በደቂቃ ጤናማ ለልጅ ለአዋቂ ምሳ/ራት መኮረኒ በአትክልት አስራር one pot macaroni with vegetables for lunch /dinner 🥗
HTML-код
- Опубликовано: 18 сен 2024
- ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️
ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ወይኒዬ የእኔ እህት በድጋሚ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ጤናማ አሰራር እጅሽ ይባረክ 👍👍👌ሼር❤🙏
አሜን እንኳን ደህና ቆየሽኝ ከልብ አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
I miss you for long time welcome back Weyniye like share😘
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክነሽ አዲስ ስራ ጀምሬ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
ወይንዬ እንኮን በደህና መጣሽ በጣም ጥሩ አሰራር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን ላይክ ሼር👍👍👍👍❤🙏
እንኳን ደህና ቆየሽኝ ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ወይንዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ምርጥ ጤናማ አሰራር ነዉ የተባረከ ይሁን 😍
አሜን እንኳን ደህና ቆየሽ ከልብ አመስግናለሁ የሚዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ዋው ወይኒ ጤናማና ልዪ መኮረኒ እጅሽ ይባረክ እናመሠግናለን 👌🙏😍
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ወይንዬ እንኳን በሰላም መጣሸ የኔ ውድ🙏😍
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አሰራር ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ላይክ ሼር👌👍
አሜን እንኳን ደህና ቆየሽ ከልብ አመስግናለሁ ቤዚዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ዋው የኔ እህቴ ባለሙያ
ikuwan beselam metash mare wow betam yamiral berch😋👍
ከልብ አመስግናለሁየኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ወይንዬ የኔ ቆንጆ ዛሬም እንደ ሁልጊዜው የምታሳይን የምግብ አሰራር ልዩ እና የሚያስጎመጅ ነው ለኔ አንደኛዬ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ 🙏🙏🙏🌹🌹🌹👑👑👑😍😍😘😘❤❤❤👈
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሚልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
Watching ወይኒዬ እንኳን ሰላም መጣሽ🥰
Watching 👀
ወይኒዬ እንኳ ደህና መጣሽልን በጣም ደሳለኝ ቆንጆ መኮሮኒ ባትክልት ሰራሽልን ❤️❤️❤️😋👌🏾👍🏾እጆችሽ ይባረኩ ደህና እደሪልን 🙏🏾
አሜን እንኳን ደህና ቆየሽኝ ከልብ አመስግናለሁ ሚልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ አዲስ ስራ ጀምሬ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
ወይንዬ እጅሽ ይባረክ በተለይ ለፆም በጣም አሪፍ ምግብ ነው እመስግናለሁ የኔ ቆንጆ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሂሩትዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Yummy!
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️
ወይኒዬ እንኳን በደህና መጣሽ ሁሌም አስብሻለሁ ምን ሆነችብዬ ግን ማንን ልጠይቅ በጣም ልዩ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ደርባባ 🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አለምዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት ልክነሽ አዲስ ስራ ጀምሬ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
Weyniye welcome back thank you for sharing!!
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️
ወይንዬ የኔ እህት እንኳን ሰላም መጣሽ 💖💖💖💖🙏🙏🙏😍😍😍😘😘😘
ከልብ አመስግናለሁ ሚልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
ምርጥ አሰራር ነው ሼር
Looks yammy
Thank you for watching 🙏🙏🙏
It looks so delicious thank you for sharing .like and share
Thank you for watching and sharing my dear ❤️❤️❤️
Welcome back.
Looks very interesting, I will try it.
እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ያምራል
ከልብ አመስግናለሁ ሜሪዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ወይንየ እንኳን ሰላም መጣሽ😘😘 በጣም ቆንጆ ነው👍🏽👍🏽
እንኳን ደህና ቆየሽኝ በጣም አመስግናለሁ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
ዋውው በጣም ፈጣን እና ቆንጆ አሠራር ነዉ ያሣየሽን እጅሽ ይባረክ ቀጥይበት
አሜን በጣም አመስግናለሁ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
ታድያስ ወይኒዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ያምራል።
ዋዉዉዉዉ❤❤❤
ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ወይንዬ Welcome back yene konjo betam tefiteshibgnal yene balemoya❤️❤️❤️😍😍👈
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክነሽ አዲስ ስራ ጀምሬ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
ሰላም ዋውው እህትበርችልኝ ስብመልሽ
አመስግናለሁ አድርጌሻለሁ 🙏
Welcome back 🙏
እንካን ደህና መጣሽ ወይንዬ በሰላም ነው የጠፋሽው ቤተሰብ ሁሉ ደህና ነው መልካምን ሁሉ ባለበት እመኝልሻልሁ የት ልፈልግሽ እንጂ ሁልግዜ አስብሽነበር welcome በጣም ለአይን ማራኪ ምግብ ነው
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት ልክነሽ አዲስ ስራ ጀምሬ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
Wow nice food 👍
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️
Abet siyasegomej weyni balemuya eko nesh🤗❤️
Thank you for watching my dear ❤️
Waw yetefa sew. I'm glad to see u hun 😘 beautiful food that you have shared with us
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️
💚💛❤💋
ሲያዩትእራሱ ብሉኝ ብሉኝ ይላል ነገ እሰራለው
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️
Salm salm Btam taftaese nber enkan dan mtase masa Allha aref argse newe yserswe😍🙏👌
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክነሽ አዲስ ስራ ጀምሬ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
ወይንዬ ተናፍቀሻል እንኳን በሰላም መጣሽልኝ
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ወይኒዬ👏👏
በጣም አመስግናለሁ ሐንዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
ጥሩ ጥሩ ምግቦሽን እያሳየሽን ኩሽናዬን እንድወደው እና እንዲቀለኝ ነው ያደረግሽኝ እግዚአብሔር ይስጥሽ !!
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
ወይንዬ የት ጠፍሽ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ቆንጆ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክነሽ አዲስ ስራ ጀምሬ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️