለምን አሰርካት 🤣🤣🤣

  • @rodasfisshayesaron3293
    @rodasfisshayesaron3293 3 года назад

    yet new botaww

  • @rimatesfaye5329
    @rimatesfaye5329 4 года назад

    Seto ere tru bal tefa mn enadrg

  • @lubithabeshawit5807
    @lubithabeshawit5807 3 года назад

    eftehr muslim