Seifu on EBS : ምሩጽ ይፍጠር በካናዳ ህክምና ማዕከል ውስጥ ሆኖ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ቆይታ አድርጓል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 324

  • @momoon8224
    @momoon8224 8 лет назад +7

    ምህረትና እውነት ከአምላክ ብቻ ነው ያለው ምህረቱ የማያልቅበት አምላክ ምህረቱን ይላክሎት

  • @catherineasarat784
    @catherineasarat784 8 лет назад +1

    እግዚአብሔር። ምህረት። ያውርድልህ። አንተ። ያአገር። ክብር። የሆንክ። ጌታ ያድንህ። እሱ። ካንተ። ጋር። ይሁን

  • @wshetalwedmwshetalwedm1012
    @wshetalwedmwshetalwedm1012 8 лет назад +1

    ልኡል እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክሎት ከጎናቸው ሁነው እያስታመሙና እየተከባከቡ ያሉትን ወገኖች እግዚአብሔር ይስጣቸው ሰይፉ ፋንታሁን ደግሞ ደስ የሚል አቀራረብ ነው ቀጥልበት ...

  • @ababamangsta2530
    @ababamangsta2530 8 лет назад

    እግዚአብሔር ምህረትን ያውርድሎት የኢትዮጵያ ውድ ባለውለታ ብርቅዩ የጥሩ ምሳሌ አባታችን ሰላም እሎታለው በእግዚአብሔር ስም

  • @ገነትበላይቢሆነኝገኑነኝ

    በውነት በጣም ያሳዝናል ሰው ባለው አደለም እግዚአብሔር ምህረትን ያውርድልህ በፀሎትእናስብህ አለን የኢትዮጵያ ዋልያ እንወድሀለን ።

  • @sufeaatubia2490
    @sufeaatubia2490 8 лет назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ የምህረት እጁን ይዘርጋልህ በጣም ያማል የፈጠረክ አምላክ ነው እና ወሳጁም አስቀማጭውም እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ቆመህ እናይህ ዘንድ ጸሎታችን ነው!!!!

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 8 лет назад +1

    ሴፉ እግዚአብሔር ይስጥክ ብዙ የተረሱ ሰዎችን እያስታወስክ የእርዳታ እጃቸውን እንዲዘረጉ ታደርጋለህ ኢትዮጽያዊነት እንዲህ ነው እግዚአብሔር እኮ መሀሪ ነው ወይኔ ለቅሶው ሲያሳዝን ተስፋ አትቁረጥ የኢትዮጵያ ጀግና አሜን አሜን አሜን ለአንተም ከእነቤተሰቦችክ መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጵያውያን በአገርም ያላችው በስደትም ያላችው

  • @elsabetgetachew7125
    @elsabetgetachew7125 8 лет назад

    እግዚአብሔር ምረቱን ይላክልህ የተመኝህውን ያሳይህ ጅግናው የኢትዮጵያ አኩሪ

  • @lubabasultanmuhammedmuhame4072
    @lubabasultanmuhammedmuhame4072 8 лет назад +2

    ባጣም ያስለቅሣአ እዉነትም ትድናለህ ምርፁያኤ

  • @ድንግልጠባቂዬጠባቂዬ

    በጣም ልብ ይነካል ምህረት በእጁ የኦነ ቅዱስ እግዚያአብሔር ይማርክ እመ አምላክ ትዳብስክ አንተ ማለት እኮ የአገር አብት ኩራት ነክ

  • @crazyfitsum7084
    @crazyfitsum7084 8 лет назад +3

    ሲያሳዝኑ ጌታ ይማሮት እና ያሰቡትን ያሳካሎት

  • @tegestashensfi1729
    @tegestashensfi1729 8 лет назад

    የድንግል ማርያም ልጅ በምህረቱ እጅ ይገብኝክ አንተ የኢትዬጵያ ጅግና ነክ።

  • @senychief1955
    @senychief1955 8 лет назад +1

    በጣም ነው ያዘንኩት በጌታ !!! ጌታ ሆይ ቸርነትህ ብዙ ነው ተአምራትህን ግለጥ አባት ሆይ ...........

    • @alexm4423
      @alexm4423 8 лет назад

      አሜን.......!!!

