መላጣ ስለሆንኩ ነው የተሸነፍነው/ ከራሄል ጌቱ ጋር ያደረጉት አዝናኝ ጨዋታ በእሁድን በኢቢኤስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 144

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 3 года назад +2

    መቅዲ አስተዋይ ብልሀተኛ አንደበተ ርዕቱ ነች በዛ ላይ ያ ዉበትና ቁንጅናዋ ተጨምሮበት!!!!

  • @ኡሙሙራድYouTube
    @ኡሙሙራድYouTube 3 года назад +9

    ውድ ተመልካቾች ናፍቆት እንተዋዉቃለን ጨዋታ ትስራልን የምትሉ ላይክ ግጩኝ
    መቅድየ ዛሬ በጣም አምሮብሻል የኔ ጭዋ ድምፅሽንም ሞርደሽ መጠሻል ዘፋኝ መሆን አማርሽ ወይ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 года назад +25

    ራሄልዬ ሁለተኛው እረኛዬን ነው አዲሱ ስራሽ!!!
    እጅግ ውብ የሆነ ስራ!!

    • @tube6676
      @tube6676 3 года назад

      ውደ በቅንነት ደምሪኝ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 года назад +1

      ደሥ ሥትሎ በጌታ

  • @rabyarabyaa3508
    @rabyarabyaa3508 3 года назад +6

    መቅድን በጣም ነው የምወዳት ደስ የምትል ልጅ

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 3 года назад +33

    መቅዲና ናፍቆትን አስፋቲን ስወዳቸው የመድረኩ ድምቀት ትንሤኤ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 года назад +7

    እራሄልየ ምርጥ ኢትዮጵያ ነሺኮ ሰረቅ ሰረቅ ተመችቶኛል😘

  • @habeshamusiczone9599
    @habeshamusiczone9599 3 года назад +4

    መቅዲዬ በጣም ነው የምወድሽ

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 3 года назад +4

    መቅዲ የቤተሰብ ጨዋታ ተወዳደሪ ምልክት ቋንቋ አንደኛ ነሽ

  • @abebaseid79
    @abebaseid79 3 года назад +4

    ናፍቆትየ እንኳን ደህና መጣሽ መቅድየ ጥርስሽ ደስ ሲል የኔ ፍልቅልቅ

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 3 года назад +24

    አስፍው በጣም ነው የምታስቀኝ
    እያነቡ እስክስታ ሆነብኝ እንጅ የወሎ ህዝብ ነገር ውስጤን ሰላም ነስቶኛል ወላሂ

    • @tube6676
      @tube6676 3 года назад +2

      እኔም ፈገግ እላለሁ ግን ደህና አይደለሁም ደምሪኝ Z ወሎየዋ

    • @senatyoutube1845
      @senatyoutube1845 3 года назад +1

      @@tube6676 ደምሪኝ እመልሳለሁ ሰወዴ

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 года назад +1

      ዜድደምርኝማማየየየየየ

    • @user-ru2ut4ur7y
      @user-ru2ut4ur7y 3 года назад +2

      አብሽሪ አላህ በእዝነቱ ይዘንልን በምህረቱ ይማረን በቃቹ ይበለን አገራችን ሰላም ያርግልን

    • @zeynebwello4685
      @zeynebwello4685 3 года назад +2

      @@seadatube4526 ወይየ እህቴ

  • @tegsetderese3279
    @tegsetderese3279 2 года назад +1

    መቅድየ የኔፍልቅልቅ

  • @moratmoratu1540
    @moratmoratu1540 3 года назад +2

    ናፍቆቴ ስወድሽ

  • @sofiasuleyman6790
    @sofiasuleyman6790 3 года назад +7

    በጣም ደሰ ይላል ፕሮግራማቹ ያዝናናል

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 года назад +7

    መቅድየ ስወድሺ

  • @genetbelachew7574
    @genetbelachew7574 2 года назад

    ራሔል..የእግዛብሔርን.መንግሥት.አታይም.ይልሻል.ያ.የማትወጅው.የግዛብሔር.ቃል..ዘፋኝ.ነትን.በደንብ.እወቂው
    አማኝ..ነሸወይ.ተብለሽ.አንድወቅት.ላይ..ሾክ.ሖነሽ.ነበር.የመለሽወ..
    ይገርምሻል..ዱርየውን.እድል.የሚሠጥ.ብዙ.ልጆች.አሉት.ሥታወሪ.ግን.ቃላት.ምረጭ.።

