💥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 100

  • @genibeauty16
    @genibeauty16 3 месяца назад

    ፅግዬ ጀግና ጥበበኛ ነሽ ሁሉ የምታቂ እድሜ ከጤና እግዚያብሔር ይስጥሽ እኔ እንደዚህ አሪጌ እቀባዋለሁ ሰሪቼ ❤❤❤❤❤

  • @mimikinfu7719
    @mimikinfu7719 Месяц назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @birhanabeera8759
    @birhanabeera8759 7 дней назад

    Tseguyyyyyyy ♥️♥️♥️♥️

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 7 месяцев назад +7

    ፅግዬ የኔ ባለሙያ። በርቺልን።

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  7 месяцев назад

      አመሰግናለሁ ❤❤ክበሪልኝ

    • @hermela9872
      @hermela9872 7 месяцев назад +1

      የኔ መልካም ሰው አክባሪ
      እንደአንቺ አይነቱን ያብዛል

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 7 месяцев назад

      @@hermela9872 ሄርሙዬ የኔ ልዩ፣ ❤️❤️❤️

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 7 месяцев назад +5

    ማሚዬ የኔ እናት አንቺ እኮ ከላይ የተሰጠሽ ጥበበኛ ልባም ባለሙያ ሴት ነሽ በእድሜ በጤና ያንረሽ እናቴ❤ በምግብ ፣በፅጉር ፣በፉት ፣በውስጥ እግር ፣በሳሙና ፣በእርሻ ስራ ጥበብ የተሜላሽ ነሽ ኑሪልን❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  7 месяцев назад

      የኔ ውድ ክበሪልኝ ♥️

  • @GhanaMaryam-np9yc
    @GhanaMaryam-np9yc 6 месяцев назад

    Enmsgin alani❤❤

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 7 месяцев назад +1

    ጥሩ ዘዴ ነዉ ያጋራሽን thank you for sharing ፀጉዬ❤❤

  • @hanaayele247
    @hanaayele247 7 месяцев назад

    በጣም አናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 7 месяцев назад +5

    ላይክ ሼርርርር👍❤️❤️

  • @adanechpowlos2448
    @adanechpowlos2448 7 месяцев назад

    thank you for sharing ❤

  • @hanawerku
    @hanawerku 7 месяцев назад

    ዋው ገሽበዝ በርቾ

  • @azebasmamaw5665
    @azebasmamaw5665 7 месяцев назад

    የተባረክሽ!!

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 7 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ለለእህቶቼ አዘጋጃለው እሺ በሂደት እነግርሻለው በርቺ አድርገናል ሰብስከራይብ

  • @Faith-g9f
    @Faith-g9f 7 месяцев назад

    የኔ እነት ውድድድ ክብር❤

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን።

  • @hermela9872
    @hermela9872 7 месяцев назад +2

    እሺ በርች እናመሰግናለን
    ከኤልሲ ነኝ

    • @medihntube
      @medihntube 7 месяцев назад

      አመሰግናለሁ ውዴ ❤

  • @SenayitWorku-fy6ly
    @SenayitWorku-fy6ly 7 месяцев назад

    Tnxs mom shibet yelagnim gin bikebas azegejajetish gin waw waw new

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 7 месяцев назад

    ፅግዬ ተባረኪልኝ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  7 месяцев назад

      የኔ ውድ ክበሪልኝ ❤

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 7 месяцев назад

    ሰላም ፅጉሽዬ እውነት በጣም ምርጥ የሆነ እና ቆንጆ ቅቤ ነው ያወጣሽው ለፀጉር ተስማሚ ቆንጆ እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ከልብ በርቺልኝ የኔ ባለሙያ❤❤❤❤❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  7 месяцев назад

      አመሰግናለሁ ዘድዬ ♥️

  • @konjonesh
    @konjonesh 7 месяцев назад

    ፀግዬ የኔ ጅግና ሴት ሁሉም ሴቶች እንዳቺ ቢሆኑ እንዴት ደስ ይል ነበር ፈጣሪ ይጨምረልሽ ቆንጆ ውህድ ነው ያያሳየሽን እናመስግናለን ❤❤

  • @Hiwot-e2i
    @Hiwot-e2i 7 месяцев назад

    ❤❤❤ thanks

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር እጅሽን እውቀትሽን ምያሽን ከእድሜ ከጤና ጋር ይባርክልሽ ❤።

