Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዋው ደስ ይላል ሄሉየ ያለችበት ፊልም ደስ ይለኛል
ዋውውውው ሄለንእየ እደትእደምታምርይይ በጣም ምርጥፍልምነው እናመሰግናለን
እንባየ ጠብ አለ በሳቅ ወየው ሄሉ
የእኔ ምርጥ ሄሉዬ
ሄሉ እና ቴድ ውድድድ ነው እማረጋችሁ
የሃገር ፍቅር የሚገባው ስደት ያየ ብቻ ነው።
Betam, ayyy
መቼ ነው በዚህ ቸይነል አድስ ነገር ........ሙሉበት
ጥሩ.ነው.ያስተምራል
ሄሉ እና ቴዲ ውስጤ ናቸውሀሪፍ ፊልምነው በርቱ ጋሸ ሠላሞን ተካ እረጅም እድሜ ይስጥህ ስወድህ
ሄሉዬ ስወድሽ እኮ ዋውውውው ምርጤ
ሄሉ ስውድሽ እኮ ግን አሁን ጠፍተሻል ከትወናው ❤😂😂😂
ሄለን እና ቴዲ ካሉበት ባያምርም አይወ አለሁ
Kkkkkkkk heluye የእናቴ የድንግል ማርያም ልጅ ስወድሽ ደግሞ ላንቺና ለሳያት ደምሴ የተለየ ፍቅር አለኝ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሳችሁ
ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም ሄለን እኮ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ናት ሳያትም እንደዛው
እናትየ በስምሽ ልጠራ እናትየ በስምሽ ልጠራ ልክ ነሽ ማሬ ግን የተግባር ክርስቲያን ነው እንድሆኑ ነው ምኞቴ እየዘፈኑ ኦርቶዶክስ ነኝ ፊልም እየሰሩ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ማለቱ ሳይሆን ሆኖ መኖር የኔም ምኞት ነው ውዴ
ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም ልኪ ነሺ ታበራክ ቆንጆ
❤❤❤❤❤
Well እምግዲ ፊልሙን አይቼ ጨራስኩ comment ልስጣችው አክቲንግ በጣም አሪፍ ነግ ግን ማጫራሻ ለይ ቴዲ በ ሳርጉ ቃን ምንም ዳስታ አለየንበትም 2ኛ ሄላን ጫዋ ማስላ ስትቃርበው ድምፅም ተቀየር 3ኛ ቢልልኝ ለሷ ሲያስራዳት ልክ አሁን እየሰራሽ እንዳለሹ ፊልም ውሻት ግን እልም የለ ውሻት ዋሺው አላት so እሄ ስህተት ነው ሌላው ነገር አንድ አንዴ የ sound ችግር አለ እንጂ ምርጥ ፊልም ነው
ዋው ኣርፍ ፍልም ነው
ሄሉ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ
አረ ኤቿ ይመችሽ😅😅😅😅😅
tanks for movies
Hhhhhhhhhhhh Helen Badeluuuuuuuuuu Qursuu yeet gabaa sibaaaal mirxi mals new yesatesh 😂😂😂😂😂😂😂 Baltoo Alcharesam yaalkuh ehew beltaal arel 😅😅😅 istiii like
ያምራል
ክክክክክ ቶማን ጄር ማያት ጃማረቹ
በምን ቀን ነው ሠብሥክራይብ ያደረኩት ይህን ቻናል አይን መቀለጃ ነውደ 😕
እውነትሽን ነው ማር 😏 መቀለጃ አደረጉን እኮ
የዱባይዋ ቀበጥ ቀበጧ kkkkkkkkkkkkk
የዱባይዋ ቀበጥ ቀበጧ አትዩ ከልተማቻቹ ማሮቼ
ውዶች ቻናሌን subscribe ላደረጋችሁ አመሰግናለሁ ያላደረጋችሁ አድርጋችሁ ሙያየን እዩልኝ ቤተሰብም እንሁን አመሰግናለሁ
Ere tebabren unsubscribe enargachew keza min endemihonu eneyachew
Wowww number 1
ውድ ያገሬ ልጆች የታየ ቢሆንም ኑ እስኪ በጋራ እንየው ባይሆን ሰብስክራይብ ግጩኝ
I really liked your channel subscribe me I will sub you back.