  • @tgyemariyemliji3896
    @tgyemariyemliji3896 8 лет назад +1

    የማይታመን ምሩፅ ይፍጠር በማየቴ ደስ ብሎኛል።እግዝአብሔር ጨርሶ ይማርህ በእውነት ፀሎቴ ነው።

  • @rahelmokonen7955
    @rahelmokonen7955 8 лет назад

    ጌታ ፈጽሞ ይማርህ አባትዬ ። የእውነት እንደዚህ ያለ የአገራችን እንቁ ሰዎች ሳይታመሙና ሳይሞቱ በፊት ልናከብራቸውና እሚገባቸውን ዋጋ ልንሰጣቸው ይገባል። እውነት ልቤን ነው የነካኝ አስለቀሰኝ ይሄ ጀግና ኦ አምላኬ በምህረትህ አቁመኅው ለምስጋና ታበቃው ዘንድ ጸሎቴ ነው። ጌታ ይማርህ አባብዬ

  • @yehabeshazer
    @yehabeshazer 8 лет назад +2

    Mr Miruth, i never forget those dayz you made us proud and stand up tall !..God bless and thank you.

  • @aswaaswal6153
    @aswaaswal6153 8 лет назад +2

    የኛ ጅግና . ነብስህን በገነት ያንሩልን . ዊ ይህችን ኣለም ከንቱ ነው

  • @alaaashour5398
    @alaaashour5398 8 лет назад +1

    በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት እግዚአብሄር አምላክ ምንም የሚሳነው ነገር የለም ፈጣሪ ይማርህ እመትብርሀን ከልጇ ይቅርታና ምህረትን ታማልድህ አሜን!!

  • @ሣባየወሎልጅመዉደዴልዩነዉ

    አይዞህ ወድሜ ተሥፋ አትቁረጥ አንድ ቀን በጌታ ታሪክ ይቀየራል ለሠዉ የማይቻል ለእግዛብሔር ይቻላል

  • @happyhappy5147
    @happyhappy5147 7 лет назад

    እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑራት የኢትዮጵያ ጅግና

  • @መስከርምመስከርም-ሠ7ቐ

    እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 8 лет назад

    ያስለቅሳል ምን አይንት ያገር ስሜት ነው በጌታ ምን አይነት በጥበብ የተሞላ ሰው እግዚአብሄር ያስብህ ምርፁዬ የሀገር ሀብት የሀገር ክብር እየሱስ በእጅ ይፈውስህ የፈውስ እጅ ትምጣ እንወድሀለን

  • @saadaseid4825
    @saadaseid4825 8 лет назад

    ገናአየሁት.አላህያሽረው.ሀብታምአይልደሀ.በጣምአሳዘነኝ.የቶጽያልጅች.አላህ.ክፉአችሁን.አያሰማኝ.አፊያችሁያብዛኝ

  • @euef7396
    @euef7396 8 лет назад +5

    አይ እቺ አለም ሀብታም ድሀ ቆንጆ አስቀያሚ። የተማረ። ያልተማረ ሳትል ልዚ ነው ምንባላው። ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 8 лет назад +3

    ጀግናው አትሌት ሻምበል ምሩፅ ይፍጠር ልዑል እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልህ ! የኢትዮጵያ ጀግና ነህ ! ሰላማዊ ጦርነት በሆነው የእስፖርቱ መድረክ በሞስኮ ኦሊምፒክ በ5,000 እና 10,000 ሜትሮች ሁለት የወርቅ ሜዳሊያዎችን በማግኘት ፈር ቀዳጅ ኢትዮጵያዊ (Pioneer) ሆነሃልና፡፡የምን ግዜም ኢትዮጵያ ውድ ልጅ ነህ ፤ እንወድሃለን ፤ እናከብርሃለን፡፡
    አምላክ ጤናህን እንዲመልስልህና በጎ እንድትሆን አጥብቀን እንፀልያለን፡፡
    ሰይፉ ፋንታሁንም ይህ የኢትዮጵያ ብርቅዬ አትሌት የተሻለ እገዛ እንዲያገኝና ኢትዮጵያዊያንም ስለሁኔታው አውቀው በፀሎትም ይሁን በሌላ ሁኔታ ድጋፍ ማድረግ እንዲችሉ መድረኩን በማመቻቸትህ ምሥጋናዬ ይድረስህ ፡፡

