Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ስድባችሁ ተቃውሟችሁ ምርቃታችን ጥንካሬአችን ነው እግዚአብሔር ይመስገን
ስድብ የንግስትሽ ማሳሰርም የንግስትሽ ምንድነው ምታስመስሉት ዝንብ ብለሽ ጭራሽን አትቁይ
መምህር በርታልን
እንደው ለመሆኑ መስቀል ስለሚያስረግጠው ካቴድራል ሲኖዶሱ ምነው ዝም አለ ለምን ለነሱ ጥያቄ አታቀርቡም? ስለእውነት ከተቆረቆራችሁ ግንእኛ ጋር እውነት ስላለ ገንዘብህን ለይሁዳ የተከፈለ ሰላሳ ዲናርህን እየቆጠርክ በሀሰት ትናገራለህ ያሳፍራል ዝምምምምም ስላላችሁት ካቴድራል አውራ አሁንማ ጉዳችሁ ሁሉ እየወጣ ነው እግዚአብሔር ን የሚያስቆመው የለም እመብርሀንን የሚያስቆማት የለም ዋጥጥጥጥጥ አድርጉት
እኝህ አባት ለእውነት እንዳይታዘዙ ዐዚም ያረገባቸው በ1ኛነት) ረሀብ ነው! በ2ተኛነት)በእውቀታቸው የሚገባቸውን በኦሮቶዶክስ ቦታ ስላላገኙ ነው!!!
እናተ ከገንዘብ ሌላ ማስብ አትችሉም ብር ሲስጥ የነበረውን በብር ልትይዘን ትላላችሁ በጉልበት ያገለገለውን ጥቅም ጎሎበት ትላላችሁ። ለነገሩ አይፈረድባችሁም አላማው business ስለሆነ ነው። እናተም የጊዜ ጉዳይ ነው። ትነቃላችሁ
በውሸት ከመኖር ይልቅ አንድ ቀን በእውነተኛ ርትዕት ተዋህዶ ሀይማኖት ኖሩ መሞት ይገባል። እናንተ ግን እውነትን መፈለግ እንዴት አትችሉም?
ቤተክርስቲያን ከክብ ከገዳምነት ከደብርነት እየፈረሰች ወደ ክህደት ወደ በረትነት ወደ ካቶሊክነትና ካቴድራልነት ስትቀየር የት ነበራችሁ? ገብረመስቀል ተሰማም እኮ መስክረዋል ስለ ተዋህዶ ስለ ርትዕት ስለ ዘመነ ሔኖክ ግን እሳቸው የፈለጉት ድብቅ ነገር ስለነበረና ስላልተሳካላቸው እንዲሁም እግዚአብሔር ያለው እመብርሀን ያለችው ሳይሆን እኔ ያልኩትና የፈለኩት ካልሆነ ስላሉ በራሳቸው እውነትን ክደዋል አለቀ እኛ ግን እግዚአብሔር ን ብቻ እመብርሀንን ብቻ የምንፈልግ በቤትህ አፅናን እያልን የምናየውን እውነት እያየን እውነትንም እያከበርን አለን ወደፊትም እንቀጥላለን ግን እንደካዱት ያየነውን እውነት ከምንክድ መሞት ይሻለናል
እናንተ ናቹ አዚም ያደረጋቹብን
ለነገሩ በመልካም የእመአምላክ መልክትና የርትዕት ምእመን መተዋወቅ ስላልቻለ ህዝቡ አመፀኛ ስለሆነ እየተሰደብን እየተንጓጠጥን እየተሳቀብን እየተገፋን እንተዋወቃለን በስድብና በመጥፎ ባነሳችሁን ቁጥር የሚያውቀን ይበዛል እግዚአብሔር ይመስገን
በእውነቱ፡ ከሆነ ሚሊዮኖች ምዕምን ለእውነት እንዳይታዘዙ ዐዚም ሰይጣን፡ አሮጎባቸዋል! እውነት ደሙን በመስቀል ላይ ያፈሰሰውን የኢየሱስ ትምህርት አዲስ ኪዳን ገጽ በገጽ አልተማሩም።
ሰው እንዴት እንደ እራስ ቅሉ ውስጡ ራቁት ይሆናል ይሄ የሥነልቦና በሽታ ነው ሀሜት ሀሰት ሲያሳዝኑ።😢😢😢
በዚህ ልክ ሰው መስደብ ነውር ነው ካልመሰለህ ለምን ታያለህ? ካየህ ደግሞ በጨዋ ድንብ አስተያየትህን መጻፍ ከልክ በላይ ስሜታዊ አትሁኑ