ድምፅ ተቀየረ የሄለን በድሉ ድምፅ ሳይሆን አድስ አለም ይመስላል ምንድን ነው
አረ ሄሉ በጣምነው ያሳቀችኝ
ፍቅር ያሸንፋል
wow verry good
ሄሉ ቆንጆ ምገሪመኝ ነገር በለባሹ ልብሲ ሁሉ ተምርያሌሽ ቀጢሎ ሰኩኝ በጠም ደስ ይላል ኢትዮጲያዊነት ኢኮ ኩራት ነው100%100 nice
ምነው አዲስ ጠፋ እንዴ ያየነውን የምትደጋግሙት
ሄሉ በሳቅ ንፍር አልኩኝ አካሄድ
So funny thank you
ጎመኑአላለችመ😅😅😅😅😅😅
እንግዳሰው ሀፍቴ የአባቱን ቤት ካርታ አስይዞ የተበደረው ገንዘብ ጠፍቶበት የሚጨነቅበት ፍልም ርእስ ንገሩኝ
arif naw
kkkkk
Wey heluye ichi eras mayazeysh lemedebish aydel setenadeji filmu gin yekortalu new
Helen yeralij 💖💖💖💖💖💖arif film new bertu
Helan arif film
ሄሉ ምርጥ ሴት ቴዲዬ ማኛ ደሬ የለበስካትን ቁምጣ ስወዳት የአርሴናል አርማ አለበት ጥሎብኝ ስወደው ♥♥
👌👌👌👌👌
ቴዲየ አዲናቂህ ነኝ
Helu ❤❤
Yamral
አሌክስ ደሞ ሽማግሌ ሆነህ መጣህ ስወድህ ቀጮዬ
wey wey amerca ✌✌✌
ሄሉ ፍቀር የሆንሽ ሰወድሽ
Hy furttu shuumi
የ አስቴር አወቀ ዘፈን እርእሱን የሚያከዉ
እሸወይና
አሌክስ ነዉ ሼባዉ😂
ሴቶች ድራማ ለምን ተቋረጠ
እረፍት ላይ ናቸው
Meaza Tefera ቃለ ህይወትን ያሠማልን enem nafkewgnal
እኔም፡ገዳፊነኝ ለምን ተቋረጠ
Yeshihareg Aragaw ምን ? ? ?
Y.M.T 7/25/2024
😕😕😕😕😕😕😕😕😕😕😕😕😕😕😕😕😕
ክክክ ሄሉየ
Beselam new yayenewn yemtdegagmut yaltaye eko moltowal. Medgem snfelg RUclips lay slale erasachin endegmewalen
Aziti Konjo
,
የመጀመርያው በጣምአስቆኛል
እንዴት ነው
Wow betam dsssss sL
Heluye batem new mewadsh
Fuck Of mn ende adis telekalchu?
ሀሀሀሀሀሀ ሄለን አበደች ክክክ የቤት ልጅ መሆን መሮኛልአገፍግፎኛልሊደፈኝ ነው ሁሁሁሁይይ ክክክ እውነትሽን ነው ።መሆን እጂ ማስመስል አይጠቅምም
Yekuye new!!!
ምንድነው.....
Yeselam Ball ክክክ
film nw mesle kkkkkk
Tediye siwedih
ክክክክክክክ
Helu😘😘😘😘😘😘
Heluu sewdshii
😂😂😂😂'
ayee buzum.ayemsetehim
1
Arif nw
ክክክክክክ
Des sil
ደግም ስብስክራይብ አድረጉኝ የምትሉ ልጀ እኔም አረጉም ወረ በተራ ነው ሰምታችኅል ።።።
Uff.. the ring ton🤣
Yeselkwa metriya seisek
👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏
ሄልየ ተሎበኝ እወደታለሁ
ዲስክራሲያቶ ተመቹኝ
እርበሳቅ
ሂልየ ሽኮር
ሄለን ካላክተሩ አልሄደብሽም
elu.....😍😍😍😍😍😍 kkkkkkkkkkk
ክክክክክክክክክክክክክክክክክ
...