  • @gabrielangelo6008
    @gabrielangelo6008 8 лет назад +1

    እግዜአብሔርይማርኦ

  • @ሙሉደመቀ-ዠ3ቘ
    @ሙሉደመቀ-ዠ3ቘ 8 лет назад +2

    እግዚብአሔር ምረቱን ይላክላቸው በጣም ያሳዝናሉ

  • @Oreo98
    @Oreo98 5 лет назад +1

    Yegna fikir ❤️❤️❤️

  • @SalamSalam-zg1fd
    @SalamSalam-zg1fd 8 лет назад +1

    ውይይ ጂግና ኣባታችን እግዛብሄር የማርህ አረ ሰይፉ ምነው ያን ያክል ደቂቃ እንዲህ ዶከመት እያለ ኣበታችን እግዛብሄር ምህረቱን ይላክልህ የኛ ጅግና

  • @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
    @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ 8 лет назад +8

    የኔ አባት ወላሂ አስለቀሰኝ አላህ ይማርህ አባቴ ኡፍፍፍፍ አላህ ይማርህ

  • @አቡበከርየባቲልጂአቡበከር

    ያአላህ በጣም ነዉ ያለቀስኩት ይችአለም ታይታ ጠፊ ናት ሠይፉ አንተግን ምናይነት ሠዉ ነህ መተንፈስ አቅቶት አስጨነከዉ ለማንኛዉም አላህ ይድረስልህ

  • @mohammedrajeh951
    @mohammedrajeh951 8 лет назад +1

    የህዝብ ልጅ ታላቅ አትሌት!!! በጣም በአክብሮት አንቱ ብዬ ከተቀመጥኩበት ብድግ ብዬ እጅ እነሳው ነበር።

  • @ሽዋየየአቤልእናት
    @ሽዋየየአቤልእናት 7 лет назад

    ውይ ስያሳዝኑ በእውነት አልቅሽ አልቅሽ ነው ያለኝ ትንፋሻቸው አጥር አጥር ስል አይዞት አቶ ሙሩፅ እመቤቴ በእጆችዋ ትዳስሶት አታሳምመኝ አይባልን አትጨቅንብኝ ነው እጅ አይዞት እግዚአብሔር መህረቱ ይላኩሎት አሜን! !

  • @asemerttilahuntilahun5225
    @asemerttilahuntilahun5225 8 лет назад

    የኔ አባት እግዚአብሔር ይማሮት ሀገር ቤት ይምጡና ፀበል አስጠምቆቸው አስለቀሱኝ

  • @samdan900
    @samdan900 8 лет назад +1

    ጌታ ምህረቱን ያዉርድልህ! ከጌታ በላይ ማንም የለም::

  • @Cool-jq1vz
    @Cool-jq1vz 8 лет назад +2

    ልብ ነው የሚነካው ምህረቱን አላህ ይለግሰወት ምን አለ ፈጣሪ ተአምር ቢሰራ መልካም ነገር ያሰማን

  • @ruthaile1047
    @ruthaile1047 8 лет назад

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኞት እመብርሃን በደጋግ እጆቾ
    ትደባብሶዎት

  • @zeedzeed5819
    @zeedzeed5819 8 лет назад

    እግዚአብሔር ይማርዎት የኢትዮጵያ ጀግና

  • @yeruyenta1830
    @yeruyenta1830 8 лет назад +1

    ሰይፍ የወሬ ቋት እንደዚህ ታደክመዋለህ በወሬ እግዚአብሔር ይማርህ የኛ ጀግና ሰይፍ ግን የስራህን ይስጥህ

  • @ነፍጠኛነኝየሀፄዎቹዘር

    በድንግል በጣም ነው ያዘንኩት ያለቀስኩት ወይን ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልክ የኛ ጀግና😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @meskhrememesn7720
    @meskhrememesn7720 8 лет назад +1

    ወይኔ ነሰይፉ አድክም ነህ አቦ ይህን ያህል አታድክመው
    እግዚአብሄርይማርህ ታላቅ ኢትዮጲያዊ ነህ

  • @lubabasultanmuhammedmuhame4072
    @lubabasultanmuhammedmuhame4072 8 лет назад

    አቤት የገር ፈቅርህ ደሥ ሢልእ አላህ አፈያአ የአርግህ ምሩፅያ ሣአንባዬን ልስጥህ

  • @mehari2596
    @mehari2596 8 лет назад +2

    ምስኪን እግዚአብሔር ምህረቱ ን ይላክልህ ምሩፅዩ እንደናንተ አይነቱን እግዚአብሔር አይሳን

    • @gbote7esategbote72
      @gbote7esategbote72 8 лет назад

      እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን አሜን !

