🛑 መስቀል በጉራጌ ተገኝተን በማናውቃቸው ሰዎች ያልጠበቅነው ነገር ገጠመን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #Subscribe_Dagi_Show

Комментарии • 125

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 2 года назад +28

    እስኪ እንደኔ ጉራጌ ባትሆኑ ሚቆጫቹ 👍 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሁሌም ከፍ በይልኝ እናት አገሬ 👌👍👍💞💞

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 2 года назад +13

    wowበጣም ደስ ያላል የጉራጌ ማሀበረሰብ እኮ ከልብ ፍቅር ነው❤ እንኳን አደረሳቹ ለመስቀል ባአል መልካም ባአል🙏❤❤❤❤

  • @seyfe.tesfaye7189
    @seyfe.tesfaye7189 2 года назад +11

    አቤት በጉራጌነት ስደሰት ፍቅር ብቻ ነው እኮ አባትየው እናመሰግናለን ሀገሬ ስላሳየህኝ መልካም በአል

  • @user-vn5cj8ml4p
    @user-vn5cj8ml4p 2 года назад +3

    ዘድሮ በጣም ደስ ብሎኛ ብዙወቻ ባሕላች ስላስታወውቃቹልን ጉራጌ ብዙ ባሕል አላት እናመሰግናለን ከሀገር ዉጪ ሁኜ እራሱ ደስ ብሎኛል ኢቶጲያ ሠላም ትሁን

  • @user-mh1yc5vc5x
    @user-mh1yc5vc5x 2 года назад +8

    የኔ ጉራጌ የዋህ እንግዳ ተቀባይ ነው💚💛♥🙏

  • @user-or6bp2lb2o
    @user-or6bp2lb2o 2 года назад +21

    ዋው በጣም ደስ የሚል ነው ጉራጌወች ፍቅር ነን

  • @zuzu7962
    @zuzu7962 2 года назад +10

    ዳጊ ዛሬ ሰክሮ እንደሚዘላብድ ተስፋ አረጋለው😂😂 ዳጊ በቀጣይ መስቀል ጉራጌ መሳለፍ አለብክ ለዛዉም ቡታጅራ ይመቻችሁ😍😍

  • @nardiabbysinya1307
    @nardiabbysinya1307 2 года назад +8

    አቤት ጉራጌ በመሆኔ የኮራሁት አሁን ነው❤❤❤

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 2 года назад +14

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን መሲዬ እግዚአብሄር እረጅም ዕድሜ ይስጥሽ የስንቱን ሰው ሀዘን ወደ ደስታ ለወጥሽ💚💛❤

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 2 года назад +5

    የእውነት እኮ ኢትዮጲያዊነት እንዳለ ነው ዳጊ ዛሬ ጉድክ ፈላ አረቂዬ ስራዋን ስትሰራ ያሳየኝ

  • @daycome5639
    @daycome5639 2 года назад +3

    ልክ ነህ እኛ እራሱ ለትምህርት ጉዳይ ሄደን የገባንበት ሁሉ ምግብ ሲያቀርቡልን ነበር

  • @viva4110
    @viva4110 2 года назад +7

    ለመስቀል ብቻ አይደለም ዝም ብላቹ ብትመጡ ሞት ይምጣብኝ ብሎ ሚቀበል ድንቅ ህዝብ ነው ጉራጌ ሰበና

    • @sofyeyonas4099
      @sofyeyonas4099 2 года назад

      ሳ❤❤❤ ጉራጌ ነቴ ኩራቴ ነው ❤❤❤

  • @anemawtiyachew9389
    @anemawtiyachew9389 2 года назад +3

    በጣም ቆጆነዉ ሰዉ እደዚህ ፈታ ሚያደርግ ይሰራል እጂ የጥዶች ፈተና እያሉ ስቱን በጠበጡት

  • @eternityh3229
    @eternityh3229 2 года назад +8

    Im proud to be Ethiopian first and hardworking and honest Gurage people second.