ተቆልምመሽ ልትሞችነውዴ
Hhhhh helu yene wudi
Ere ye koyenew adis likekulen
ምድነው የታየ እኮ ነው
ዋዎሸጋነዉ
የቆየ ነዉ
Areef new
ruclips.net/video/1CbrjPldFuI/видео.html ኑ እስኪ ስለዱቄታሞቹ እንወያይበት ፍትህ ለወንድሞቻችን 😂😂
😂😂😂😂😂😂😂 የባህር ዳር ጎመን
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkk
Waye gud batame yasekal ya lakeso bota
😂😂😂😂qurse yetede
Are sigils 😄😄
የታየ ነው
Kkkkkkkkkkkkk
ቴድዬ ውስጤ ነህ እና ሄሉ ግን የቆየ ነው ታይቶ።አል ያላያችሁት እዩት በጣም አሪፍ ፌልም ነው
Helu😂😂😂😂😂😂😂
@@tigisthayilu278 እያለቀስህ እንጂ ክክክክክ
Demo esu new yemigermew berged yelal
hahahahahahahaha
Kkkkkk
ዋው ደስ ይላል ሄሉየ ያለችበት ፊልም ደስ ይለኛል
ዋውውውው ሄለንእየ እደትእደምታምርይይ
በጣም ምርጥፍልምነው እናመሰግናለን
እንባየ ጠብ አለ በሳቅ ወየው ሄሉ
የእኔ ምርጥ ሄሉዬ
ሄሉ እና ቴድ ውድድድ ነው እማረጋችሁ
የሃገር ፍቅር የሚገባው ስደት ያየ ብቻ ነው።
Betam, ayyy
መቼ ነው በዚህ ቸይነል አድስ ነገር ........ሙሉበት
ጥሩ.ነው.ያስተምራል
ሄሉ እና ቴዲ ውስጤ ናቸው
ሀሪፍ ፊልምነው በርቱ
ጋሸ ሠላሞን ተካ እረጅም እድሜ ይስጥህ
ስወድህ
ሄሉዬ ስወድሽ እኮ ዋውውውው ምርጤ
ሄሉ ስውድሽ እኮ ግን አሁን ጠፍተሻል ከትወናው ❤😂😂😂
ሄለን እና ቴዲ ካሉበት ባያምርም አይወ አለሁ
Kkkkkkkk heluye የእናቴ የድንግል ማርያም ልጅ ስወድሽ ደግሞ ላንቺና ለሳያት ደምሴ የተለየ ፍቅር አለኝ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሳችሁ
ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም ሄለን እኮ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ናት ሳያትም እንደዛው
እናትየ በስምሽ ልጠራ እናትየ በስምሽ ልጠራ ልክ ነሽ ማሬ ግን የተግባር ክርስቲያን ነው እንድሆኑ ነው ምኞቴ እየዘፈኑ ኦርቶዶክስ ነኝ ፊልም እየሰሩ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ማለቱ ሳይሆን ሆኖ መኖር የኔም ምኞት ነው ውዴ
ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም ልኪ ነሺ ታበራክ ቆንጆ
❤❤❤❤❤
Well እምግዲ ፊልሙን አይቼ ጨራስኩ comment ልስጣችው አክቲንግ በጣም አሪፍ ነግ ግን ማጫራሻ ለይ ቴዲ በ ሳርጉ ቃን ምንም ዳስታ አለየንበትም 2ኛ ሄላን ጫዋ ማስላ ስትቃርበው ድምፅም ተቀየር 3ኛ ቢልልኝ ለሷ ሲያስራዳት ልክ አሁን እየሰራሽ እንዳለሹ ፊልም ውሻት ግን እልም የለ ውሻት ዋሺው አላት so እሄ ስህተት ነው ሌላው ነገር አንድ አንዴ የ sound ችግር አለ እንጂ ምርጥ ፊልም ነው
ዋው ኣርፍ ፍልም ነው
ሄሉ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ
አረ ኤቿ ይመችሽ😅😅😅😅😅
tanks for movies
Hhhhhhhhhhhh Helen Badeluuuuuuuuuu Qursuu yeet gabaa sibaaaal mirxi mals new yesatesh 😂😂😂😂😂😂😂 Baltoo Alcharesam yaalkuh ehew beltaal arel 😅😅😅 istiii like
ያምራል
ክክክክክ ቶማን ጄር ማያት ጃማረቹ
በምን ቀን ነው ሠብሥክራይብ ያደረኩት ይህን ቻናል አይን መቀለጃ ነውደ 😕
እውነትሽን ነው ማር 😏 መቀለጃ አደረጉን እኮ
የዱባይዋ ቀበጥ ቀበጧ kkkkkkkkkkkkk
የዱባይዋ ቀበጥ ቀበጧ አትዩ ከልተማቻቹ ማሮቼ
ውዶች ቻናሌን subscribe ላደረጋችሁ አመሰግናለሁ ያላደረጋችሁ አድርጋችሁ ሙያየን እዩልኝ ቤተሰብም እንሁን አመሰግናለሁ
Ere tebabren unsubscribe enargachew keza min endemihonu eneyachew
Wowww number 1
ውድ ያገሬ ልጆች የታየ ቢሆንም ኑ እስኪ በጋራ እንየው ባይሆን ሰብስክራይብ ግጩኝ
I really liked your channel subscribe me I will sub you back.
