🔴ለፍቅሬ ስል እንጀራ ሽጫለው😪🥰|Kumneger ቁም ነገር|የፍቅር ታሪክ|ab tube አብርሽ ቱዩብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 108

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 3 дня назад +17

    ሁለተኛው የፍቅር ሰው ተገኝ ደስ ሲይ እህታችን ምን ላይ ትሆን አሁን ላይ

  • @Alam-gm3pm
    @Alam-gm3pm 3 дня назад +14

    ሁሎተኛ አኑ ተገኘ😂
    ማፍቀር ጸጋ ነው
    መፈቀርም መመረጥ ነው❤

  • @ommohmed1843
    @ommohmed1843 3 дня назад +1

    መልካም እድል አላህ ያገናኛቹሁ ያርብብብብብ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 3 дня назад +3

    ሶፊዬ በእግዚአብሔር እርዳታ ምንም አያቅትህም ታገኛታለህ እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 дня назад +9

    ሠላም አለይኩም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ውድእህቶች ውድሙች ያላህስላም እዝንት እርህመት አይለይችሁ መልከም ጅመአ❤❤❤ሶፍ ጅግና ውድም በርታ

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 3 дня назад

      ወዐለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871 3 дня назад +9

    ሶፊያችን እስቲ የመዳም ቅመሞች የፍቅር ታሪካቸውን እንግዳ አርገህ ጠይቅልን

    • @ShaituDamee
      @ShaituDamee 3 дня назад +1

      Sityi ewinatishin nw

    • @ፍቅርማማአ
      @ፍቅርማማአ 3 дня назад +1

      ❤❤❤❤❤ሶፊያችንንን💓💓💓💓💪💪💪💪💪💞💞💞

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 2 дня назад +1

      ትክክል ፍቅር ከጥግረራጋር እንደት ነው የሚለውን

  • @HdjjBfdn
    @HdjjBfdn 3 дня назад +3

    ደስይላል አይ ልጂነት

  • @yalamfrieyeshita9080
    @yalamfrieyeshita9080 3 дня назад +1

    ውይ ፡ ሲያሳዝን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እደዚህ ንፁህ አፍቃሪ ይስጠን እግዚአብሔር ♥️♥️♥️

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 3 дня назад

      አሜን🙏🙏🙏

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 3 дня назад +12

    ሀላል ፍቅር ሪዝቅ ነው
    ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለ ኸዲጃ ረዲየሏሁ አንሃ እንዲ ይሉ ነበር ፍቅሯን ተረዝቂያለው
    ፍቅር #ሪዝቅ ነው በውስጡ መተዛዘን መተሳሰብ መረዳዳት ይቅር መባባል ያለበት የማይበጠስ የወዳጅነት ሰንሰለት ነው ሀላሉን ይወፍቃችሁ ።

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት 3 дня назад

      ሰላህ ወሰላም አሚንንን

    • @f-io7sj
      @f-io7sj 3 дня назад

      @@UmFarahRukaei ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ ወስለም

  • @TigistTigist-z4k
    @TigistTigist-z4k 3 дня назад

    በጣም ሚገርም የፍቅር ታሪክ ነው ሶፊዬ የኔ ቅን ወንድምማችን አመስግናለሁ ይቅናህ !!!

  • @GalaxyM13-f9f
    @GalaxyM13-f9f 3 дня назад +3

    Sofiyeee 100k enasgebaw beqenenet yasbetal ejii ayebezabetem❤❤❤❤❤ go 🚶‍♂️ 100k ❤❤❤

  • @Habesha28
    @Habesha28 3 дня назад +1

    A new philosophical description of love 💕

  • @MartaDemise-z9w
    @MartaDemise-z9w 3 дня назад +1

    አቦ ደስ ሲል እኔንም ወደ ሓላ መለስከኝ ያሳለፍኩትን አስታወስከኝ በጣሞ ደስ ይላል

  • @ShaituDamee
    @ShaituDamee 3 дня назад +1

    Sofey selamk yibezalgn batam dase yalal gin macharashaw anit silalki yameral ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ararsoo-p5q
    @Ararsoo-p5q 3 дня назад +3

    Magudo arara Rabbin sihagaragaruga Rabbin siwajin hajairate namain nama arararasu Rabbii birati sadarakasa gudadha ❤❤❤hajafi murada kaeti sifi hajutu Rabbin nama isani quba hinqabine jalatan ifi dararamani namale dararan Rabbin sifi halafisu😂😂😂😂😂jabadhu ya namakiya❤

