እርሱን ስሙት - Hear Him (ፒተር ማርዲግ | Peter Mardig)
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- Join us for an inspirational sermon by the renowned Minister Peter Mardig, the visionary spiritual leader, and founder of Living Christ Church International, with congregations spanning from Dubai, Sharjah, Addis Ababa, Johannesburg, to Hawassa. Every week, Minister Peter Mardig delivers a powerful message that instills hope and encouragement in the hearts of believers.
In this week's sermon, Minister Peter Mardig dives deep into the amazing part of the baptism of jesus and John the Baptists testimony about Jesus, Hear Him .one of the most profound and timeless stories in the Bible. With his profound insights and spiritual wisdom, he reveals the unconditional love of God for mankind as demonstrated in this truth.
Minister Peter Mardig invites you to subscribe to the Peter Mardig channel to receive his weekly messages, each filled with divine wisdom, spiritual guidance, and a profound understanding of God's love for His children.
As a special treat, we're sharing links to some of Minister Peter Mardig's recent sermons from his RUclips channel:
1. ከተለመደው ህይወት የሚያወጣ | Watch Here: • ከተለመደ ህይወት የሚያወጣ ፒተር ማ...
2. የአዲሱ ሰው ማንነት ? | Watch Here: • የአዲሱ ሰው ማንነት ? በአገልጋይ ... ...
3. እውነተኛ የወይን ግንድ | Watch Here: • እውነተኛ የወይን ግንድ ፒተር ማርዲ...
4. Ersun semut (እርሱን ስሙት) | Watch Here: • Ersun semut ( እርሱን ስሙ... ...
5. የበረከት ዕውቀት | Watch Here: • የበረከት እውቀት ክፍል ፩ - Y...
6. ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው በአንደበት ጉልበት ነውን?? | Watch Here: • ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ... ...
This is an opportunity to enrich your spiritual journey and discover the boundless love and grace of God through the insightful teachings of Minister Peter Mardig. Join us this week for a life-changing experience as we explore "Litsen Him" and unlock the transformative power of God's forgiveness and compassion.
እንኳን ወደ ፒተር ማርዲግ ትክክለኛ የዩቲዩብ ቻናል በደህና መጡ!
ሰብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ ሰብስክራይብ ማድረግና ለወዳጅዎ ሼር ማድረግን አይዘንጉ!
ህይወት የሚለውጡ ትምህርቶችን በሚለቀቁበት ሰዓት ወደናንተ እንዲደርሱ ያድርጉ!
#ethiopia #jesus #ኢትዮጵያ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥክ። ❤❤❤
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን በኢየሱስ ስም ተባረኪ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🍇🍇🍇🍇
እግዚአብሔር ይባርከ ምድረቱ ላይ የተበላሽውን የሕዝቡን አህምሮን በማፅዳት አድርጎ አንስቶአል አብዝቶ ይጨምርልህ ተባረክ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🍒🍇♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🌾🌾📖📖📖🌾🌾🍇♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ክብር ሁሉ ላ አምላካችን ለእግዚአብሔር እሁንላት አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
ፓስተር ፓተር ጌታ እግዚአብሔር ባብዙ ፃጋ ይባረክ ዛምንክ ይባረክ ላምልም 🙏🙏🙏
አሜንንን 🙏🙏🙏አሜንንን አሜንንን አሜንንን 👏👏👏አሜንንን አሜንንን A👏👏አሜንንን
አሜንአሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዘመንህ ይበረክ ከዝ በላይ ይበረክ
መንፈስ ቅዱስን በሕይወቴ እንዲመቸው እተጋለሁ!!!!!!
መንፈስ ቅዱስን መቀበል ፣ መሞላት ፣ መመራት ሆነልኝ!!!!
ፓተር ጌታ ይበርክ በጣም ትህምርቱ ደሰ ይላል❤
ለምልም ደስ የሚል እውቀት የተሞላ ትምርት❤❤❤❤❤❤
Waaaaaaaaaaw bizu tetekimeayalew,,,, stay blessed ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏
🙏🙏🙏🙏🙏🍇🍇🍇🍇🍇ለምልም 30&60 አሊያም 100አፍራ ለትውልድ አባት ያድርግክ በብዙ ተባረክ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 tebarek beyesus sim
Amen
@@NigistiGhanispa
አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ።
Geta yibarki zameni yibark
ተባረክ❤❤❤❤❤
Amne Amne Amne Geta yibarki tabarki 👍🏻 ♥️
pastor peter may God add his virtue to you day and night, thank you
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ።
Amen 🙏🙏🙏 Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ።
እርሱን አለመስማት ትልቅ ክሳራ ነው እናመሰግናለን!
ወንድሜ ሆይ በርታ!
Amne Amne Amne Amne Geta yibarkchu tabarku 👍🏻 ♥️
አሜንአሜን❤❤❤❤
ፒተር አስተምሮትን በጣም ነው የምወደው ባጣም እየተባረኩበት ነው
ameeni tabaraki
Tebarek pastor
መምህሬ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ🙏🙏
Yes, inspired word of God. May God bless your ministry!