  • @ሀገሬነዉክብሬ
    @ሀገሬነዉክብሬ 3 года назад +2

    እንዘማመድ የኢቢኤስ አድናቂዎች

  • @wudiegetnet5153
    @wudiegetnet5153 3 года назад

    ደስ ትላላቹህ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን።ናፍቆት እንኳ ደህና መጣሺ

  • @habeshamusiczone9599
    @habeshamusiczone9599 3 года назад +1

    መቅዲና ራሄልዬ መልካቸው ይመሳስላሉ መስለኝ ልበል።

  • @ሀያትነኝከዱባይ
    @ሀያትነኝከዱባይ 3 года назад +1

    ebs የኔ አንደኛ ስወደቹ

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin8732 3 года назад +3

    ራሄል በጣም አሪፍ አልበም ነው ባዲስ ዓመት አስደመምሽን እኮ 👍👍👏👏👏

    • @tube6676
      @tube6676 3 года назад

      ቤቲየ በቅንነት ደምሪኝ ውደ

    • @betlihemmesfin8732
      @betlihemmesfin8732 3 года назад +1

      @@tube6676 ደመርኩሽ 👍

    • @senatyoutube1845
      @senatyoutube1845 3 года назад

      @@betlihemmesfin8732 ውዴ ደምሪኝ እመልሳለሁ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 года назад +5

    የመድረክ ድምቀቶች እኮ ናቹ መቅዲ ናፍቂ አስፊቲ ትንሱ እዴት ያዝናናል እሄ ጨዋታ አስፊቲ 🤣🤣🤣🤣🤣 ስታስቅ ሪቾ እና መቅዲዬ ዋው

  • @liyuwerkeasfa8193
    @liyuwerkeasfa8193 3 года назад

    አስፊቲ በጣም ነው የሚመቸኝ ባጠቃላይ ደስ ትላላቹ

  • @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ
    @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ 3 года назад +7

    Welcome 🤗 ናፍቆትዬ እንኳን መጣሽልን

  • @ሚራክልየደሴልጅ
    @ሚራክልየደሴልጅ 3 года назад +2

    I have respect for all you guys absa more for maked

  • @kn6602
    @kn6602 3 года назад +1

    Mekdi love you...

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +1

    እራሂ እስካሁን ከሰራሻቸዉ
    የአሁኑ ለኔ አንደኛ ብየዋለሁ
    ሙዚቃ ግን አልሰማም ነበር ያዉ የሀገር ጉዳይ ስለሆነብኝ ነዉ።።።።።
    ደግሞ እንዳሰድቡኝ።።።።

  • @godolyas7601
    @godolyas7601 3 года назад +3

    ይህ ጨዋታ ያዝናናኛል
    የውሻው ነገር ውውው😁😁😁😁😁😁😁

  • @hayat5466
    @hayat5466 3 года назад +2

    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @rozagebralu1463
    @rozagebralu1463 3 года назад +1

    Rahelyeee the best Album

  • @hali721
    @hali721 2 года назад

    አየየየ ናፍቆትና አስፋው አሳቃችሁኝ

  • @hayat550h8
    @hayat550h8 3 года назад +2

    እደው መቅድዬዋ ስወድሽኮ ናፍቆትም ምን አለ በአካል ባገኘኃችሁ

  • @etheth9843
    @etheth9843 3 года назад +12

    አውቆ ኮ ነው ሁሌ የሚበጠብጠው አስፋው

  • @saadahseraj6572
    @saadahseraj6572 3 года назад +15

    ሀገራችንም ደስታዋ ይምጣልን ሰላም ያውርድልን🙏🙏🙏☝

    • @hawi5630
      @hawi5630 3 года назад +1

      አሚን ኢንሻአላህ

    • @tenad7309
      @tenad7309 3 года назад

      አሜን🙏🏾

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @selamawitalemu3414
    @selamawitalemu3414 3 года назад

