መልዕክቱን ስሙት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 ноя 2024

Комментарии • 47

  • @راضيةا
    @راضيةا 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Год назад

    ሶለሏህ አለይሂ ወሠለም

  • @user-ሚጣ
    @user-ሚጣ 9 месяцев назад

    ሶለላህ አለይሂ ወሠለም❤

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 года назад

    አሰላምአሊኪምእራህመቱላሄወበረክቱእንኮንደህናመጣሽሀያቲበጣምአሪፍእናቆጆጥቃሚነገርነውሽርያደርግሽንእናመስግናለን

  • @ሀግእዝHaGeez
    @ሀግእዝHaGeez 2 года назад

    ሰላልሽ ይብዛልኘሰ የኔ ወድ ስላግወ እጂግን ደስ ብሎኛ ወዴ ብዙም ሰለማልዞረ ከግኝቸሽ አላቅም ነበር የኔ ወድ ፈጣረ ለሀገራችሰላም ፍቅር ይላክልን

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 года назад +1

    ወረባቦዬ እንኩዋን ደህና መጣሽ እህታችን 😍🙏

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 2 года назад +1

    Selam egezabar yebezaleshi wed enekan bsalm mexashe❤❤

  • @saadahussain9398
    @saadahussain9398 Год назад

    Ok

  • @moreshfano24
    @moreshfano24 2 года назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ለአንች ይሁን እኳን ሰላም መጣሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል በርች እህቴ ሰላም ለሀገራችንይሁንልን አሜን

  • @hanitube6617
    @hanitube6617 2 года назад

    አሚን እውነት ነው እባሀ መጥፎ ነው
    👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @seni7092
    @seni7092 2 года назад

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ሃዊዬ የምወድሽ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያ ከክፉው ሁሉ ይጠብቅልን

  • @HSM052
    @HSM052 2 года назад

    _السلام عليكوم ورحمت الله وبركاته_
    _አህለን ብያለሁ ሀዊዩ/እኳን ደህና መጣህ ማሻአላህ በጣም የሚያስደስት ነገር ነዉ አላህ የምንተዛዘን ለራስ የምንወደዉን ለሰወች የምንወድ ያርገን ያረብ/አከልብ አመሰግናለሁ👍_

  • @hawatube7169
    @hawatube7169 2 года назад

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን የኔውድ እንኮን ሰላም መጣሽ ሁሴን ወድሚሜ አላህ ይጨምሪልህ ውድ የአገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ የጀነት ይበላቸው ለሞቱትም ደስ የሚል ቆይታነበር👍

  • @muna2437
    @muna2437 2 года назад

    Wassallam warhamaatu wabrakhuu

  • @emukal
    @emukal 2 года назад

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ለሞቱት አሏህ ይርሀማቸው ጀነተ ፍርዶስን ይወፍቃቸው አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @የወሎልጅይቱብ3
    @የወሎልጅይቱብ3 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ሀዋየ ወንድማችን ጀዛኩም አላህኽይረን ሁልግዜ ብዙ ነገር እያስተማረን ነው እኔም አባቴን እያስታወስኩ አለቅሳለሁ ያረቢ ሶብሩን ይስጠን

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 2 года назад

    ሰላም ሰላም ሂዊዬ እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ እውነት ትክክል ወንድማችን

  • @mahifkrtube8311
    @mahifkrtube8311 2 года назад

    ሠላም የኔ ውድ እንኳን ዴና መጣሽ ሀዋየ የኔ ውድ ማልቀስ ጥሩ አይዴለም ፈጣሪ የፈቀዴው ነው ሁላችንም ወዴዛው ነንን ነፍሥ ይማር ማለት ነው በስዴት ሁኖ የቤተሠብን ክፍ ነገር መሥማት ከባድ ነው

  • @ekiramtube442
    @ekiramtube442 2 года назад

    አሠሃሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሠላም ለሀገራችነረ ሠላም ለህዝባችን

  • @EMU937
    @EMU937 2 года назад +1

    አሠ ወራ ወበ የሀዊ ቤተሠብ ሠላማችሁ ብዝት ይበል እወዳቻሗለሁ

    • @hawaseid-v5x
      @hawaseid-v5x  2 года назад

      ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ

  • @umumuhammedtube
    @umumuhammedtube 2 года назад

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆ የአላህ ሰራምና ራህመት አይለያችሁ በያላችሁበት ፈጣሪይ ይጠብቃችሁ

