Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ስለበቁ ቀሲስ በደብረ ገነት መሆኑ ልዩ ያረገዋል ባደጉበት የእውነት እጅግ መታደል ነው እግዚአብሔር ማገልገል መመረጥ ነው እመቤቴ ከክፍሁሉ ጠብቃ ታቆይህ ቀሲስ
አመሰግናለሁ ክብር ይስጥልኝ።ቅስና የተቀበልኩት ግን እዚአደለም ከወርበፊት በአንድ ታላቅገዳም ነው።
ቀሲስ በትረ ጥዑመ ልሳን እንኳን ለዚህ አደረሰህ በልጅነትነ በድቁና ባገለገልክባት ደብረ ገነት ጎሳ ልብዬ ብለህ ቅዳሴዋን በጥዑ ድምጽ በመቀደስህ እጅግ ደስ ብሎኛል። ቅዳሴ መላዕትን ያሰማህ ክነት ይባርክ።
አሜን ክብር ይስጥልኝ
አቤት ድምፅ
ጎበዝ ድምጻዊ ነህ እግዚአብሔር እውቀቱን ከዚህ በላይ ይስጥህ 😊😮
እግዚአብሄር ሙሉሕይወትን ይባርከው
ልብን የሚሰብር እግዚ እብሔርን ማገልገል ምን ያሕል
እንደዚሕ ይህ ወንድም ስለሠተሕኝ አመሰግንሐለው
በዚሕ መምሕር ድምጽ አባቶች ተመፁታችሀል
❤❤❤
ቀሲስ ቅዱስ እግዚአብሔር ለዚህ ስላበቃሆት በጣም ደስተኛ ነኝ የዮሐንስ ማርያም በቤትዋ ታቆዮት ከህፃንነቴ ጀምሮ እያየሆት ነው ያደኩት ንግስ ሲኖር እራሱ ከሌሉ ቅር ይለናል ቀሲስ ግን ውስጥ ቪዲዮ መቀረፁ ተገቢ ነው ይላሉ ከተሳሳትኩኝ አርሙኝ
ማስተማሪያ ስለሆነ ምስጢራት አይቀረጹእንጂ ችግር የለውም።
መምህር አይደግሙም
በደብረ ገነት አይመጡም