ያ÷የሚሣደበዉ÷ዳቆኑሣይሖን÷የዛሩ÷መንፈስ÷ነዉ÷ሢራመድ÷ብታዩት÷ታዝናላችሑ÷እንደዚሕ÷ቤተ÷ክርሥቲንን÷እየተሣደበ÷ቅድሥተ÷ሥላሴ÷መንፈሣዊ÷ኮለጅ÷ሢማር÷ነበር÷አሑን÷ተመልሦ÷ከቤተ÷ክርሥቲያን÷ሥለማይወጣ÷ልብበሉት::
አንድ ነገር ልበላችሁ አንተም አዚህ ቁጭ ብለህ ከምታወራ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ብላችሁ የተሰራውንና መስቀል የሚያስረግጠውን ለምን አታወራም የካቴድራልን ምንነት በተግባር እየነገረህ እኮ ነው እኛም በሐይለኛው የምንቃወመውም አንዱ ካቴድራልን ስለሆነ
ወንድሜ ለምን እንዲህ ትደክማለክ ይሄ የዳቢሎስና የአውሬው መምጫው ጊዜ ነው እህተ ማርያም ማ እሳማ ጥሩ ናት እንደውም ከሳ የባሰ ይመጣል ገና አንተ በርታ በርታ ወንድሜ ሁሉም ውስጡ ያውቀዋል ስህተት መሆኑን ።ለሆዳቸው ነው
ኢትዮጵያ ውስጥ እንኩዋን ንግስትነት የቤት እመቤትነት አይገኝም እኔ ኢሮፕ ነው ያለሁት ልጆች አሉኝ ጥሩ ደሞዝ ተፋይ ነኝ ግን የምኖረው ኑሮ ምን ልበላችሁ ወንድም ሴትም ነኝ ቤቴ ልጆች አሳድጋለሁ ሁሉንም የቤት ስራ ያለ አንድ አጋዥ ውጪ ደሞ አሰራ ሁለት አስራ ሶስት ሰአት እሰራለሁ ስለዚህ እህተ ማርያም ኢሄን ኑሮ አግኝታ ሌላም ነገር ቢኖር ሁሉንም አስራ ለመግዛት ወደኋላ አትልም
ንግስተ ነገስታት አህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያን ለቀቅ ወገብሽን ለስራ ጠበቅ በከንቱ ትችት አትድከሚ።
ቀልደሀል ዘመኑም እየቀለደብህ ነው እኮ አልገባህም ያለህበትን ግዜስ የቤተክርስትያን መከራ እንደአንተ አይነቱ አልኩ ባይ እያየም አይገባውም መጩረሻውን በእግዚአብሒር መልካም ፍጻሜ አይተህ ታረጋግጣለህና ለመንቀፍ አትቸኩል።
እግዚአብሔር አምላክ የጠፋውን ልጁ እንደሚያደርግ እንኳን ግንዛቤው ስለሌለህ የቀድሞ የጠፉበት ዘመን የነበራቸውን ፎቶ እሣቸውም አያፍሩበትም የሚናጉሩት ነው ለንጽጽር ያስቀመጥከው። አሁን ግን በእርሱ ተለውጠው ያን ያለፈ ዘመን ይጸየፉታል። ንጹህ የሆነ ከመኸከላችሁ ቢገኝ ይህችን ሴት ይውገራት ያለውን ጌታ አስበው አትኮነን።
አልገባህም ወይም አልገባሽም የሷ መንገድ የተሳሳተ ነው ያልኩት ምክንያቱም ካለመቤታችን ቤዛዊት ድንግል ማርያም ውጪ ንግስት የሚባል በአለም ላይ የለም ቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን እኮ አለምን ንቀው አንገታቸውን ደፍተው እኔ ቅዱስ ነኝ እንኩዋን አይሉም ማህሪ ይቅር ባይ አምላካችን ሁሉንም ይቅር ብሎናል ስለዚህ ለሷ ጠበቃነትህን ወይም ጠበቃነትሽን ትተህ ወይም ትተሽ ንሰሀ ገብተህ ወይም ገብተሽ ወደ እውነተኛው መንገድ ተመለስ ወይም ተመለሺ እሷንም ልቦና ይስጣት የሷ ጀሌዎች አትናደዱ ከውጪ የምናየውን የምንሰማውን ነው የምንናገረው
በርቱልን ምርጥ የተዋህዶ ልጆች
አንተ ጸሎት አታውቅም እንዳ በጾም በጸሎትህ አምላክ ይነግርሀል መልዕክቱ ከመንፈስ ቅዱስ መሆኑን ማረጋገጥ ትችላለህ።
ተንትነህ ሞተሃል ደግሞ የእግዚአብሔር ስም አትጥራ ምን ታውቃለህ ለዩቲውብ ገንዘብ ብለህ ነው ቅናት አድሮብህ አይደለም!