  • @sonofthenile6223
    @sonofthenile6223 2 года назад +1

    ዳጊ ታሪካዊ ቅርሶቻችን ስላስተዋወክልን እናመሰግንሃለን ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @_mekdestube9964
    @_mekdestube9964 2 года назад +10

    ጉራጌዎች በጣም ነው የምወዳቸው ፍቅርርርር የሆኑ ናቸው ከጉራጌ ነው ማግባት ያለብኝ እኔስ

    • @hussnalmaleh6489
      @hussnalmaleh6489 2 года назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @waliyaentertainment1368
    @waliyaentertainment1368 2 года назад +2

    ዳጊ እንኳን አደረሰህ እንኳን አደረሰን ለብርሀነ መስቀሉ ኢትዮጲያዊነታችን ኩራታችን❤🤙🤙

  • @tigisttigist5109
    @tigisttigist5109 2 года назад +3

    ዋውውውው ዳጊ ያበደ ነው እኳን አደርሳቹ አሰናናሁም🌹😘

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 2 года назад +3

    ጉራጌ የፉቅር ሰው የኢትዬጰያ ምሶሶ እንካን ለመስቀል በአል አደረሳቹሁ ።

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 года назад +7

    ጉራጌዎች የስራሰው እና አገር ወዳድ ናቸው💚💛❤

    • @Brikti
      @Brikti 2 года назад

      እውነት ነው።

    • @user-pk3tl3ex5k
      @user-pk3tl3ex5k 2 года назад

      እናመሰግናለን ውዴ

    • @genitube1438
      @genitube1438 2 года назад +1

      በጣም የኢት መሪ ጉራጌ ቢሆን እሥካሁን አገራችን ታድግ ነበር

  • @user-gk4dk8vz1i
    @user-gk4dk8vz1i 2 года назад +2

    ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነው ህውሀት ይሄን ምሲኪን የዋህ ህዝብ ነው እየገደለ ያለው በየ ክፍለ ሀገር ያሉትን ህዝቤን እግዚአብሔር እንደዚህ የነበረ ፍቅራችንን ይመልስልን ከዘረኝነት ያውጣን

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 2 года назад +5

    እኛ ቤት መተክ ቢሆን ደሞ🐂የበሬውን 1 እግሩ ይስጥክ ነበር🤣✌️

  • @user-ni7yy5ep2i
    @user-ni7yy5ep2i 2 года назад +1

    እንኳን ደነ መጣቹ የተቢ ብለናል ጉራጌ ፊቅር ብቻ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-jp5dm5lm5v
    @user-jp5dm5lm5v 2 года назад +11

    የጉራጌልጅ በመሆኔ ኮራው

  • @almeandmesitub2921
    @almeandmesitub2921 2 года назад +1

    ዳጊዬ እንኳን በሰላም መጣህ ወደ አማውቴ እመቤቴን ይህ ይህ የሄደክ ሰውዬ ጠንቋይ መሆን አለበት

  • @yetmfekadu8867
    @yetmfekadu8867 2 года назад +2

    ጉራጌ እንግዳ ተቀባይ ነው
    ቦሄ አሰናናሁም ❤️

  • @zainabsaeed4170
    @zainabsaeed4170 2 года назад +1

    ጉራጌ መሆኔ እኮራበት ለሁ እንግዳ ተቀባይ እናት አገሬ

  • @user-ci2yz5ng2m
    @user-ci2yz5ng2m 2 года назад +1

    ዳጊዬ እንኳን አደረሳችሁ ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላሟን ይመልስልን ፈጣሪ