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 3 дня назад +4

    ሶፊዬ የኔ መልካም ኢትዩበሮች ሁሉ ለቅሶላይ ናቸው እነሱ ጋ የገባው ባይረስ አንተቤት አይግባ ወንድሜ 😂❤❤❤❤

    • @furiduri8440
      @furiduri8440 3 дня назад +1

      😂😂

    • @enanu7590
      @enanu7590 3 дня назад +1

      ምን ሆነው ነው ሚያለቅሱት😂

    • @furiduri8440
      @furiduri8440 3 дня назад

      @@enanu7590 ፍቅር የለን የንሮውድነት ይሁን መችአወቀንው

    • @abebawerkneh4627
      @abebawerkneh4627 3 дня назад

      @@enanu7590 ቫይረስ ነው መስለኝ እኔእራሱ እየፈራሁ ነው ወደተመልካች እንዳይተላለፍ🤣

    • @Salima-g1m
      @Salima-g1m 2 дня назад +1

      አውቃ ነው ልሻቅሉ

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 3 дня назад +1

    ክክክክክክክክክ ጉድ ነው ምስኪን ይቅናህ ብየ አለው

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 3 дня назад

    ሶፊ ወድሜ እንኳን ደህና መጣህ ሁለተኛ አኑ ዋዉ ደስ ይላል እዉነተኛ ፍቅር አለ ለካ

  • @seidmohammed9356
    @seidmohammed9356 3 дня назад +2

    እድሜ እና ጤና ለወንድማችን

  • @SemiraSemirab
    @SemiraSemirab 2 дня назад

    ወንዶችም አላችሁ ፍቅር የማይገባችሁ አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 3 дня назад +3

    አየልጅነትበዛእድሜ አጃኢብነው

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 3 дня назад +2

    ሁለተኛው አፍቃሪ ከአኒ ቀጥሎተገኘ ከንግግሩ በጣም የሳበኝ ፍቅርመቀበል መጠበቅ ሳይሆን መስጠት ብቻ ነው ያለው ኦ በዚህ ዘመን አለእንዴ❓ትላለህ😢❤❤❤

  • @የልፋል
    @የልፋል 19 часов назад

    አይ ፍቅር ደስ ይለል እኮ ምን የደርገል በትዝታ ማኖር ብቻ😢

  • @MartaDemise-z9w
    @MartaDemise-z9w 3 дня назад

    አቦ እግዘብሔር ይርዳሕና አግኛት በናትሕ

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 3 дня назад +1

    አህለንሦፋየልዩ ማርበርታ ሦፋጀግናው አላህይጠብቅህ😂😂😊😊❤❤

  • @-bw7lv
    @-bw7lv 3 дня назад +1

    ዙር ሁለት አኑ መጣ ያሰላም

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 дня назад +2

    😂😂😂😂😂ምስኪን❤❤❤

  • @nanny3146
    @nanny3146 3 дня назад

    Amen Amen sofi 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @فطوم-ن4غ2ج
    @فطوم-ن4غ2ج 3 дня назад +1

    በርታልን

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 дня назад

    ❤❤እንኳን ደህና መጣህ ሶፊዬ ምርጥ ሰው

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 2 дня назад

    Yni wdemi fhtai arhkeni hewtai bhtami ysekali yemthi bewnhti ashki

  • @sdcfdsd9907
    @sdcfdsd9907 3 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @medinaimam4666
    @medinaimam4666 3 дня назад +1

    አይፍቅርሟኝ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 дня назад +1

    ሶፊያችን በርታ❤❤❤❤ወንድማችን

  • @RhdbbSifsh
    @RhdbbSifsh 3 дня назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @KhanKhan-sh1xq
    @KhanKhan-sh1xq 3 дня назад +1

    ወይ ፍቅር ወይ ፍቅር ስሙን አሰናሱተ🤣🥰😫

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 3 дня назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤አሰለሙአለይኩምሶፋ

  • @Ararsoo-p5q
    @Ararsoo-p5q 3 дня назад +1

    Wayiiiiiiii jalalititun wani hifine hinqabu wayiiii duniya yomina ilmanamati akati 😂😂😂😂jalala jate irati taphachu dhifata wyiiii yaa SOFI sumatu gudidhan dhufa joluma tiya nayadachifite😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @TahiuKares
    @TahiuKares 3 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @asenkachgossaye6953
    @asenkachgossaye6953 3 дня назад