  • @netsigold7080
    @netsigold7080 8 лет назад

    ታምራትን ማድረግ የማያቅተው የፍጥረት ሁሉ አምላክ ካንተጋር ይሁን የኢትዮጵያ ጀግና ነህ በዘመኑ ሙሉ ትልቅ ታሪክ ያለክ ሰው ነክ የታሪክ አያልፍም ስለዚ ታሪክህ ሁሌም በልባችንና ባገራችን አለህ።ጌታ ብቻ የተመኘከውን የልጃትህን አለም እስክታይ እንደ ህዝቃያስ እድሜን እንዲጨምርልክ እጸልያለው ልጃቹም ለትዳር ከደረሳችሁ እባካችሁ የአባታችሁ ህይወት ልታይ የምትፈልገውን በማድረግ ጀግናችንን አስደስቱት ሌላው አፈር ነንና ወደ አፈር መመለሳችን ግድ ነው!ግን ሁላችንም ብለችን ትንሽ እድሜ መልካም ሆነን እንለፍ ከምንም በላይ የሆነውን ከክርስቶስ እየሱስን እንደ ግል አዳኛችን እንቀበል ውዴት እንድንሄድ ልናውቅ ይገባል በዚያ ያላችሁ ክርስታያኖች ብትኖሩ ፕሊስ ይህን ህይወትና መንገድ በዚች ጥቃት ሳቱ ንገሩት ማን ያውቃል ለዚህ ይሆናል እድሜ የተጨመረለት።የእግዚአብሔር ሀሳብ ሁሌም በቀናችን ላይ ቀንን የመጨመሩ ጉዳይ አለምን በልጁ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው። የሰጠንን ስጣታውን እስክንቀበልለት ነው ወገን ልንነቃ ይገባል ስይፉን ጨምሮ ስራ ያለ እምነት ሙት ነው ይላል ባይብል ሰይፉዬ የምትስራው ስራ መልካም ቢሆንም እውነተኛው እምነት ሲጨመርበት ህይወት ይሆንልካል ።አለምና ዝናዋ ሁሉ ያልፋሉ የማያልፈውን ህይወት ይዘን እንጎዝ ሰላም ለአገሬ ህዝብ ይሁን !!!

  • @bahrubadechi1302
    @bahrubadechi1302 8 лет назад

    እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኘው ጨርሶም ይማረው

  • @enatfikir8985
    @enatfikir8985 8 лет назад

    yene geta egzabher yemarkh Le fetari yemayclhew yelmna mertunh ylakelkh Amen

  • @zenebungus1064
    @zenebungus1064 7 лет назад +1

    እመቤቴ ትዳብስህ የኔ ኣባት

  • @እኔምእናቴምበስደትማማዬእ

    እግዛብሔር ጨርሶ ይማርህ ውይ ሲያሳዝን በጌታ

  • @hany9320
    @hany9320 8 лет назад +1

    እረ ተዋቸው አታጨናንቃቸው።እግዚያቤር ጨርሶ ይማራቸው

  • @lamrof
    @lamrof 8 лет назад +1

    ወንድም ዓለም ምሕረቱን ይላክልህ። በዚያ ጨለማ ዘመን መኩሪያችን ነበርክ፤ ኣሁንም ነህ።

  • @ኤደንኤደን-ለ2ፈ
    @ኤደንኤደን-ለ2ፈ 8 лет назад

    እሚገርም ነው ለሰው የማይቻል ለአምላክ ይቻላል እመን እንጅ አትፍራ ይላል እግዚአብሔር ይማርህ አባቴ

  • @kerstynakersetyna407
    @kerstynakersetyna407 8 лет назад

    እግዝያብሄር ታሪክ ቀያሪ ነው አባትየ አይዞህ እሱ ይማርክ

  • @mdrehabesha6420
    @mdrehabesha6420 8 лет назад

    እግዛቢሄር በኣፀደ ገነት ያኑርህ!!