አንተ አለህ አይደል በዚህ እድሜህ ከስጋው ደሙ ወጥተህ በዚህ ልክ ጒሮ አቤል እና ዮሴፍ የጠፈጠፉትን ቂጣ ስጋውደሙ ብለህ የምትቀብል አንተ አይደለህም ወይ የምገርመኝ የተጫነብህ መንፈስ እንዳታይ የተደረከው ዝም ብለህ ከምትሽመደመድ አምዕሮህኮ ያውቀዋል
እንዴ ኃብተገብርኤ እውነትንም እውነት ይበሉ እውነትነቱን አምነውበታል ያልተመቾት ትንተናው ነው?
@@meazaegigu8729 በምኑ አምናለዉ እነኚህ እኮ ቅዱስ አብረሃም ቤት እንግዶች እንዳይመጡ ሲከለክል እንደነበረዉ ሰይጣን ናቸዉ! እግዚአብሔር ይገስጻቸዉ!
@@MahammedFaara ትዝ ይልሃል ብስራቱ ምን እንደሚል ያ መድህ አለም የፈወሰዉ ግን በአይሁድ መምህራን ፊት በጥፊ መቶት ይህ ነዉ ያዳነኝ ያለዉን፤ አንተ ግን በጣም ትገርማለህ ይሁዳ ለገንዘብ ሲ በሰላሳ ብር እንደሸጠ አይነት በዚህ ዘመን!!! ለገንዘብ ብዬ ብመጣ አልቆይም ነበር!እናንተ እኮ ቅዱስ አብረሃም ቤት እንግዶች እንዳይመጡ ሲከለክል እንደነበረዉ ሰይጣን ናችሁ! እግዚአብሔር ይገስጻችሁ!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተ እራሱ ምን ስራ አለህ ሳንቲብ እየለቃቀምክ ነው ከነ ለምለም ወይም ሊና የምትባል ሰወችን በገንዘብ የምትገዛ ሴትዮ እየተረዳህ ነው ለሳንቲብ ነው እውነቱንማ ቤተክህነት አውቆ ዝም ብሏል!
በቃ ገንዘብ ብቻ ነው የምታስቡት ሁሉንም ነገር በገንዘብ ስለምታስጨርሱ ሁሉም እንደናተ ይመስላችሆል አይደል። ቀልብ ይስጣችሁ።
@lemlemmengiste9122 አንቺ መንገዳችንን በገንዘብ ልታስለውጪ ነበር የመጣሽው ፣ ለምን ትዋሻለሽ፣ ይህን ቻናልስ ገዝተሽ አይደል ፣ገንዘብሽ ነፍስ አይገዛም ህዝቡ ሁሉ ያንችን ግንዘብ አይቶ አይደለ የተነዳልሽ ፣ እዛ ማህበር ላይ ያለው የመንፈስቅዱስ ረቂቅ ሚስጥር ስለማታውቂ በብር ስለምታስቢ ሳትሽ !