    Yezarawe damo yelayela ewnategn fiker

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt 3 дня назад +3

    😂😂😂 የዛሬው ደሞ ያሣቃልም ያሣዝናልም

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 2 дня назад

    እኔም ተሸቀዳድሜ የምከነዳባት ልጅ አለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለይላ ሸምሱ ትባለለች❤❤

  • @sada6632
    @sada6632 3 дня назад +1

    😊😊😊😊

  • @GraceDaniel-i3x
    @GraceDaniel-i3x 3 дня назад +1

    kkkkkkkkkkk OMG des setel besak gedelkegh 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 3 дня назад +5

    የኔም አፍቃሪየ የነበረዉ ቢቀርብ ብየ ተመኘሁ ብዙ ስቃይ አይቶ ነበር ለኔ ብዙ ሆኖልኝ ነበርር
    ጸጸቱ ከዉስጤ መቸም አይወጣ ሂወት የራሷ መንገድ አላት እኔም በሌላ መንገድ ትቸዉ ተራመድኩ ምን ላይ ትሆን ኡስሙየ 😢😢 አሁን ገባኝ ያኔ ልጅነት ነበር😢😢 እደዛ ያመናጠገኝ ሴትችየ ሚወዳችሁን አትግፉ ጸጸቱ መቸዉም አይለቅ😢

    • @furiduri8440
      @furiduri8440 3 дня назад +1

      የሚፍቅርንን ትተን የምናፈቅርውንሰንከተል. በገዛእጃችን. ልባችንን እንሰብራለንጂ😢😢😢😢

    • @طيبه-ب5ن
      @طيبه-ب5ن 3 дня назад

      Alageba:endehone,teykina,,,tegabu,yemren,,new,,agbto,,endehu,,teyw,,lachi:alalewm,,tewstsh,,architecture,, ayzosh,,,,,

    • @ommohmed1843
      @ommohmed1843 3 дня назад

      ፈልጊው ታገኝዋለሽ በምንም ሁኔታ ቢኖር ታገኝዋለሽ ፈልጊው ባል ከለለሽ

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 3 дня назад

      እፍፍፍፍፍፍፍ እኔም በጣም ሜያፈቅረኝን ልጅ አሰቃየቸዋለሁ ይቅርታ ልጠይቀው ፈልጌ አድራሻው ጠፋብኝ ፀፀቱ ገደለኝ ወገኖቸ ሰውን አትግፉ ተገፊ መሆን ይሻላል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ommohmed1843
      @ommohmed1843 3 дня назад

      @@gdhdg3660 እኔ የ5ተኛ ክልል ተማሪ እያለን እንዋዴዳለን በጣም እስከ 8 ተምርን ወዴ አርብ አገር መጣሁ እሡ ስለዬው አጫሽ ቃሚታ ሆኖ ትምህርቱን ጨርሰ እኔም ያልሆነ ሂወት ገባሁ በጣም የሚያስጠላ ኤዬፀፀተኝ ኤኖር ነበር ግን ከ18 አመት ቧሀላ ተገናኛን አልሃምዱሊላህ ተጋባን ሲያገኛኝ ሡሡን እረጎፍ አርጎ ተወው ወዴ ድኑም ገባልኝ አልሃምዱሊላህ

  • @jijitube6557
    @jijitube6557 3 дня назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂ኤሬ ጉድ ሶፊ ጋ የሚቀርብ ታሪክ ሶፊዬ ታድለ❤❤❤❤

  • @እሙሱመያ-ኈ7ቐ
    @እሙሱመያ-ኈ7ቐ 3 дня назад +2

    ማነሽ እድለኛዋ ሴት የት ነሽ እምን ላይ ነሽ

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 3 дня назад

    😂😂😂😂ምስኪን ❤❤❤

  • @NigistiAlemu-iq5ck
    @NigistiAlemu-iq5ck 3 дня назад +2

    anu bedgami meta

  • @medinaimam4666
    @medinaimam4666 2 дня назад +1

    የሶፊንቁጥረእምታቁባአላህአሰቀምጥልኝ

  • @ljj5564
    @ljj5564 3 дня назад +1

    😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u 3 дня назад

    ሰለም ❤❤ሶፉየ አደራ አጉኛት

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 2 дня назад

    Denai sufhyi ymtathli enhi wdemi atehenanki esymi emtewhi kunhi ysakali bhretalni yhai bhtami deshi ylhali yfekri hewthai ysakli