ድምፅ ተቀየረ የሄለን በድሉ ድምፅ ሳይሆን አድስ አለም ይመስላል ምንድን ነው
አረ ሄሉ በጣምነው ያሳቀችኝ
ፍቅር ያሸንፋል
wow verry good
ሄሉ ቆንጆ ምገሪመኝ ነገር በለባሹ ልብሲ ሁሉ ተምርያሌሽ ቀጢሎ ሰኩኝ በጠም ደስ ይላል ኢትዮጲያዊነት ኢኮ ኩራት ነው100%100 nice
ምነው አዲስ ጠፋ እንዴ ያየነውን የምትደጋግሙት
ሄሉ በሳቅ ንፍር አልኩኝ አካሄድ
So funny thank you
ጎመኑአላለችመ😅😅😅😅😅😅
እንግዳሰው ሀፍቴ የአባቱን ቤት ካርታ አስይዞ የተበደረው ገንዘብ ጠፍቶበት የሚጨነቅበት ፍልም ርእስ ንገሩኝ
arif naw
kkkkk
Wey heluye ichi eras mayazeysh lemedebish aydel setenadeji filmu gin yekortalu new
Helen yeralij 💖💖💖💖💖💖arif film new bertu
Helan arif film
ሄሉ ምርጥ ሴት ቴዲዬ ማኛ ደሬ የለበስካትን ቁምጣ ስወዳት የአርሴናል አርማ አለበት ጥሎብኝ ስወደው ♥♥
👌👌👌👌👌
ቴዲየ አዲናቂህ ነኝ
Helu ❤❤
Yamral
አሌክስ ደሞ ሽማግሌ ሆነህ መጣህ ስወድህ ቀጮዬ
wey wey amerca ✌✌✌
ሄሉ ፍቀር የሆንሽ ሰወድሽ
Hy furttu shuumi
የ አስቴር አወቀ ዘፈን እርእሱን የሚያከዉ
እሸወይና
አሌክስ ነዉ ሼባዉ😂
ሴቶች ድራማ ለምን ተቋረጠ
እረፍት ላይ ናቸው
Meaza Tefera ቃለ ህይወትን ያሠማልን enem nafkewgnal
እኔም፡ገዳፊነኝ ለምን ተቋረጠ
ውዶች ቻናሌን subscribe ላደረጋችሁ አመሰግናለሁ ያላደረጋችሁ አድርጋችሁ ሙያየን እዩልኝ ቤተሰብም እንሁን አመሰግናለሁ
Yeshihareg Aragaw ምን ? ? ?
Y.M.T 7/25/2024
😕😕😕😕😕😕😕😕😕😕😕😕😕😕😕😕😕
ክክክ ሄሉየ
Beselam new yayenewn yemtdegagmut yaltaye eko moltowal. Medgem snfelg RUclips lay slale erasachin endegmewalen
Aziti Konjo
,
የመጀመርያው በጣምአስቆኛል
እንዴት ነው
Wow betam dsssss sL
Heluye batem new mewadsh
Fuck Of mn ende adis telekalchu?
ሀሀሀሀሀሀ ሄለን አበደች ክክክ የቤት ልጅ መሆን መሮኛል
አገፍግፎኛል
ሊደፈኝ ነው ሁሁሁሁይይ
ክክክ እውነትሽን ነው ።መሆን እጂ ማስመስል አይጠቅምም