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 7 месяцев назад

    አህለ እማየ ሰላማሽ ይብዛ❤❤❤❤

  • @trhaaryam
    @trhaaryam 7 месяцев назад

    እጎዚአብሔር ይመስገን ማሚተይ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ጅግና እናት❤❤❤❤❤

  • @emamah4239
    @emamah4239 7 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ያሣየሽን የሚፈልግ ሰው አይቶ ዮጠቀማል ያወቁትን ማሣወቅ ደግነት ነው ተሸርቷል።

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 7 месяцев назад

    ዋው ፅግዬ ምርጥ ነው ላንቺ የጠቀመሽን ሳትሰስቺ ስለምታጋሪን ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @hani-1221
    @hani-1221 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካዕ ብሰላም መፃእኺ ማምዪ ዋዉዉ ብጣዕሚ ደስ ድብል ይኡ ቃፅልሉ ዝፈትወኪ በርትዕለይ

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ፅግዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ውህድ ነው እናመሰግንአለን ስላሳየሽን ሸር

  • @jonimercy
    @jonimercy 7 месяцев назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ በጣም አሪፍ ነው አናቴ ላይ ቅዝቅዝ ማድረግ ነበር ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ❤️🙏👌

  • @bigold
    @bigold 7 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛ ፅግዬ በጣም እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ 💚💛❤️🙏👍

  • @DXNTaraPoudel
    @DXNTaraPoudel 7 месяцев назад

    Pre done maam ❤

  • @destayenkemugne3274
    @destayenkemugne3274 7 месяцев назад

    Grazie per aver condiviso con noi 💞

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 7 месяцев назад

    ❤ፅግዬ የኔ ዉድ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዋዉ ቅቤ ለዚህ ሙቀት ወሳኝ አስፈላጊ ነዉ በዉነት ልዩ ማስክ ነዉ እርድ ጥቋቁር ነጥቦችን ያጠፋል እርጎ ቅርፉድ ወይ ይችን ቅቤ መሞከር አለብን ዉነት ፀጉር እድገት ሳይሆን ጤና ነዉ ሽበት ደሞ ከወጣ ወጣ ነዉ ትክክል ግን እንዳይበዛ ልክ ነሽ ሽንኩርት ባይኔ ዞረ ያምራል አሰራርሽ የዉነት ልዩ ነዉ ጎበዝ እናመሰግናለን ሸር 👍👌💯❤🙏 እርጎዬ ነይ 😮

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 7 месяцев назад

    ሠላም ፅግዩ እንዴት ቅቤ እንደምወድ በጣም ምርጥ ነዉ የተጠቀምሽ ዉህድ እሞክረዋለሁ❤❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  7 месяцев назад

      አመሰግናለሁ ማርቲ 😘

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 7 месяцев назад

    Thank you, Tsegu'yea! ATETEGEBIM🥰🥰🥰

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  7 месяцев назад +1

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 7 месяцев назад

    Wow 😳 betam Arif aregeshe new yazegajeshee 😊🎉

  • @samrisamrasamri6977
    @samrisamrasamri6977 7 месяцев назад

    Selam ❤❤❤❤❤

  • @Hasna-lb2gc
    @Hasna-lb2gc 7 месяцев назад

    Selame endate nachu truneger naw yesysehenn❤

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 7 месяцев назад

    ፅግየ ዋውውውውውውው💚💛❤

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 7 месяцев назад

    _የኔ ባለ ሙያ እናት እጅግ በጣም ልዩ ነው ደግሞም ወተቱ ትንሽ ነው ግን ቅቤው በጣም ቆንጆ ነው የወጣው ድሮ እናቴ በፀጉር የሚቀባውን ቅቤ እስከ እግር ጠፍር ድረስ ነው የሚያገለግለው ትለኝ ነበር ትክክል ፅግዬ ሴት ልጅ ቅቤ መቀባት አለባት_

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  7 месяцев назад

      እውነት ሃናዬ ክበሪልኝ ❤

  • @MeryAfro348
    @MeryAfro348 7 месяцев назад

    Sei bravissima tsegheye grazie mille 😚

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
    @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ 7 месяцев назад

