እንዲህ እንቅ አድርገው ነው የያዙን ዶ/ር አብይ የተናገሩ መረጃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • #ethiopian #nazutube
    እንዲህ እንቅ አድርገው ነው የያዙን ዶ/ር አብይ የተናገሩ መረጃ

Комментарии • 60

  • @woldetewolde7029
    @woldetewolde7029 Год назад

    በጣም ጥሩ አስተምህሮ ነው፣ መፍትሄው ግና የማይተገበር ነው ፣ ከዚህ በፊት ተብለዋል ተሰብከቦታል፤ በስብከትና በመናገር የሚሆን አይደለም፤ በተለይም ከፊት ከፊትዎ ያሉት ሰዎች የሚያዳምጡ አይደለም። ከንቱ ስብከት እንዳይሆንበት ያሰጋል። እስቲ እነዚህ ሁለት መጽሓፍቶች እንዲነበቡ ያድርጉ።
    1. The man with the 5 hats in " Call me by my name"
    2. Democracy today and tomorrow

  • @וובהיברקן
    @וובהיברקן Год назад

    እራሥ አመጭትህ አተው ትጨርሰው አለህ ተማለካቾችም እራሣቸውን ይዘው አደመጡህ

  • @husseinseid2010
    @husseinseid2010 Год назад +6

    ወንድሜ የእኔ ጥያቄ ለምን ሰው በዘሩ መክንያት ለምን ይሞታል ?????

    • @alemayehuidris7857
      @alemayehuidris7857 Год назад +1

      Respectfully.

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 Год назад

      ደብረፅዮንን እና የእማራን ፅንፈኛውን እንዲሁም የኦሮሞ ፅንፈኛን ጠይቀው! የደም ነጋዴዎች የተስራውን ስራ እንዳይታይ ህፃን እና ሴት ይገላሉ ግን የትም አይደርሱም! ጌም ኦቨር! እውነት ይደበቅ ይሆናል እንጂ አትጠፋም!!

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Год назад

    እናተየአንደኛልተማሪወቺ፣፣፣፣፣፣፣የብልፅግናተሰብሳቢወቺ፣፣፣፣ህዝብእንመራለንከማለት
    ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ከራሳቺሁተማሩ

  • @wubayehutsegaye5358
    @wubayehutsegaye5358 Год назад +1

    ለምን ሶሻል ሚዲያውን ለምን አትዘጋም ከሀገር አይበልጥም

  • @teddykeb6517
    @teddykeb6517 Год назад

    China is a good example an action on curpption

  • @CimbomGalatasaray1905-t6t
    @CimbomGalatasaray1905-t6t Год назад +1

    ጀግና የሚሰማ የለም እንጅ አስተዋይ መሪ ተባረክ ወንድሜ እ/ር ማስተዋል ይስጠን

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 Год назад

      አስተተዋይ መሪ ሀገርቱ በኤርትራ ሰላዬች ገንዘባችን አስወድሶ መቀምቀቅ ያስገባተ በውጭ አገር ዜጋ አገሩን እምስቀጠቅጥ የዘመኑ ጀግና የአገር ሀብት ሸጦ የጨረሰ ጨቅላው አብይ አህመድ አሊ ይባላል

  • @getnetmeshesha5930
    @getnetmeshesha5930 Год назад +2

    Excellent lecture please prosperity party members wake up and following Dr Abiy Ahmed and build your country like developed countries.

    • @alemayehuidris7857
      @alemayehuidris7857 Год назад +1

      Do you have drinking water?

    • @samteklu8741
      @samteklu8741 Год назад

      Genet meshesha!
      some one idiot like you who have the luck of consciousness and knowledge of presumption and visions would admired this narcissist who haven't got any principles, lier, evil, shene ormo leader. I would not expect any better from the square hade people like you!