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሑሉም÷ከዚያ÷ያለው÷የተባይ÷ዉላጅ÷ሥለሖነ÷እንኳን÷መሣደብ÷ይበላሉ::
ሠዉ÷ቢሖኑ÷መላጣ÷ብሎየተሣደበ÷በሣተ÷ገሐነብ÷ይፈረድበታል÷የሚለዉን÷በተረዱ÷ነበር÷ግን÷ቅማል÷ሥለሖኑ÷ጠጉር÷ይፈልጋሉ÷በጠጉር÷ተጠግቶ÷ለመብላት÷ተባይ÷አትገኝም÷አትንጫጭ::
ስድባችሁ ተቃውሟችሁ ምርቃታችን ጥንካሬአችን ነው እግዚአብሔር ይመስገን
ስድብ የንግስትሽ ማሳሰርም የንግስትሽ ምንድነው ምታስመስሉት ዝንብ ብለሽ ጭራሽን አትቁይ
መምህር በርታልን
እንደው ለመሆኑ መስቀል ስለሚያስረግጠው ካቴድራል ሲኖዶሱ ምነው ዝም አለ ለምን ለነሱ ጥያቄ አታቀርቡም? ስለእውነት ከተቆረቆራችሁ ግንእኛ ጋር እውነት ስላለ ገንዘብህን ለይሁዳ የተከፈለ ሰላሳ ዲናርህን እየቆጠርክ በሀሰት ትናገራለህ ያሳፍራል ዝምምምምም ስላላችሁት ካቴድራል አውራ አሁንማ ጉዳችሁ ሁሉ እየወጣ ነው እግዚአብሔር ን የሚያስቆመው የለም እመብርሀንን የሚያስቆማት የለም ዋጥጥጥጥጥ አድርጉት
እኝህ አባት ለእውነት እንዳይታዘዙ ዐዚም ያረገባቸው በ1ኛነት) ረሀብ ነው! በ2ተኛነት)በእውቀታቸው የሚገባቸውን በኦሮቶዶክስ ቦታ ስላላገኙ ነው!!!
እናተ ከገንዘብ ሌላ ማስብ አትችሉም ብር ሲስጥ የነበረውን በብር ልትይዘን ትላላችሁ በጉልበት ያገለገለውን ጥቅም ጎሎበት ትላላችሁ። ለነገሩ አይፈረድባችሁም አላማው business ስለሆነ ነው።
እናተም የጊዜ ጉዳይ ነው።
ትነቃላችሁ
በውሸት ከመኖር ይልቅ አንድ ቀን በእውነተኛ ርትዕት ተዋህዶ ሀይማኖት ኖሩ መሞት ይገባል። እናንተ ግን እውነትን መፈለግ እንዴት አትችሉም?
ቤተክርስቲያን ከክብ ከገዳምነት ከደብርነት እየፈረሰች ወደ ክህደት ወደ በረትነት ወደ ካቶሊክነትና ካቴድራልነት ስትቀየር የት ነበራችሁ? ገብረመስቀል ተሰማም እኮ መስክረዋል ስለ ተዋህዶ ስለ ርትዕት ስለ ዘመነ ሔኖክ ግን እሳቸው የፈለጉት ድብቅ ነገር ስለነበረና ስላልተሳካላቸው እንዲሁም እግዚአብሔር ያለው እመብርሀን ያለችው ሳይሆን እኔ ያልኩትና የፈለኩት ካልሆነ ስላሉ በራሳቸው እውነትን ክደዋል አለቀ እኛ ግን እግዚአብሔር ን ብቻ እመብርሀንን ብቻ የምንፈልግ በቤትህ አፅናን እያልን የምናየውን እውነት እያየን እውነትንም እያከበርን አለን ወደፊትም እንቀጥላለን ግን እንደካዱት ያየነውን እውነት ከምንክድ መሞት ይሻለናል
እናንተ ናቹ አዚም ያደረጋቹብን
ለነገሩ በመልካም የእመአምላክ መልክትና የርትዕት ምእመን መተዋወቅ ስላልቻለ ህዝቡ አመፀኛ ስለሆነ እየተሰደብን እየተንጓጠጥን እየተሳቀብን እየተገፋን እንተዋወቃለን በስድብና በመጥፎ ባነሳችሁን ቁጥር የሚያውቀን ይበዛል እግዚአብሔር ይመስገን