❤ amen amen God bless you
በብዙ ተባረክ
Amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏
wowoow gata hoyi tebarakii ahllelujha yes amen amen amen gata abzto ybarki xga ybzalkii ❤❤❤❤elelelelelelelel
Amene, Amen Amen 🙏🙏🙏 Amen tabrk
ተባረክ
Egizihaber be bizu barkowalna awunime be bizu tbarki
Wowowowow
Wowowowow
What Amazing Message!!!!
Hallelujah Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen...Glory to Jesus christ........God Bless......You Pastor. P❤❤❤❤❤❤❤❤
😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😢😮😮😮😮😮😮😮😮
😮😮😮😮😮😮🎉😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
😢😮😮😮
😮
Ameeen Ameen Tebarek❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እውነትም ፓስተር ጌታ ይባርክክክ ምን አይነት እውቀት ጥበብ ነው ጌታ የሰጠክ ዘመንክ ይለምልም የወለደችክ እናት ትባረክ ባለቤትክ ትባረክ ❤
Zemeni yibareki
😮tebarek
Amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa powerful message,,, bless you more and more ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏
Wendm Pastor Peter . Tebarekln ene letegeletelign ye Egziabher Sewwstnet ena andnet bante bekul melso slastemaren Menfes Qdus Ybarek! Betam Ewedhalew ! Wendmh ke 🇪🇷
አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ይባርክ❤🙏🙏
Waaaaaaaaaaw praise God
Amen bless you brother!
ወም ፒተር ጌታ ይባርክህ ስለድንቅ ትምህርትና መገለጥ፡፡ እንዲህ አይነቶችን ጌታ ያብዛልን፡፡ ትንሽዬ ማስተካከያ ያስፈልግ እንደሆን እስኪ አስብበት፡፡ ስም መጥራትን ኢየሱስ ነው የጀመረው ስለዚህ ስም የሚጠሩ ነቢያትን ------ ያልከው ትንሽ ቃሉን ጠጋ ብሎ ማየት የሚፈልግ ይመስላል፡፡ ምክንያቱም ኢየሱስ ናትናኤልን አወቀው ይላል እንጂ ስሙን ጠራው የሚል ከሌለ ከተፃፈው የማለፍና የመሰላቸውን መተርጎም ጉዳይ የብዙ ሰባኪያን ችግር ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ የስነመለኮት ትምህርት ቤት ብዙዎችን የሚሞርደውና ጠቀሜታው የምንፈልገውን እንዳንተረጉም ልጓም በማበጀት ነው፡፡ እኔ በበኩሌ ስምና ስልክ የሚጠሩትን አድናቂ አይደለሁም፡፡ ኢየሱስም ይህን አላስተማረም፡፡በኢየሱስና በናትናኤል መካከል የነበረው ንግግር ሁለቱም አንዳቸው ስለሌላው የባህሪይ ማንነት ላይ በማተኮር ተናገሩ እንጂ ስም አልተጠራሩም፡፡ ይልቅ ኢየሱስ የዮና ልጅ ስምኦንን ጠርቶ ስሙን እንደለወጠለት ስናይ አላማው ስሙን በመጥራት ማስደነቅ ሳይሆን ወደእርሱ አቅርቦ ለአገልግሎት የተፈለገበትን ጉዳይ ገና ከጅማሬው ሲጠቁመው ነው፡፡ ይህንንም ኢየሱስ ከትንሳኤው በሁዋላ ከሀዋርያት ሁሉ ለይቶ ለዚህ ሰው የበጎችን የጠቦቶችንና የግልገሎችን ሙሉ ሀላፊነት እንደሰጠው እናያለን፡፡ እንዲህ አይነት አስተያየት መለዋወጥ ምንም ክፋት የለውም ብዬ አስባለሁ፡፡ የወንድማችን ፒተር አገልግሎት ግን በድንቅ መገለጥ የተሞላ እግዚአብሄር እርሱን ለቤተ ክርስቲያን ስለሰጠ በእውነት ልናመሰግንበት የሚገባንና ፀጋው እንዲጨምር ልንፀልይለት የሚያስፈልግ ነው፡፡
God blessed you ❤
Amen!!!!, you are blessed Pasture🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰
❤❤ዘመንህ ይባረክ❤❤
Tebarek ❤❤❤❤❤
Egzieabher ybarka azye eye zbarek btmhrtka Goyta abzihu mglats kalu yhabka
Yes halleluyah
ክብር ውዳሴ አሜሪካ ለወደደን ለመረጥነዉ ልጆች ላደረገ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን በጌታ በኢየሱስ ስም የተወደዱ ወንድማችን ፒተር በጌታ በኢየሱስ ስም ታሪኬ ዘመነይ ለምለም ፀጋ ይብዘልከ ድንቅ ትምርት ነው በ ወደደኝ በክርስቶስ ፍቅር እንወዳለን እናመስግናለን ተባረኪ
የጌታን መንፈስ በአንተ ላይ ሲሰራ በግልጥ ይታያል ጌታ እየሱስ ይባርክህ
Àmèn
Amen and Amen!!!!!!