  • @bintseid6668
    @bintseid6668 Год назад

    ያረብ የሞቱትን አላህየእዘንላቸው ይችልጅ አንጀቴን በላችው
    እህቴ አላህ ይሶብርሽ አባትሽንም በጀነት ያኑረው ያረብ የኔ ውድ እህት አታልቅሽ ሰደቃ ስጭለት መልካም ስራውን አውሽለት
    አላህ በጀነት ካአባትሽጋ ያገናኝሽ ያረብ

  • @SmilingBassGuitar-dp8dw
    @SmilingBassGuitar-dp8dw 10 месяцев назад +1

    ሠላም ነው ሑሡ ሠው ሦላት ሣይሠግድ ከሞተ ዱአ ቢደረግ አይደርሠውም

    • @hawaseid-v5x
      @hawaseid-v5x  10 месяцев назад

      Husu Tube. 👈 ይሄን ሰብስክራይብ አደርጊው ከዛ ጥያቂ መጠየቅ ትችያለሽ

  • @fikerenaselam
    @fikerenaselam 2 года назад

    ሰላም ላንቺይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ እውነት ነው ነብሳቸውን ይማራችው

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 2 года назад

    ሀዋዬ ሰላምሺ ይብዛ ይኔ ውዶ

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 10 месяцев назад

    አላህይራህመዉ አላህይሦብርሺዉደ

  • @ኤክራምYouTube
    @ኤክራምYouTube 2 года назад

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁሀባይቢ

  • @Hayati-f8h
    @Hayati-f8h 2 года назад

    ውድ የተወደዳችሁ የዜህ ቤት ቤተሰቦች እና ቤተሰቦቸ ሰላማችሁ በፈጣሪ ውደታ እና እዝነት ብዝት ብዝዝት ይበልላችሁ እያልኩ መልካም ምኛቴን እገልፃለሁ ውድ የሀገሪ ልጆች የኢትዩጲያ ልጆች ስወዳችሁ ከልብ ነው

  • @Eminetn
    @Eminetn 2 года назад +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እኔም አባቴ ሙቶብኝ ስንት ዘመኔ ልረሳው አልቻልኩም በስቅም በጫወትም ውስጤ ግን ልረሳው አልቻልኩም ስንት አመት ሙሉ ድምፁ ከጀሮየ ላይ ያቃጭልብኛል አባቴን እንዴት ልርሳው አባቴ ልዮ ደግ ሰው ነው አይደለም እኔ ልጁ ሚያውቁትም አረሱት 😭😭😭😭

    • @mahifkrtube8311
      @mahifkrtube8311 2 года назад

      የኔ ወሰድ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያፅናሽ ነፍሡን በአፀዴ ገነት ያኑርልሽ በጣም ከባድ ነው የቤተሠብ ሀዘን

    • @hawaseid-v5x
      @hawaseid-v5x  2 года назад

      እምነቴየ አባትሽን ነብስ ይማር አይዞሽ የኔ መልካም ሰው

  • @asmatube3177
    @asmatube3177 2 года назад

    ➲ዉብ ቲላዋ ግብዣ
    📖ቁርአንን ማንበብ፣ ማስተንተን ፣መሰማት ከብዙ ስህተቶች ይገስፃል!!
    👂ለሰሪዎችም ብስራትን ይነግራል!!
    ➲ቁርአን የሂወታችን መመሪያ የበሽታ መፍወሻ ትልቅ መደሃኒት ነዉ!!

  • @marakiyoutube
    @marakiyoutube 2 года назад

    በፈጣሪህ ተደገፍ!
    ህይወትህን የሚቀይረው ከሰው ጠብቀህ በምታገኘው ነገር አይደለም፤ ፀጋው፣ ስጦታው፣ ቸርነቱ ከማያልቀው ከፈጣሪህ ከምታገኘው በረከት ነው ህይወትህ የሚቀየረው።
    ወዳጄ በጭራሽ ከሰው እንዳጠብቅ፤ ሰው ማለት ሸንበቆ ነው የሆነ ቀን መቀንጠሱ አይቀርም! ከፈጣሪ ቀጥሎ ግን ራስህን እመነው!