በእውነቱ፡ ከሆነ ሚሊዮኖች ምዕምን ለእውነት እንዳይታዘዙ ዐዚም ሰይጣን፡ አሮጎባቸዋል! እውነት ደሙን በመስቀል ላይ ያፈሰሰውን የኢየሱስ ትምህርት አዲስ ኪዳን ገጽ በገጽ አልተማሩም።
ሰው እንዴት እንደ እራስ ቅሉ ውስጡ ራቁት ይሆናል ይሄ የሥነልቦና በሽታ ነው ሀሜት ሀሰት ሲያሳዝኑ።😢😢😢
በዚህ ልክ ሰው መስደብ ነውር ነው ካልመሰለህ ለምን ታያለህ? ካየህ ደግሞ በጨዋ ድንብ አስተያየትህን መጻፍ ከልክ በላይ ስሜታዊ አትሁኑ
ያ÷የሚሣደበዉ÷ዳቆኑሣይሖን÷የዛሩ÷መንፈስ÷ነዉ÷ሢራመድ÷ብታዩት÷ታዝናላችሑ÷እንደዚሕ÷ቤተ÷ክርሥቲንን÷እየተሣደበ÷ቅድሥተ÷ሥላሴ÷መንፈሣዊ÷ኮለጅ÷ሢማር÷ነበር÷አሑን÷ተመልሦ÷ከቤተ÷ክርሥቲያን÷ሥለማይወጣ÷ልብበሉት::
አንድ ነገር ልበላችሁ አንተም አዚህ ቁጭ ብለህ ከምታወራ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ብላችሁ የተሰራውንና መስቀል የሚያስረግጠውን ለምን አታወራም የካቴድራልን ምንነት በተግባር እየነገረህ እኮ ነው እኛም በሐይለኛው የምንቃወመውም አንዱ ካቴድራልን ስለሆነ
ወንድሜ ለምን እንዲህ ትደክማለክ ይሄ የዳቢሎስና የአውሬው መምጫው ጊዜ ነው እህተ ማርያም ማ እሳማ ጥሩ ናት እንደውም ከሳ የባሰ ይመጣል ገና አንተ በርታ በርታ ወንድሜ ሁሉም ውስጡ ያውቀዋል ስህተት መሆኑን ።ለሆዳቸው ነው
ኢትዮጵያ ውስጥ እንኩዋን ንግስትነት የቤት እመቤትነት አይገኝም እኔ ኢሮፕ ነው ያለሁት ልጆች አሉኝ ጥሩ ደሞዝ ተፋይ ነኝ ግን የምኖረው ኑሮ ምን ልበላችሁ ወንድም ሴትም ነኝ ቤቴ ልጆች አሳድጋለሁ ሁሉንም የቤት ስራ ያለ አንድ አጋዥ ውጪ ደሞ አሰራ ሁለት አስራ ሶስት ሰአት እሰራለሁ ስለዚህ እህተ ማርያም ኢሄን ኑሮ አግኝታ ሌላም ነገር ቢኖር ሁሉንም አስራ ለመግዛት ወደኋላ አትልም
ንግስተ ነገስታት አህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያን ለቀቅ ወገብሽን ለስራ ጠበቅ በከንቱ ትችት አትድከሚ።
ቀልደሀል ዘመኑም እየቀለደብህ ነው እኮ አልገባህም ያለህበትን ግዜስ የቤተክርስትያን መከራ እንደአንተ አይነቱ አልኩ ባይ እያየም አይገባውም መጩረሻውን በእግዚአብሒር መልካም ፍጻሜ አይተህ ታረጋግጣለህና ለመንቀፍ አትቸኩል።
ቀልደሀል ዘመኑም እየቀለደብህ ነው እኮ አልገባህም ያለህበትን ግዜስ የቤተክርስትያን መከራ እንደአንተ አይነቱ አልኩ ባይ እያየም አይገባውም መጩረሻውን በእግዚአብሒር መልካም ፍጻሜ አይተህ ታረጋግጣለህና ለመንቀፍ አትቸኩል።