በጌታ መሆኔ ሰማይን ከፍቶ፣ መንፈስ ቅዱስን በእኔ ላይ ወርዶ እንዲኖር ና የእ/ርን ድምፅ ዕለት ዕለት እሰማለሁ!!!!!!
Blessings
አሜን ተባረክ ወድማችን
Tebarke
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🍇🍇🍇
Geta zemenhn ebakh betam tebarekilgn.
G.B.U about your teching
Yes,,, amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God
Geta yesus ybarkh snegawn abzito ychemrbh wendme🙏🙏🙏🙏🙏
Yemi Garmi timirtinow Ye Egzaber Saw Zamani ybarki Ba tikikili Eyesusino iye galtki yalee. Amnnnn 🤲❤️🔥🤲
Amen Amen 🙏 ❤
Man of God hallelujah God bless you God bless you you and your family hallelujah🙌🙌👑🐑👂👈❤️❤️❤️🥰
Yesssss praise God
Amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa
GOD bless you more and more ✝️✝️
GLORY TO GOD 🛐🕎
Amen. Amen. Amen🙌🙌🙌❤️❤️❤️👑👑👑👏👏👏🐑❤️👑
amen
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርካለዉ
ተባረክልን:በብዙ አሁንም እግዚአብሔር ፀጋውን በሙላት ይጨምርልህ🙏🙏🙏
Better you are so amazing God bless you the Holy Spirit is with you🙌🙌🙌👑👑👑🐑😍🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️
SOLOMON SOLOMON AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN Elellelelelelelelelele AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN Elellelelelelelelelele
amen🙏
Amen Amen Amen
አሜን አሜን
Amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God
you are blessed
Amazing preaching 👏👏👏
Yes
ወንድሜ ጴጥሮስ Please ስለ አስራት ብታስተምር በጣም ለመስማት ናፍቄያለሁ ወንድሜ ተ ባ ረ ክ
💖💖💖
አሜን ! ጥያቄ :- የሕይወትን እስትንፋስ እፍ አለበት ሰዉም ሕያዉ ነፍስ ሆነ ይላል። 1ኛ ቆሮ 15፥ 45 ልዩነት የለዉም ወይ?
ሰዉ ከሞተ (ካንቀላፋ) ቦኋለ ነፍስ የሚባል ነገር ምን ሆነ?
ወንድሜ please ኣንድ ሐሳብ ለመያዝ ስለ ኣስራት ትምህርት
❤ስጥ አስራት
ሰለ ትምህርት በጣም አጠንቃለሁ ግን ሰለ እግዚአብሔር ሕግ ሰለ ሰንበት እንዲሁም ሰለሶሰቱ መልአክት መልክት ምን መልስ አለህ በዘህ ጉዳይ ግልፅ የሆነዉን ትምህርት እንዲትሰጥ እጠይቃለሁ እባክህ ወንድሜ አመሰግናለሁ!!!
menifes kidus melahikit newu inde ?
ፒተር አስተምሮትን በጣም ነው የምወደው ባጣም እየተባረኩበት ነው 1:14:55 ❤
ኢሳ 53
ዮሐ ወ 1 (29)
it's the same message❤
እርሱ በመንፈስ ቅዱስና በውሃ ያጠምቃችኋል የተባለው ይቅርታ አድርግልኝና ለአማላጅ ነው ወይ ይህ ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ ማጥመቅ ከቻለ ከአማላጅም በላይ እንደሆነ ለኔ የሚገባኝ እንደገና ይህ የምወደው ልጄ ነው እሱን ስሙት አለን እንጂ ይህ አማላጅ ነው አላለንም የአምልኮት መልክ አላቸው ሃይሉን ግን ክደዋል ስለሚል እንጠንቀቅ ለእኔ በገባኝ እግዚአብሔር በአንድ ሰው እንኳን አይፈርድም ፍርድን ሁሉ ለልጁ ሰጥቶታል የምታስተምረው ትምህርት ጥሩ ነው ግን ኢየሱስ ክርስቶስ መሲህ ነው እያልክ መልሰህ መካከለኛ አማላጅ የምትሉት ነገር አይጋጭም ወይ
No one forced him to do that wala nskas tidgfo do zeloka ymesleka video natka kireayelka Ella's muster sebat abdege ybahal ezi
ስተህ አታስት ወንድሜ አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የባሏን መፀሀፍ አጠበች አሉ እየሱስ ስም ስለጠራ ሰው ከእየሱስ እኩል እውቀት አለው ?😂በኢንፎርሜሽን ከሚናገሩ ጋር አመሳሰልከው ?
ወይ ጉድ እንዲህ ያለ ውሸት ነው ህዝባችንን አገር የገደለው። አረ ሀላፊነት ይሰማህ እና ህዝባችን አይምሮ ላይ አትሽና
Amne Amne Geta yibarkchu tabarku 👍🏻 ♥️ ❤️
Waaaaaaaaaaw preach it
ፒተር አስተምሮትን በጣም ነው የምወደው ባጣም እየተባረኩበት ነው