  • @habtamu144
    @habtamu144 Год назад

    Abiy werre kenes

  • @babayg8131
    @babayg8131 Год назад

    Wow doctor Abey aseznkn egzerea yerdhea

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Год назад

    ትከከልሌቦቹ፣፣፣፣፣፣እየሰማቺሁነዉ፣፣፣ህዝብአሰላቃሺእናተየተሰበሰባቺሁነቺሁ

  • @teshomelepacha6957
    @teshomelepacha6957 Год назад +1

    ሙሰኝነት እማ ከሕያዴግ ጊዜ በብዙ እጥፍ ጨምሯል ። አውንም ለምን እንደዚህ የሞራል ውድቀት ላይ ልንደርስ ቻልን የሚለውን አጥንተን ወደ መፍትሄ ካልሄድን በጣም አስፈሪ እና አስጊ ነው በዚሁ ከቀጠለ እንደኔ እንደኔ በየክልሉ የሚሰጡትን የትምህርት ፖሊሲዎች ቢመረመሩ የሠው ልጅ ሠው ላይ እንደዚህ እንዲጨክን እና አውሬ እንዲሆን የደረሰው ምን እየተማረ ቢያድግ ነው ሌላው ኢትዮጵያን እያስተዳደሩ የፌደራል ስልጣን ይዘው ለአንድ ብሔር ያደሩ መንደርተኞች የበዙበት ሚስጥር ምን ይሆን የሚለው ቢጠና እና ለመፍሄ ቢሰራ የቀጣዩን ትውልድ እንታደጋለን

  • @ttyy2973
    @ttyy2973 Год назад

    እድሜህ፣ይጠር፣የንፁሀን፣ደም፣ጠጭ፣ጌታ፣ይፍረድብህ፣እስከነቤተሰቦችህ፣

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 Год назад +1

      እርግማንሽን 100 እጥፍ ለእንቺ መለስኩልሽ! ኢትዮጵያን ቀና ለማድረግ የሚለፋ በሄደበት የሚወደድ እግዚአብሔር ከሱ ጋር ስለሆነ እያሽነፈ በጠኅቶቹ ፊት በክብር እያቆመው በአይናችሁ አይታችሃል!!ገና እያሽነፈ ኢትዮጵያን ከፍ ያደርጋታል!!

  • @helinalemma7323
    @helinalemma7323 Год назад

    እግዚአብሄር ይሁንህ ተቃጠልክ

    • @tefribeyne8050
      @tefribeyne8050 Год назад

      አዎ ይሁነው እንደ እኔ እንደ እኔ ግን ቆፍጠን ማለት ያስፈልጋል ሌባው አርፈህ የሰረቅከውን ብላ ተብሎ ህግ ሥራውን እንዳይሰራ የዕረፍት ፈቃድ ተሰጥቶት አለመስራቱን ያዬ እኔም ድርሻዬን ብሎ ሁሉም በሚባል መልኩ ተነስቷል አሁን እዚህ ላይ ቆፍጠን ማለት ያሻል ሌባ ብቻ ብሎ በማውራት እየባሰ እንጂ መፍትሄ አይሆንም...

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Год назад

    ነገታዳጌዉትዉልድ፣፣፣፣፣ዪፋረዳቸሀል፣፣፣፣፣ሌቦቺ

  • @jerryabete5213
    @jerryabete5213 Год назад

    እኔ እምለው የሰው ልጂ ክቡር ሆኖ ሳለ በተለይ በዚህ ዘመን ማለትም ባንተ ጊዜ ሰው እረከሰ በጣም እጂግ በጣም ለዚህ ተጠያቂው ማነው ? እኛ ራበን ጠማን ብሎ ሰው ሲበጠብጥ አላየንም እናንተ ግን የሰው ሞት መጀመሪያም መጨረሻም መንስኤ ናችው በህግ መጠየቅ አለባችው

  • @sulitansaed8813
    @sulitansaed8813 Год назад +3

    ጠቅለዩ ለምንድነዉ የተነገሩትን የማይታጋብሩት?በነገር ብቻ ሀገር ይላማል እንዴ?

  • @giovannicrocetti9837
    @giovannicrocetti9837 Год назад +2

    Bravoo

  • @gemenmengesha9384
    @gemenmengesha9384 Год назад +1

    MR PRIME MINESTER ABI AHMAD AN OUTSANDING POLTICAL LEACTURE. ON STEATE PROGRESS IN OLD FIELD ROD MAP TO CUREAT A CULTURED INISTUTION.

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 Год назад

    Ye abye keftaf new yesselechegn

  • @orthodoxmezmur9906
    @orthodoxmezmur9906 Год назад

    Fre zemene

  • @samteklu8741
    @samteklu8741 Год назад

    You are talking too much, but it means nothing.