እግዚአብሔር አምላክ የጠፋውን ልጁ እንደሚያደርግ እንኳን ግንዛቤው ስለሌለህ የቀድሞ የጠፉበት ዘመን የነበራቸውን ፎቶ እሣቸውም አያፍሩበትም የሚናጉሩት ነው ለንጽጽር ያስቀመጥከው። አሁን ግን በእርሱ ተለውጠው ያን ያለፈ ዘመን ይጸየፉታል። ንጹህ የሆነ ከመኸከላችሁ ቢገኝ ይህችን ሴት ይውገራት ያለውን ጌታ አስበው አትኮነን።
አልገባህም ወይም አልገባሽም የሷ መንገድ የተሳሳተ ነው ያልኩት ምክንያቱም ካለመቤታችን ቤዛዊት ድንግል ማርያም ውጪ ንግስት የሚባል በአለም ላይ የለም ቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን እኮ አለምን ንቀው አንገታቸውን ደፍተው እኔ ቅዱስ ነኝ እንኩዋን አይሉም ማህሪ ይቅር ባይ አምላካችን ሁሉንም ይቅር ብሎናል ስለዚህ ለሷ ጠበቃነትህን ወይም ጠበቃነትሽን ትተህ ወይም ትተሽ ንሰሀ ገብተህ ወይም ገብተሽ ወደ እውነተኛው መንገድ ተመለስ ወይም ተመለሺ እሷንም ልቦና ይስጣት የሷ ጀሌዎች አትናደዱ ከውጪ የምናየውን የምንሰማውን ነው የምንናገረው
በርቱልን ምርጥ የተዋህዶ ልጆች
አንተ ጸሎት አታውቅም እንዳ በጾም በጸሎትህ አምላክ ይነግርሀል መልዕክቱ ከመንፈስ ቅዱስ መሆኑን ማረጋገጥ ትችላለህ።
ተንትነህ ሞተሃል ደግሞ የእግዚአብሔር ስም አትጥራ ምን ታውቃለህ ለዩቲውብ ገንዘብ ብለህ ነው ቅናት አድሮብህ አይደለም!
አንተ አለህ አይደል በዚህ እድሜህ ከስጋው ደሙ ወጥተህ በዚህ ልክ ጒሮ አቤል እና ዮሴፍ የጠፈጠፉትን ቂጣ ስጋውደሙ ብለህ የምትቀብል አንተ አይደለህም ወይ የምገርመኝ የተጫነብህ መንፈስ እንዳታይ የተደረከው ዝም ብለህ ከምትሽመደመድ አምዕሮህኮ ያውቀዋል
እንዴ ኃብተገብርኤ እውነትንም እውነት ይበሉ እውነትነቱን አምነውበታል ያልተመቾት ትንተናው ነው?
@@meazaegigu8729 በምኑ አምናለዉ እነኚህ እኮ ቅዱስ አብረሃም ቤት እንግዶች እንዳይመጡ ሲከለክል እንደነበረዉ ሰይጣን ናቸዉ! እግዚአብሔር ይገስጻቸዉ!
@@MahammedFaara ትዝ ይልሃል ብስራቱ ምን እንደሚል ያ መድህ አለም የፈወሰዉ ግን በአይሁድ መምህራን ፊት በጥፊ መቶት ይህ ነዉ ያዳነኝ ያለዉን፤ አንተ ግን በጣም ትገርማለህ ይሁዳ ለገንዘብ ሲ በሰላሳ ብር እንደሸጠ አይነት በዚህ ዘመን!!! ለገንዘብ ብዬ ብመጣ አልቆይም ነበር!
እናንተ እኮ ቅዱስ አብረሃም ቤት እንግዶች እንዳይመጡ ሲከለክል እንደነበረዉ ሰይጣን ናችሁ! እግዚአብሔር ይገስጻችሁ!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተ እራሱ ምን ስራ አለህ ሳንቲብ እየለቃቀምክ ነው ከነ ለምለም ወይም ሊና የምትባል ሰወችን በገንዘብ የምትገዛ ሴትዮ እየተረዳህ ነው ለሳንቲብ ነው
እውነቱንማ ቤተክህነት አውቆ ዝም ብሏል!