Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምን እንደሚል ሳላውቀው ውስጤ ከሚረሰርስባቸው መዝሙሮች አንዱ ነው ጌታ ዘመንህ ይባርከው ወንድሜ ጳውሎስ❤🙏
Waqayoo fayisaa dha Amen hallelujah❤
ሃሌሉያ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው። ትርጉሙንም ባላውቀውም ቀኑን ሙሉ ሲባርከኝ ይውላል። አሜን ሃሌሉያ ❤🙌🏾🙌🏾🙌🏾
Be unat ena be menfes ensegdilihalen yilal
በእዉነት እና በመንፈስ…ሃሌሉያእንሰግድልሀለን…ሃሌሉያእናመልክሀለን…ሃሌሉያበንጹህ ልብ…ሃሌሉያ1 የእግዚአብሔር ቸርነት እሰከ ሰማይ ዳርቻ ነውባላጠግነቱም ብዙ እጅግ ከፍ ያለ ነው፡፡በመከራ ቀን እግዚአብሔር መልካም ነዉ መጠግያ ስፍራ አስተማማኝ ዋሻ ነዉ፡፡2 የሰማይና የምድርን ሰራዊት የሚያዝ እሱ ነዉ ለዘመኑ በፍጹም ቁጥር የለዉም፡፡በእጁ ስንዝር ሰማይን ይለካልየትኛዉ አዋቂ ይህን ማድረግ ይችላል?3 ታሪክ ይታይ አሁንም ይመርመርሊመጣ ያለዉም ቢሆን ይነገርእንደ እግዚአብሔር ያለ በእዉነት አለ ወይ?እስኪ ካለበት ራሱን ገልጦ ያሳይ4 እሱ የሰራዉን የሚሽር የለምከቁጣዉስ ማን ያመልጣል? የምድር ሕዝብ ሁሉ በአንድነት ይሰብሰብይህ እዉነት መሆኑን እንዲመስክር፡፡ሃሌሉያ!!!!!
Amen God Bless You More Grace Dears.
haleluya 🥰🥰😍🤩😍😍😍 wuyi yihenin mezimur siwodew
Ameeeen
Amneee
Amen
Please translation pleaseeee
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
Please ትርጉም
ere pleassssssssssssssssssssss
Brother Paul Please translate this song in to Amharic.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን እንደሚል ሳላውቀው ውስጤ ከሚረሰርስባቸው መዝሙሮች አንዱ ነው ጌታ ዘመንህ ይባርከው ወንድሜ ጳውሎስ❤🙏
Waqayoo fayisaa dha Amen hallelujah❤
ሃሌሉያ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው። ትርጉሙንም ባላውቀውም ቀኑን ሙሉ ሲባርከኝ ይውላል። አሜን ሃሌሉያ ❤🙌🏾🙌🏾🙌🏾
Be unat ena be menfes ensegdilihalen yilal
በእዉነት እና በመንፈስ…ሃሌሉያ
እንሰግድልሀለን…ሃሌሉያ
እናመልክሀለን…ሃሌሉያ
በንጹህ ልብ…ሃሌሉያ
1 የእግዚአብሔር ቸርነት እሰከ ሰማይ ዳርቻ ነው
ባላጠግነቱም ብዙ እጅግ ከፍ ያለ ነው፡፡
በመከራ ቀን እግዚአብሔር መልካም ነዉ
መጠግያ ስፍራ አስተማማኝ ዋሻ ነዉ፡፡
2 የሰማይና የምድርን ሰራዊት የሚያዝ እሱ ነዉ
ለዘመኑ በፍጹም ቁጥር የለዉም፡፡
በእጁ ስንዝር ሰማይን ይለካል
የትኛዉ አዋቂ ይህን ማድረግ ይችላል?
3 ታሪክ ይታይ አሁንም ይመርመር
ሊመጣ ያለዉም ቢሆን ይነገር
እንደ እግዚአብሔር ያለ በእዉነት አለ ወይ?
እስኪ ካለበት ራሱን ገልጦ ያሳይ
4 እሱ የሰራዉን የሚሽር የለም
ከቁጣዉስ ማን ያመልጣል?
የምድር ሕዝብ ሁሉ በአንድነት ይሰብሰብ
ይህ እዉነት መሆኑን እንዲመስክር፡፡
ሃሌሉያ!!!!!
Amen God Bless You More Grace Dears.
haleluya 🥰🥰😍🤩😍😍😍 wuyi yihenin mezimur siwodew
Ameeeen
Amneee
Amen
Please translation pleaseeee
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
Please ትርጉም
ere pleassssssssssssssssssssss
Brother Paul Please translate this song in to Amharic.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