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 8 лет назад

    ተስፋ በእግዚአብሔር ነው

  • @allahisone1575
    @allahisone1575 8 лет назад

    አላህ ጤናህን ይመልሥልህ አባታችን

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 8 лет назад

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ጨርሶ ይማርክ ድነክ ለምትወደው አገርክ ያብቃክ

  • @maraamsaleh7812
    @maraamsaleh7812 8 лет назад

    ምህረትና አምልክ ይልክሎት

  • @lemlemnigus9382
    @lemlemnigus9382 8 лет назад +1

    ጌታ ይማርህ በጣም ነው የሚሳዝነው እይይይ ምን አለ ባላይሁት

  • @itsmeiam4384
    @itsmeiam4384 8 лет назад

    Ye Ethiopia 💚💛❤ jegna Egzabher yetemegnehewn Yasayeh Ersu bemhert ygobgneh Seyifu Thanks endezi Tlek sewochen Lnastawsachew yigebal

  • @yordanosdanial6559
    @yordanosdanial6559 8 лет назад

    ayisowet ababa egziabhir tamagn new tarkin ylewutal esu ymarwet bewunet geta tamagn new ayalkisu

  • @loveyoumom1573
    @loveyoumom1573 8 лет назад +1

    አላህ ምህረቱን ይላክልህ ሠይፉ ሠውየው የግድ ነው እኮ የሚተነፍሰው

    • @meberehailye4119
      @meberehailye4119 8 лет назад +2

      ፈታሪ ይድረሥልህ በምህረቱ እሡ ይጎብኝህ

  • @ranyithopia7480
    @ranyithopia7480 8 лет назад

    እግዚሀብሄር ይማሮት አባቴ

  • @yemialemu408
    @yemialemu408 8 лет назад

    ውይ ሰይፋ እዴት አንጀት ቻይ ነው መናገር አቅቶት እየተጨነቀ ነው እኮ ቃላት ማውጣት አልቻለም ውይ እኔ አይቼ መጨረስ አቃተኝ ጌታ ምህረቱን ያውርድለት

  • @tezeruteshome1904
    @tezeruteshome1904 8 лет назад

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ

  • @qelebetamare4385
    @qelebetamare4385 8 лет назад +1

    uff tiyake abezitek asichenekegn. fetari mihiretun yilakilet amen

  • @blacklion1579
    @blacklion1579 7 лет назад

    MIRUTS YEFTER! you are one of ethiopian athletics ICON. we thank you for your sacrificed your energy to lifted our flag every competition you participated. MAY GOD REST YOUR SOUL IN PEACE.

  • @irnhodhddwewbetmdesayelal1046
    @irnhodhddwewbetmdesayelal1046 8 лет назад

    ጌታ ጨርሶ ይማረህ

  • @samrawitabera9029
    @samrawitabera9029 8 лет назад +2

    እግዜአብሄር ይማርህ የኔ አባት በስማም እመቤቴ ትዳብስ

  • @abadithabadith8364
    @abadithabadith8364 8 лет назад

    አባት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አይዞህ

  • @mimmiethiopia5805
    @mimmiethiopia5805 8 лет назад

    እግዚያብሔር ይማርክ የልጆችህንም አለም ያሣይህ አይዞህ!!!

  • @lilufisehe9506
    @lilufisehe9506 8 лет назад

    እግዚአብሔር ምህረቱ ያብዛልህ

  • @tigistdesalegn9803
    @tigistdesalegn9803 8 лет назад +3

    የኢትዮጵያ ታላላቅ አትሌቶች ይህ ስውየ ኣያሳዝናቸወ እርዳታ ለም ኣታበርኩትም

  • @selamselam3691
    @selamselam3691 7 лет назад

    ያልተዘመረለት ጀግና ነብስህን በገነት ያኑራት

  • @genisoso1698
    @genisoso1698 8 лет назад +1

    ሰይፍዬ እየጨነቀኝ ነው እያለህ ምን አለ ጥያቄ ባታበዛበት
    ሻምበል ምሩጽ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ

  • @desienidaleshi4842
    @desienidaleshi4842 8 лет назад +2

    አላህ ያሽርክ

  • @yemanefantaye7003
    @yemanefantaye7003 8 лет назад

    ወንድሜ መድሃኔ አለም ምህረቱን ይላክልህ

  • @catherineasarat784
    @catherineasarat784 8 лет назад +1

    እውነት። እግዚአብሔር። ነው

  • @henokt3206
    @henokt3206 8 лет назад +1

    ፈጣሪ ይርዳዎት !