    wellcome back nafkot

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 3 года назад +3

    ናፍቆት በጣም ነው የምወድሽ መቅድዬም የኔ እንቆች

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 года назад +2

    ሁላችውም በጣም ታምራላችው

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 года назад +1

    በርቱ ደስ ትላላቹ

  • @netsanetzeleke272
    @netsanetzeleke272 2 года назад

    ደስ ይላል

  • @selamworkuashine1739
    @selamworkuashine1739 3 года назад +2

    Makdiye swedshi eko🥰😘😘

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 3 года назад +1

    _አስፊቲ ፀጉር ፀጉር ይላል የሆህ_ 😒
    _ሁሉም የተበድሮ ነው አባቴ_ 😂😂😂😂

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 года назад +3

    ክክክ ደሰ የሚል ጨዋታ ነው

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu3121 3 года назад +5

    ደስ ስትሉ😍😍

    • @tube6676
      @tube6676 3 года назад

      ሊድየ ስወድሽ ደምሪኝ

    • @lideyalidu3121
      @lideyalidu3121 3 года назад

      @@tube6676 አንቺም እኔም እንደማመር

  • @umhawlaat8020
    @umhawlaat8020 3 года назад +2

    አገራችን በጦርነት እየታመሰች ህዝቡ ሙዜቃ ነው የናፈቀው የተባሉ ይመስል አርቴስቶች መቶባቸዋል

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 года назад +6

    ዛሬደሞ አለባበሳችሁ ምዲነው😀

  • @መሲየዳንቴልስራYouTube
    @መሲየዳንቴልስራYouTube 3 года назад

    ናፍቆትዬ

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem867 3 года назад

    አላህ ሠላም ያድረግልን

  • @FetaZenaEntertainment
    @FetaZenaEntertainment 3 года назад +1

    ውድ ኢትዮጵያውያን፣ ስራችንን አይታችሁና አድንቃችሁ እየሰጣችሁን ላላችሁት መልካም እና ገንቢ አስተያየቶች ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። ማበረታቻዎቻችሁ ወደፊት ለምንሰራቸው ስራዎች ስንቅ ይሆኑናል።

  • @zedooyoutube9831
    @zedooyoutube9831 3 года назад +1

    Wowww baxam desiyila

  • @rozafanus2203
    @rozafanus2203 3 года назад

    በጣም ነዉ ደስ ምትሉት

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 3 года назад +1

    ወይ አሥፋው በሣቅ ገደልከኝ

  • @colorado2218
    @colorado2218 3 года назад

    Rahel ሀገሩ ካልደፈረሰ አይጠራም አለች

  • @feker6816
    @feker6816 3 года назад +2

    ሀሀሀሀሀሀሀ አንጎል ነው አላለችም መቅዲ

  • @astubtube
    @astubtube 3 года назад +2

    በጣም ያዝናናል ጨዋታው የአስፋው ሳቅ 😂😂😂😂😂😂

    • @tube6676
      @tube6676 3 года назад

      ደምሪኝ እህት እመልሳለሁ

    • @astubtube
      @astubtube 3 года назад

      @@tube6676 እሺ ደመርከሽ ደምሪኝ

  • @SamsungM-ku3dy
    @SamsungM-ku3dy 3 года назад

    ስታምሩ😁😁😁😁😁😁😁

  • @mohammadhanantube6631
    @mohammadhanantube6631 3 года назад

    Good

  • @aynitube5448
    @aynitube5448 3 года назад +2

    ናፍቆት እንኳን ለዚህ አበቃሽ

    • @tube6676
      @tube6676 3 года назад

      ውደ ደምሪኝ እመልሳለሁ

  • @wer1715
    @wer1715 3 года назад +2

    መቅዲ ነፍስ ነገር

  • @143tube9
    @143tube9 3 года назад

    asfawe meshsha

  • @kerya5102
    @kerya5102 Год назад

    🤣🤣🤣ሪች ፍቅር

  • @rahmatul4154
    @rahmatul4154 3 года назад +1

    ረሄል ሁማን ሄሬኑ ቃንሽ ብያንስ አሳጥሪው

  • @emnetyoutube7218
    @emnetyoutube7218 3 года назад

    ወይኔ በሳቅ ደከምኩ

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 года назад

    አስፋው በሁኑ ሰአት ምን ፀጉር አለ እደሜ ላሪቲ

  • @kalinamatu452
    @kalinamatu452 3 года назад

    Richo ergo inkuwan Indanchy ayregam

  • @kalokalo3960
    @kalokalo3960 2 года назад +1

    ራሄልግን ውጉከብዶታልበል ስትዞዞርኮተጠንቅቃነው

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument 3 года назад

    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።

  • @samira7639
    @samira7639 3 года назад

    ዉድ ድድ💕💕💖

  • @mulugetamengistu574
    @mulugetamengistu574 Год назад

    ናፍቂ ለምን ሄደች ?