  • @hayatmohamed4040
    @hayatmohamed4040 2 года назад +4

    ዋው ደስ ይላሉ አገራችን ሰላሙን ያውርድልን መልካም በአል ይሁንላቹ

  • @bitislam593
    @bitislam593 2 года назад +4

    ጉራጌዎች ፍቅር ናቸዉ እኮ እንግዳ አክባሪ ስራ ወዳድ

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 2 года назад +2

    ኮሮናን የናቀ የአለም ክፍል በቃ ቲሽ አላችሁት አደል እግዜር ይጠብቃችሁ

  • @devamesachtube7120
    @devamesachtube7120 2 года назад +3

    ኢትዮጵያዬ❤

  • @hasetentertainmentg5591
    @hasetentertainmentg5591 2 года назад +2

    🌼🌼ቤቴ ጎራ በሉ🌼 እንኳን ለ ብርሀነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳች🌼🌼ያመቱ ምርጥ መልህክት እንቀየር- ምንጊዜም አንዳችን ለሌላኛችን እንተጋገዝ _ሁላችንም ፈጣሪ እኩል አድርጎ የሰጠንን ቀን እናስብ _ ዛሬ ከፍ ያልን ቢመስለንም ነገ ዝቅ ማለት እንዳለ አንርሳ.ባለን አቅም እንተጋገዝ የኢትዮጲያን ሰላም ትንሳኤ ከሀገር ውጪ ያሉ ወደ ሀገራቸው የሚገቡበት ያጣ ሁሉ ጤናን ከሰላም ጋር የሚያገኝበት የድል ብሰራት የምንሰማበት የምናይበት የኬር አመት ይሁልን🌼🌼

  • @user-yt3qk5xk2d
    @user-yt3qk5xk2d 2 года назад +1

    እናተ ጠላና አርቄ አታደባልቁ ጥሩ አይደለም በተረፈ የተባርከ ይሁን

  • @user-of3wd7mn2t
    @user-of3wd7mn2t 2 года назад +3

    ጉራጌዬ🥰🥰💐💐💐

  • @abemartgallery4248
    @abemartgallery4248 2 года назад +3

    Guys ጉራጌ ሀገር ስትመጡ ወልቂጤ ስትመጡ አልፋ ሆቴሌ ሳትሄዱ እንዳትመለሱ ታዋቂ የጉራጌ ቤት ነዉ ማንንም ብትጠይቁ ይነግሩዋቹሀል እዛ ሳትሄዱ እንዳትመለሱ

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 2 года назад +2

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +1

    እንኩዋን አደረሳችሁ ኤረ አባትየው ፀጉርህ በጣም አደገ እና አከሳህ
    ኤረ ቀስ ጠላውን አረቄውን አቀላቀላችሁ እንድ ጠጥታችሁ መኪና እንዳታሽከረክሩ

  • @genetabera5
    @genetabera5 2 года назад +1

    ጉራጌ ዝሆን ሳይሆን ጉራጌ ክልል ነው የወደፊት አስተካክል ዳጊያችን

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 года назад

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ጉራጌ ዞን ለማለት ይሆናል

  • @user-pm4fj5qi7i
    @user-pm4fj5qi7i 2 года назад +2

    አገር ትዝታ አለኝ በጣም ደስ ይላሉ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 2 года назад +2

    የአህያ ውለታዋን ላወሳ ወዳለው አገልግሎትዋ ብዚ መሆኑን አውቃሐው ስለሆነም መብትዋ የከበር።

  • @terrytube1366
    @terrytube1366 2 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል 😍

  • @user-gz1pq7xy3r
    @user-gz1pq7xy3r 2 года назад +1

    እውነት ናው ያደክማል እንጂ ደቡቦች እንደዚህ ናን

  • @makedahanna482
    @makedahanna482 2 года назад

    ሰፈሪ አስጎበኛቹኝ ዋውው እኛ እንደዛ ነን ጉራጌ ፍቅር ነው

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 года назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @mekiyalove7476
    @mekiyalove7476 2 года назад +1

    ማሻአላህህ ዶጉ

  • @user-ei8go5fm3u
    @user-ei8go5fm3u 2 года назад

    ውይ ሀገሬ ሶዶ ጉራጌ የት አካባቢ ነበር ያላችሁት

  • @hananahanana7361
    @hananahanana7361 2 года назад +1

    Fage konjo agran salsaykgh amsganlew yana Gurga mart eko nenn

  • @user-im7ny1sz8l
    @user-im7ny1sz8l 2 года назад +1

    ደሴም ግባ እስኪ ዳጊየ

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s 2 года назад +1

    ሲያምር አካባቢው

  • @mekiyalove7476
    @mekiyalove7476 2 года назад +1

    ዋዉዉዉ

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n 2 года назад

    አገሬ ትዝ አለኝ

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument 2 года назад +1

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን 🙏
    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።

  • @addisababalij
    @addisababalij 2 года назад

    Abo gurage endehzebu akababiwem betam yameral ❤️❤️❤️❤️ melkam meskel Beal yihunlen