  • @loveisfake3688
    @loveisfake3688 Год назад

    anteko bicakin honik gin gata selmerdak yasebikew yesakalikal abicho yegata setota

  • @endetlemin8450
    @endetlemin8450 Год назад

    hulun akalhu emitel antenh tekuamun emimeraw biltsegna bleh beseyemkew party yetesegesegu nachew scince mawrate eziga min yiseral you have to save inoccente citizen before telling us meanigless talk

  • @וובהיברקן
    @וובהיברקן Год назад

    እንደ ኦረሞማው ባለሥጣኖች

  • @abebetaddesse4953
    @abebetaddesse4953 Год назад +5

    ...የዚኽ ጨካኝ አረመኔ ሐሰተኛ አንደበቱ የሚቆለፈው መቼ ይኾን?

    • @alemayehuidris7857
      @alemayehuidris7857 Год назад +1

      Respectfully

    • @manalegsadick2561
      @manalegsadick2561 Год назад

      ምቀኛምንአባክአደረገህ።ያንተአንደበትቁልፍይበል።እንደአንተአይነትወሬኛናየግብጽተላላኪነውያስቸገረው።መድሀኒአለምድራሻችሁንያጥፋውና።አቢቹማወንድነው።ሌብነትንናዘረኝነትንየሚጠየፍነው።

    • @abebetaddesse4953
      @abebetaddesse4953 Год назад

      @@manalegsadick2561 ...ጋላ ነህ መሰለኝ! ኢሱ ኖ ወንዲ ኢ?

  • @etaferayele1139
    @etaferayele1139 Год назад +5

    ወሬ ብቻ ይቀልህ

  • @bilage6119
    @bilage6119 Год назад

    😜😜😜😷

  • @reame2681
    @reame2681 Год назад

    መጀመሪያ ሰላም ስበክ ካሉባልታ ውጣ የሰው ደም ይከርፋህ አድ ብሄር ላይ አታተኩሩ

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p Год назад +3

    አብቹ ልዪ ነህ። አለመታደል ሁኖ ከአስቸጋሪ ፉዞ ህዝብ መሀል መገኘተህ ነው

    • @etaferayele1139
      @etaferayele1139 Год назад

      ከብት

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p Год назад

      @@etaferayele1139 🤣ከአማራና ኦሮሞ ሼኔዎች የሚጠበቅ መልስ ነው የሰጠሽኝ

    • @אסתראסתר-ל9י
      @אסתראסתר-ל9י Год назад

      እሱን፤ለአዳነች፥ንገራት፥መሬት፥የምትሸጥ

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p Год назад

      @@אסתראסתר-ל9י የጁው/Jews..ሼኔም አለ እንዴ? ጁው ሆነሽ መጣበሽኝ በደቂቃ ውስጥ። ጉድ ሳይሰማ አይታደርም እዘህ አገር 🤣😂

    • @lidiateshalneulidia2631
      @lidiateshalneulidia2631 Год назад

      እውነት ነው !!

  • @masreshagedamu4157
    @masreshagedamu4157 Год назад +6

    አይ አንተ ወሬው አያቅብህ ተግባርህ ኦሮምማ ብቻ አደንዛዥ

  • @lidiateshalneulidia2631
    @lidiateshalneulidia2631 Год назад

    እንደ አባታችን ሆይ በሰማይ የምትኖር …. የሚለውን ፀሎት ጠዋት እና ማታ እንደምንፀልየው እነኚህም ይህንን ንግግር በቀን ሁለት ጊዜ መስማት አለባቸው ምን አልባት ከተቀየሩ። 5 እንደሱ አቋም ያላቸው ሰዎች ቢኖሩ ፓፓፓፓ ብልፅግና የት በደረሰ ነበር።።።።

  • @solomonlemma9239
    @solomonlemma9239 Год назад

    ወሬብቻ ሰለቸኝ

  • @godolias8228
    @godolias8228 Год назад

    Ethiopia enditdin Ginibarunina Deretun Letiyt yesetu Amarochin kideh Liweruh /envad/ yeneberutin Endet abliteh Tiwedaleh. Metareku Lik new gin Priority lemiset alsetehm Mikiniatu Oromo neh, I did not see any Oromo who condamn the Amhara ethnic cleansing. Ignorant

  • @godolias8228
    @godolias8228 Год назад

    Ante adeleh Ende shekachu, Melikih Ethiopia wistih Merz ESIST. YAMARA HIZIB BANITE ZER ENA BUDINOCH EYALEJE NEW ESUN RECOGNIZE ADIRG."TRAITOR"