  • @aznamariamzeyede8815
    @aznamariamzeyede8815 3 года назад +2

    መቅደስ ደበሳ ቅልጥምሽ ምንድነው ድሪቶ አበዛሽ

  • @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ
    @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ 3 года назад +1

    ውሻን ያስረዳሽበት መንገድ ያስቃል ውው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂

  • @tamrisaeed7158
    @tamrisaeed7158 3 года назад +2

    ልጁን አሳይን ናፍቆት

  • @ነኝወሎየዋየመዳምአቡላስ

    ስላ ናፍቄባቄላዋጥሽ እዴ ናፍቄ

  • @mimigt9708
    @mimigt9708 3 года назад

    እንደ እድሜው ስለማይሆን በጣም ነው የሚያስጠላኝ አያምርበትም

  • @shmsbnetnuritube502
    @shmsbnetnuritube502 3 года назад

    አረ በሳቅ ሆዴ

  • @merhawiberhe2368
    @merhawiberhe2368 3 года назад

    Welcam guys melikam beial helachemmm kkk

  • @hanah9895
    @hanah9895 3 года назад

    ውየው እናዐተ 🤔🤔🤔🙄🙄

  • @hana7193
    @hana7193 3 года назад

    እንደማመር

  • @tsiontilahun9701
    @tsiontilahun9701 3 года назад

    Meski nafki 1gawoche

  • @dianaeyob2921
    @dianaeyob2921 2 года назад

    ዲግሪ ሞትኩ 😂😂😂

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 3 года назад

    😂😂😂😂😂😂😂እረ በሳቅ

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 3 года назад +1

    ምንም ጨዋታ ቢሆን የናፍቂ ደጋፊ የሚሆነው ነገርስ?

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 3 года назад

    Asfti 😂😂😂😂😭😂😂😂😂🥰

  • @susuweldiasusuweldia1782
    @susuweldiasusuweldia1782 3 года назад

    Kkkk bemeshesha mot

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 года назад

    Haaaaaa asefawna nafkot besak gedelunko

  • @tarikviko3786
    @tarikviko3786 3 года назад

    Das sitlu nurlin

  • @dndnalqnobiy3288
    @dndnalqnobiy3288 3 года назад

    ነጢግንደስትይኛላሺ

  • @kidesteshetueshetu9515
    @kidesteshetueshetu9515 3 года назад

    ክክክእእክክክ

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 года назад +1

    ውሻ አላለም አስፊቲ ክክክክክክክ

  • @onelovehw
    @onelovehw 3 года назад +1

    Some how 🤔 it seems scripted, but I which EBS made that way the producers need to work on it.. I enjoyed 😉 it though ..Ethiopia Rahu ..hope its sell over..

  • @gremachewkebede4753
    @gremachewkebede4753 2 года назад

    አንቺ ኸዚህ ሰውዬጋ ባትጫወቺስ በጣም እያሾፈ ነው አንቺ ግን ውብ ሆነሻል

  • @mesmmesm99
    @mesmmesm99 3 года назад

    Mekdi zare chamash mndnew,😜😜😜😜😜😜😜😜😜

  • @danielmesdien4757
    @danielmesdien4757 3 года назад +1

    ቀልድ ይሰማቹሀል ፎጋሪ ሁላ

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 3 года назад

    Kkkkkkkkkk

  • @floridaefrim3558
    @floridaefrim3558 3 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍

  • @fteye427
    @fteye427 3 года назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣❤

  • @fatumazeynu4012
    @fatumazeynu4012 3 года назад

    😂🤣👍👍

  • @ሰአዳነኝወሎየዋየኤጁልጅ

    😂😂😂

    • @tube6676
      @tube6676 3 года назад

      አልሃምዱሊላህ ደምሪኝ ውደ

  • @دانهاللبيالب
    @دانهاللبيالب 3 года назад

    😂😂😂😍

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @መታገዜዋጋአለው
    @መታገዜዋጋአለው 3 года назад

    knro