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 11 месяцев назад

    የጅብ ጉድጓድ አላለም እንዳይወጣብህ😂😂😂😂😂😂

  • @zadeyoutube7793
    @zadeyoutube7793 2 года назад +1

    ዳጊ ገኜ ገባህ👍👍

  • @user-yt3qk5xk2d
    @user-yt3qk5xk2d 2 года назад +1

    ዋው ደስ ሲል

  • @lifewithebeni6639
    @lifewithebeni6639 2 года назад +1

    Ye abelo demts yesemagnal

  • @user-ud2ns9ej7y
    @user-ud2ns9ej7y 2 года назад

    የዲንጋዩ ትርጉም ማነው እደኔ ያልገባው

  • @sewudanegashguragewa3706
    @sewudanegashguragewa3706 2 года назад +1

    ዋውው

  • @mahitube9113
    @mahitube9113 2 года назад

    Geta hoy hagerachenene selam aderglin enkuwan abero adersen dagi bahilachen webetachen💚💛❤

  • @alemkonjo6219
    @alemkonjo6219 2 года назад +1

    ደስ ይላል በርቱ ግን የጉራጌ ዩቱዩበሮች የሉንም መኖሩን አሳባቸውን ያለውን ነገር ሙሉ አሳብ እና ባህሉ ሲያስተዋውቁ ሲሰሩ አይታይም ምንድነው ችግሩ?

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 2 года назад

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን መሲዬ እግዚአብሄር እረጅም ዕድሜ ይስጥሽ የስንቱን ሰው ሀዘን ወደ ደስታ ለወጥሽ💚💛❤

    • @user-xc8gg2vf6v
      @user-xc8gg2vf6v 2 года назад

      አሉ

    • @umusebrina8622
      @umusebrina8622 2 года назад +1

      አለች የተነቢ ቲዮብ እና eman tube ሌሎችም አሉ

    • @alemkonjo6219
      @alemkonjo6219 2 года назад

      @@umusebrina8622 በቂ አይደለማ እህቴ መኖራቹንማ ይታወቃል ግን ብዙ ስራ አይሰራም የተቢ እኮ ስለግሏ ነው ብዙ የተቸገሩ ችግራችንን የሚያሳይ ያለንን ሃብት የሚያሳይ ስለመሬታችን ስለወጣቶቻችን ስለእናቶቻችን ስለትምህርትቤታችን የሚያወራ የሚያወያይይ ለህዝብ የሚያሳይና ደጋግ ልቦች ወደገጠር እንዲሄዱ የሚገፋፋ ፕቶሮግራም ማለቴ ነው????

    • @umusebrina8622
      @umusebrina8622 2 года назад +1

      @@alemkonjo6219 ውይ እንደዛማ ኬት መቶ የራሳቸውን ብቻ ነው ሚያሳዩት ጎበዝ ቢሆኑ እዛ ያሉት ትንንሽ ዩቱበሮች የአንቺን ሀሳብ ቢጠቀሙበት ተመልካች ይበዛላቸው ነበር

  • @buzeman3491
    @buzeman3491 2 года назад

    wow

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 2 года назад

    ዳጊ ጦዘ ባረቄውና በጠላው ሀሀሀሀሀሀ

  • @dessachatube4371
    @dessachatube4371 2 года назад

    Daziachn enkuan aderesachu

  • @nardi3585
    @nardi3585 2 года назад

    Wow yanral dagisha

  • @brainfuel9593
    @brainfuel9593 Год назад

    ከሀውልቱ ይልቅ የናንተ ምስል ይበዛል

  • @betgtube7282
    @betgtube7282 2 года назад +1

    Wow. Gorage. Andaha

  • @Gdjfjnbd
    @Gdjfjnbd 2 года назад

    ዳግ በርታ

  • @mularmular8721
    @mularmular8721 2 года назад

    እረድፍረት ጠጥታችሁ።መንገድ እዳይጠፋችሁ።

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 2 года назад

    አረ በናታችው ጣላውን እና ስጋውን አቅምሱኝ

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 года назад +1

    እር ቆጮዉን ላኩልኝ

  • @sahara7892
    @sahara7892 2 года назад

    Wawo yamral

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 2 года назад

    ኡኡአኡ ሶዶ የአባቴ ሀገር ነው አይገርምም ወይኔ ጉራጌ ስም ብቻ

  • @martaworabo7434
    @martaworabo7434 2 года назад

    ዎውውው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ethiopian_podcast
    @ethiopian_podcast 2 года назад