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 3 дня назад

    ሶፊ ያተን የፍቅር ታሪክ መሥማት እንፈልጋለን😂😂😂😂

  • @Aminat725
    @Aminat725 3 дня назад

    ሚሥኪን ሢያሣዝን የአኗርመታወንድምነዉ ይሄም

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 3 дня назад

    እቻ ልጅ የትነው ያለችው ሶፍዬ ትፈለግለት አግብታለች አላገባችም ሶፍዬ ተፍ ተፍ ብለህ አምጣለት ካላገባች ወይም ፍቅረኛ ከሌላት❤

  • @selamgirma-x7k
    @selamgirma-x7k 3 дня назад +1

    እች ልጅ የት ትሁን ሶፊ ልጅቷን ፈልገክ አቅርብልን😅

  • @Belayneshi123
    @Belayneshi123 3 дня назад

    ሶፊ እካን selam መጣህ

  • @toyibaahmede3209
    @toyibaahmede3209 3 дня назад +1

    ❤❤❤❤አራተኛ ነኚ

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 3 дня назад

    እሶፊቤት. አፍቃሪ ወድ ተገኘ እኔብቻነኝ. ግን ወዶቹ. ውሸታቸውን የሚመሥለኝ

  • @GgBb-u1q
    @GgBb-u1q 3 дня назад +1

    Miskin

  • @AyshaTube-ez4oe
    @AyshaTube-ez4oe 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @masertwube8453
    @masertwube8453 3 дня назад

    ቆይ ግን መሲካ ዝም ብሎ መብላት እንዴ ምንም ልጅነት ቢኖር ከየት መጣ አትልም 😂😂😂ሆሆሆሆሆሆ ጉድ እኮነው😂😂😂ለማንኛውም የሷን መልሥ በተሥፋእጠብቃለሁ 😂😂

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe 3 дня назад +1

    ላይክ ሸር ❤❤❤🎉

  • @enanu7590
    @enanu7590 3 дня назад

    ተው የሶፊ ተከታዮች ሶፊን እናሳድገው

  • @masertwube8453
    @masertwube8453 3 дня назад

    የዛሬው 😂😂😂😂ይለያል😂😂

  • @NebuTefera
    @NebuTefera 3 дня назад +1

    ሶፍየ የፍቅር ታሪክን ለመስማት ጓጓን ይነገርን ነባ ጇ ምንቴ ሶፊይ ይጠየቅልን ኮሜንት ይነበብ

    • @furiduri8440
      @furiduri8440 3 дня назад

      ነባኮ አቅርቦል ወደታችገብተሺ እይው ምቴም አቅርቦል.

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 3 дня назад

    ኧረሶፊ አግኛትና መጨረሻውን አሳየን

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 2 дня назад

    Wdemi lhsayi bhlhi edzhi uneki denahi khghathi nhgrahti lemhni megmhrtai atenhgratemi nhberi

  • @VjdHhjd
    @VjdHhjd 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayinalem6227
    @ayinalem6227 3 дня назад

    2Anu maxa😂😂😂😂

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 3 дня назад

    ኧረሶፊ እኔም እንዳንተ እየሳኩነው

  • @MultazemTamam
    @MultazemTamam 3 дня назад +1

    ،ሶፊ65000ሰብስክራይበርከገባ15ቀንአይበልጠውም?በሉእብስክራይብእናድርግሉትይህጠንካራወንድማችንን

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 3 дня назад

    🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 2 дня назад

    ተገናኝተው እንደ ነ አኑ አብረው ቢቀጥሉ

  • @selamgirma-x7k
    @selamgirma-x7k 3 дня назад

    በጠም ሚስቅ ታሪክ ነው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 3 дня назад

    ወይሶፊ ጉደኛ ጉደኛ ታሪክ ታሳየናለህ

  • @HawahHawah-wc4ym
    @HawahHawah-wc4ym 3 дня назад

    😂😂😂😂😂

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 3 дня назад

    ስሜትሕይቋረጥአቦደሶብሎኝእያዳመኵሙዚቃዉስ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ፍቅርማማአ
    @ፍቅርማማአ 3 дня назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 3 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @NasriahJordan
    @NasriahJordan 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TahiuKares
    @TahiuKares 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @ሥላሴአምላካችንነው

    ❤❤❤❤❤❤