  • @tezitaeshatu7874
    @tezitaeshatu7874 8 лет назад

    በጣምነው ያዘኩት እመቤቴ ትማርክ አተጀግና

  • @MRGMAN234
    @MRGMAN234 8 лет назад

    Egzabher yemarelen 🙏🏾 seyfesha enamesgelan aynon bemayetachen

  • @happyhappy5147
    @happyhappy5147 7 лет назад

    በእውነት ያስለቅሳል አየየየየ

  • @aminamohammed7552
    @aminamohammed7552 8 лет назад

    እር ሰይፍዬ በቃው አጠይቀው ያሳዝናል አላህ ይማርህ አይዞህ

  • @tsehaylove7353
    @tsehaylove7353 8 лет назад

    እግዛብሄር በምህርቱ ይጎብኝህ !!ስይፉ ምነው በወሬ አደከምከው።

  • @zemzemnuriynoor3603
    @zemzemnuriynoor3603 8 лет назад

    ወይኔ ሲያሳዝን አላህ ምህርቱ ያምጣልክ ያርብ

  • @aminamohammed7552
    @aminamohammed7552 8 лет назад +2

    ወንድሜ አላህ ይማርህ

  • @MiKey-ur3sk
    @MiKey-ur3sk 8 лет назад

    የኔ ጌታ የኛ ብርቱ ፈጣሪ ይማርህ ኩራታቸን!!

  • @hayatgidena2431
    @hayatgidena2431 8 лет назад

    አላህ ያሽርህ ሙሉ ጤናህን አላህ ይመልስልህ....!!!

  • @hellohoho5044
    @hellohoho5044 8 лет назад +1

    ኮማቾች እባካችሁ ሰይፉ እኮ ጥሩህክምና እንዲያገኝ ነው እኮ የሚለፋው ምን ሆናችሁ ነው ይህ ሰው መረዳት ይፈልጋል ሰው ደሞ ማየት አለበት እንዲረዳ ነው ተረዱ እስቲ። ሻምበል ምሩፅ እግዚአብሔር ይማርህ ልብ ያማል አይዞህ

  • @djjerry4421
    @djjerry4421 8 лет назад

    አጠርያለ ጥያቄ ቢሆን ይሻልነበር እግዚርይማሮት 😭😭😭😭

  • @ተድባበማርያምፍስሐተድባበ

    አይዞሆት አምላክ በምረቱ ይጎብኝኦት

  • @ቤተልሄምአሰፋ
    @ቤተልሄምአሰፋ 8 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይማርህ አባቴ አይዞክ

  • @slaisaafss2320
    @slaisaafss2320 8 лет назад

    እግዚአብሔር ያማር ጀግናው አትሌት

  • @mesilove4331
    @mesilove4331 8 лет назад +1

    ምስኪን ፈጣሪ ይማርህ

  • @genetteklehaymanot1234
    @genetteklehaymanot1234 8 лет назад +8

    ሰይፉ ግን ነብስህ አይማርም ምነው ግን ይሄን ያክል ባታስጨንቀው
    እኔ እያነባው ነው ያየሁት

  • @tirahtirah9263
    @tirahtirah9263 8 лет назад

    እግዚአብሄር ይማርህ የኛ ጅግና😭😭😭

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 8 лет назад

    you are our national hero!..Get well soon!!~God be with you...!!...

  • @bsrathagos8889
    @bsrathagos8889 8 лет назад

    እግዚአብሄር ይማርዎት፡ታላቁ የኢትዮጵያውያን አኩርያችን ታላቁ ረዋጭያችን ሻምበል ምሩጽ ይፍጠር። በውነት የተናገሩትን ትልቅ አነጋገር ነው፡ የእውነተኛው ኢትዮጵያዊ አነጋገር ነው፡በጣም ልብ ይነካል። እግዚአብሄር ይማርልን።

  • @thamerkepede9886
    @thamerkepede9886 8 лет назад +1

    ሰይፉግንያምሐልይሔንኩሉወሬሰውየውመተፈስአቅቶታል

  • @tigistdesalegn9803
    @tigistdesalegn9803 8 лет назад

    ኢ/ያ ጅግና ስው ነክ እ/ብሄር ይማርህ ውድ ሰው

  • @zeraykase7688
    @zeraykase7688 8 лет назад +1

    የአለም እወቀት ይህ ነው ተስፋ የለውም ይላል የሞተን የሚያስነሳ አምላከ ቅዱሳን ግን መልስ አለው ንስሀ ይግባ ይላል