    malulaaaaaa

  • @sntayoberak8962
    @sntayoberak8962 2 года назад +1

    ዳጌ የተቢ ብለናል

  • @brookehaile2467
    @brookehaile2467 2 года назад +1

    የተንቢ😘😘😘😘😘😘💪💪💪💪💪

  • @user-cg3fq9ej8l
    @user-cg3fq9ej8l 2 года назад

    እእእእእ አረ ቆጮው

  • @mubarekbirgumubarekbirgu673
    @mubarekbirgumubarekbirgu673 2 года назад

    Wtta

  • @user-gr1bw2zz7h
    @user-gr1bw2zz7h 2 года назад

    😍😍😍😍😍😍😍

  • @mubarekbirgumubarekbirgu673
    @mubarekbirgumubarekbirgu673 2 года назад

    Ysw agr sw agre swe asgbtachu atasluln

  • @benciatube2213
    @benciatube2213 2 года назад

    wow very funny

  • @samitube1
    @samitube1 2 года назад

    hagerachin endih nech

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 2 года назад +1

    እኔ እርቦኛል እናንተ ብሉ

  • @user-gz1pq7xy3r
    @user-gz1pq7xy3r 2 года назад

    ደግ ሰከርክ መለት ናው

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes 2 года назад

    አረቄ ትጠጣላችሁ 🤔🤔 Shem

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 года назад +2

    አባትየዉ ፀጉርህን ተቆረጠዉ

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt 2 года назад

    Akbablciwe Desi deli

  • @mariamawitalemayehu5976
    @mariamawitalemayehu5976 2 года назад +1

    ሶዶ ወይስ ሰባት ቤት ጉራጌ ነው የሄዳቹበት ቦታ

    • @user-qp8xd6mw2q
      @user-qp8xd6mw2q 2 года назад +1

      የ ሶዶ ልጅ ነሽ ??

    • @mariamawitalemayehu5976
      @mariamawitalemayehu5976 2 года назад

      አዎ

    • @user-qp8xd6mw2q
      @user-qp8xd6mw2q 2 года назад

      @@mariamawitalemayehu5976 የት አከባብ ነሽ የ አባትሽ ስም Alemayeu ነው እኔ እዛ አይደለሁም ግን እዛ Alemayeu ይምባ ል ዘመዴ አሌን እሱ አውን በ ህይወት ዬላም ልጆችሁ ናቸው ያለሁት

    • @hayatsiraj4989
      @hayatsiraj4989 2 года назад

      ሶዶ ነው

    • @user-hs4ru1hm5h
      @user-hs4ru1hm5h 2 года назад

      ሶዶ ጉራጌ ነው

  • @user-us8rk6zh3o
    @user-us8rk6zh3o 2 года назад

    አርቂ ዳጊ NoNoNoNoNoooooooo😌

  • @samitube1
    @samitube1 2 года назад

    ኧረ dagi ከቡኢ ስራ ትተን ሀገራችንን እስከ አማውቴ አስጎብኝተንህ መላ ሳትቦጭቅ ትሄዳለህ? ዳጊ ሞራላችን ተጎድቷል የሞራል ካሳ እንፈልጋለን

  • @waliyaentertainment1368
    @waliyaentertainment1368 2 года назад +2

    ዳጊ እንኳን አደረሰህ እንኳን አደረሰን ለብርሀነ መስቀሉ ኢትዮጲያዊነታችን ኩራታችን❤🤙🤙

  • @hussnalmaleh6489
    @hussnalmaleh6489 2 года назад

    ዋውውውው

  • @Makecomma
    @Makecomma 2 года назад

    Wow

  • @waliyaentertainment1368
    @waliyaentertainment1368 2 года назад +1

    ዳጊ እንኳን አደረሰህ እንኳን አደረሰን ለብርሀነ መስቀሉ ኢትዮጲያዊነታችን ኩራታችን❤🤙🤙