  • @emuanwaryoutube1378
    @emuanwaryoutube1378 2 года назад

    ➺🌸┊↷👑
    #አዛኙ_ጌታሽ_ክብርሽን_ሰጥቶሻል_!!

    ➺ልበሽው ይህ ነው ክብርሽ💐
    ((ሙሉ//ሒጃብ))💎
    💎ውዷ ሙስሊሟ እህቴ ወሏህ ሱመ ወሏህ እስኪ ሸሪዓውን የጠበቀ ሙሉ ሒጃብሽን ጠብቀሽ ውጭ ማንም አይላከፍሽም በል እንደውም ዱርየው ይሸሻል እኳንስ አንቺ መቅረብ ይቅርና።አዛኙ ጌታችን አሏህ ለምን ተከናነቡ የሚለውን አያህ አወረደልን ሒጃብ ክብራችን ጥብቅነታችን የጥንቁቅነታችን መገለጫ የሙዕሚን ሴት ዘውድ ነው።
    📚አዛኙ ጌታችን እንድህ ይለናል
    يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا
    ➺ አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው
    በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና #በባለጌዎች እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አሏህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡
    (ሱረቱል/አሕዛብ // አያህ 59)
    ➺እህቴ!ክብራችንን የምንጠብቀውም የምናረክሰውም እኛው ራሳችን ነን! አትገላለጪ፣ዱቄት እየተቀባሽ ፎቶሽን
    በየሚዲያው አትለጥፊ።ተምሳሌቶችሽ እንደ እንሰሳ ርቃናቸውን የሚጓዙ የካሃዲ ሴቶች አይደሉም።ለወንድሞችሽ ፈተና
    አትሁኚ‼️ሙሉ ሸሪዓዊ ሒጃብሽን ልበሽ ክብርሽን ራስሽ ጠብቂው የዛኔ ውድ ነትሽን በዚያ ውስጥ ታገኚዋለሽ።💎

  • @HayatMohammed-ck8gv
    @HayatMohammed-ck8gv 11 месяцев назад

    አሰላማለይኩምሰላምነህ

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 2 года назад

    Selam edet neshi wdo bewnet began lyu koyta never enamesgnalen

  • @SikoSilo-is9ek
    @SikoSilo-is9ek 2 месяца назад +1

    አሰላሙአለይኩም ሁሴን. ጥያቄ ነበረኝ. ከባሌጋ. ተጣልተን. ኒካእያለው. ኒካየለኝም. አለኝ

    • @hawaseid-v5x
      @hawaseid-v5x  2 месяца назад

      ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እህት ቲክቶክ ካለሽ ቲክቶክ ላይ ጠይቂው

  • @saadasaid8047
    @saadasaid8047 6 месяцев назад

    አሠለሙአለይኩም ሠሱን ጥያቄ ነበረኝ ካፊር ያረደዉን እስላም ይበላል እነሱ ማረዳቸዉን እያወቀ ማለቴ ቢስሚላ ከተባለ ችግር የለዉም ብለዉኝነዉ እዳታልፈኝመልስልኝ

  • @ሀዊሀበሻዊ
    @ሀዊሀበሻዊ 10 месяцев назад

    ጥያቄ ለመጠየቅ ፈልጌ ነበር ተባበሩኝ😢

    • @hawaseid-v5x
      @hawaseid-v5x  10 месяцев назад

      ቲክቶክ ላይ መሰለኝ እሱን ማግኝት ከፋለግሽ

    • @ሀዊሀበሻዊ
      @ሀዊሀበሻዊ 10 месяцев назад

      @@hawaseid-v5x እሺ

    • @hawaseid-v5x
      @hawaseid-v5x  10 месяцев назад +1

      Husu Tube ዩቱብ አለው ስብስክራይብ አደርጊው ጥያቂሽን ጠይቂ

  • @Habiba-cz5jj
    @Habiba-cz5jj 3 месяца назад

    ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል ወይ

    • @hawaseid-v5x
      @hawaseid-v5x  3 месяца назад

      እህቴ ጥያቄ ካለሽ ቲክቴክ ላይ ገብተሽ ጠይቂው ሁሱ ይባል የቴክቶክ ስሙ