    ሰላም 🎉🎉🎉🎉woooow🎉🎉🎉

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 7 месяцев назад

    ሰላም ሽ ይብዛ ፅጉ እናታችን እንኳን ደህና መጣሽ ጀግነዋ እናታችን አይ ሽበት እኔ 15አመቴ ነው የወጣብኝ 😂😂😂አሁን ሀያ ወቹ ውስጥ ነኝ በግማሽ ነው 😂😂ደሞእኮ ከፍለፊት እኔ ስቼ ምስክሩነቱን ይዠመጣለሁ በእውነት ቅቤ ወዳለሁ ግን የፓስታ መስራው ክሬሙ ወተቱ አይሆንም ሰርቼ መቀባት አምሮኝ ነው እናመሰግናለን ሸር ስላረግሽን እናታችን 💚💛❤️😘🤗

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @MatherAbiye
    @MatherAbiye 7 месяцев назад +1

    የኔ እህተ። በርቺ እኔም ጋ። ግቢ። 🙏🙏🙏💪

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  7 месяцев назад

      እሺ ነገ እመጣለሁ ውዴ 🙏

  • @birtukangatchaw
    @birtukangatchaw 7 месяцев назад

    Egzabere yemasegan salmeshe yebzaleshe tsegheye batam teru wudi new shebate eygamegn new sher selrkshlen enmasgnalen yn ehite nerlegn 🙏♥️

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 7 месяцев назад

    Selamesh bezet yebel tiru naw yasayeshegne setechye ye face maskun serilgne enem shefta wetobgnal amsegnalhu

  • @mercimy4486
    @mercimy4486 7 месяцев назад

    Jegna waero ❤❤❤❤❤

  • @hanasahle6688
    @hanasahle6688 7 месяцев назад

    አኒስ ሕንድነው ውዶቼ?

  • @yoditafework
    @yoditafework 7 месяцев назад

    I just subscribed your channel. You’re very creative. I’m so impressed about all you work,but I don’t understand when you say spider bite you? Ayzosh

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  7 месяцев назад

      አረ የኔ ውድ እንግሊዝኛ እንደ ቁምጣ ያጥረኛል አልገባኝም የጠየቅሽኝ 🤔🙏

  • @hanasahle6688
    @hanasahle6688 7 месяцев назад

    እስከ ዩገባችሁ ንገሩኝ ምንድነው ከ ቅርፉድና ሽጉርት ያ ሌላኛው አልገባኚ ?

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  7 месяцев назад

      አኒስ ትባላለች ኮከብ የምትመስለው የሻይ ቅመም ውዴ

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 7 месяцев назад

    አረ ፅጉዬ አስቀናሽኝ ራስስስ አድርገሽ ስትቀቢው like like like 👍

  • @dollygatatg2328
    @dollygatatg2328 7 месяцев назад

    ሰላም ❤ ምንማለት ነው የዋኒስ . Please thank you

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  7 месяцев назад

      አኒስ የሻይ ቅመም ነው

  • @Sebeleseifu
    @Sebeleseifu 7 месяцев назад

    ድር የትይ እናት ነሽ ❤❤❤

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 7 месяцев назад

    Bravo ❤🧡🧡💛💚💚❤️‍🩹🎉

  • @lemlemnegusse2934
    @lemlemnegusse2934 7 месяцев назад

    እንታይ ዓይነት ዋሐለ ኢድኪ ይባረኽ

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 7 месяцев назад

    መፍጫሽን ወደድኩት❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  7 месяцев назад

      ነይ ውሰጅው 😂ከአማዞን ነው የገዛሁት

  • @LiyaLiya335
    @LiyaLiya335 7 месяцев назад

    በየሳምንት ነው ምንቀባው?

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  7 месяцев назад

      እኔ ጊዜ ሳገኝ በሳምንት ሁለቴ እቀበላለሁ ውዴ

  • @RuthMarkos-qm3mn
    @RuthMarkos-qm3mn 5 месяцев назад

    ቅቤው ሲጨመር ለምን አልታየም??

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  5 месяцев назад

      @@RuthMarkos-qm3mn የኔ ውድ በደንብ በታዩ ይገባችሁአለ ምክንያቱም እኔ ራሴ ነኝ ቅቤው በጁስ ዕቃ የመጣሁት 🤔🤔