"ተራራው" 🔥ይኸው ድጋሚ ባረከችን🔥 | ዘማሪት የምስራች.. Singer Yemserach | teraraw | True Light Tv | May 14, 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022
    አብራችሁን የጌታን ፀጋ መካፈል ለምትፈልጉ
    አድራሻችን ቃሊቲ ከማረሚያው ከፍ እንዳሉ ሀሰን ቢዝነስ ግሩፕ ጀርባ
    ለበለጠ መረጃ 09-19-42-04-37
    እንዲሁም ደግሞ ይህንን አገልግሎት በገንዘብዎ መደገፍ ለምትፈልጉ
    እውነተኛው ብርሃን ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000184640779
    አዋሽ ባንክ 01352693304600
    ብርሃን ባንክ 1601320021544
    Thank you for watching our videos. you can be a family to this ministry by #SUBSCRIBING and #LIKE our videos. You can also contact us links below.
    RUclips_Subscribe 👇🏾
    / @propheteyuelbadegtrue...
    Facebook_page👇🏾
    / truelighttvchanne
    Instagram 👇🏾
    eyuel_badeg
    Tiktok 👇🏾
    @true_light_tv
    #ሰብስክራይብ # New_ethiopian_protestant_mezmur #

Комментарии • 90

  • @DiboraShibru
    @DiboraShibru 7 дней назад

    መንፈስ ቅዱስአፅናኙ ካንቺ ጋር ይሁን ጠላትሽን ይበቀልልሽ

  • @DiboraShibru
    @DiboraShibru 7 дней назад

    ጌታ እየሱስ በሂወትሽ ጣልቃ ይግባ የኔ እህት

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 года назад +3

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ergg

    • @epheratageleta9739
      @epheratageleta9739 11 месяцев назад

      በጣም በጣም እስማማለሁ ይህ የእግዚአብሔር ድምፅ ነው ።ተባረክ ። ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 2 года назад +10

    እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ
    እግዚአብሔር ነው መድሃኒቴ
    እሰይ ክብር ስግደት ከምልኮ ለንጉሡ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን

    • @liditaffese1800
      @liditaffese1800 2 года назад

      ruclips.net/video/VYnouProHtQ/видео.html

  • @getahunbogale2460
    @getahunbogale2460 2 года назад +2

    አጣፍጦ መዘመር እንደዚህ ነው !! አደራሽን ጩኸት እንዳታበዢ

  • @fitsumdumessa8913
    @fitsumdumessa8913 2 года назад +14

    የመዝሙሩን ዜማና ጣዕም ስላላጠፋሽው እግዚአብሔር ይባርክሽ. Keep it up 👍 Wow🙏

    • @liditaffese1800
      @liditaffese1800 2 года назад

      ruclips.net/video/VYnouProHtQ/видео.html

    • @Lala-rd6vl
      @Lala-rd6vl Год назад

      የበለጠ ውብ አደረገችዉ

  • @asnakechabera6939
    @asnakechabera6939 2 года назад +9

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ ቅባቱን ይጨምርብሽ!!!

    • @liditaffese1800
      @liditaffese1800 2 года назад

      ruclips.net/video/VYnouProHtQ/видео.html

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 5 месяцев назад

    Amen You are Blessed You look so Goregous Singer Yemeserach Simon I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song ተራራው Teraraw & ቀላል ቀለላል ነው Kelali Kelali Newi & እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ \ Egziabeher New Birhane Tebarake Zemenishe Yebarake💞💞❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @emebetayele9833
    @emebetayele9833 2 года назад +4

    እቺ ልጅ ወድጃት እፍፍፍ ብርክክክ በይ ማማዬ🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @የኔየኔ-በ3ቘ
    @የኔየኔ-በ3ቘ 2 года назад +1

    ስወድሽ

  • @salamisalam9358
    @salamisalam9358 2 года назад +5

    Wowowo Ameeeeeeen Ameeeeeeen 🙏
    እግዚብሔር ይበርክሺ ተበረኪ 🔥🔥

    • @liditaffese1800
      @liditaffese1800 2 года назад

      ruclips.net/video/VYnouProHtQ/видео.html

  • @ኩኩዘዉዴ
    @ኩኩዘዉዴ Год назад

    አሜን አሜን

  • @berke92
    @berke92 10 месяцев назад

    ቀላል ቀላል ናት❤

  • @hanaGyut
    @hanaGyut 11 месяцев назад

    ጌታ ይባርክሽ

  • @girmahaile7499
    @girmahaile7499 Год назад

    ክርስቶስ ያድናል

  • @የክርስቶስ-ለ2ሐ
    @የክርስቶስ-ለ2ሐ 2 года назад

    ይቺ በዓለም የሰከረች ተራ ሴት መባረክ ከቻለች የጌታችን እናት ቅድስት ድንግል ማርያም እንዴት አትባርከን?!
    ይህ ቅዱሳኑን የሚያስጠላችሁ መንፈስ የተወጋ ይሁን! እኔም ከዚህ ጨለማ ጌታ በስም ብቻ ካለበት ኑሮ ከወጣሁ ይኸው 6 ወር
    ክብር ለእርሱ ይሁን

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 2 года назад +2

    የዚህ ዘመን ዝማሬ የእግዚአብሔር ቃል የሌለበት ለምን ይሆን ብዬ ሳስብ ማንበብ ሥለተውን የዝማሬ ግጥማችን ውሀ የማያነሳና ወደ ማደሪያው በመንፈሥ እንድንገባ አያደርግም የግል አሥተያየቴ ነው ጻውሎሥ ፍቃዱ ለእንደዚህ ቢቀበሉም ባይቀበሉም ጥሩ ተቺ ነው ጌታ ይባርከውና

    • @tsinulegeta6919
      @tsinulegeta6919 2 года назад

      እግዚአብሔር ብርሃንን መድሃኒት ነው።

    • @etsegenetabera6348
      @etsegenetabera6348 2 года назад +1

      ተሳሳትክ አዜብና ሊሊ በዝማሬ አይተቹም የቃል ሙላት ያላቸው ጠንካራ ዘማሪዎች ናቸው

    • @privatecell3665
      @privatecell3665 2 года назад

      Yene b zimaraw eko ya Lily ena ya Endale w/s naw ya ahunocuma zim bilaw naw

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 2 года назад

      Not in this case!

  • @gma.youtube
    @gma.youtube 2 года назад +3

    አሜን አሜን ተባሬክ

    • @huefetch1606
      @huefetch1606 2 года назад

      Birehn. Eisy. Amen. Amen🇪🇹❤️❤️mhdieth. Amen. Siellehne. Aheth🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👏🙏🙏🙏🙏

    • @huefetch1606
      @huefetch1606 2 года назад

      Ahlmhkhlh. Eishamen

  • @Nahom-ts7bx
    @Nahom-ts7bx Год назад

    ዘመንሽ ይባረክ💚💛❤️❤️❤️❤️

  • @biniyamayinalem_offi8837
    @biniyamayinalem_offi8837 2 года назад +1

    Yemi ቴባረክ👍👍

  • @yihunalehone5388
    @yihunalehone5388 2 года назад +1

    አሜን አሜን ተባረኪ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ

  • @girmabesher7501
    @girmabesher7501 5 месяцев назад

    God bless you more ))))))).

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 2 года назад +5

    ተባረክ እግዚአብሔር በእጥፍ ይባርክሽ😘💕😍💕

  • @TigisWana
    @TigisWana Год назад

    Tebareki ❤️❤️

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 4 месяца назад

    God bless you

  • @lidiyamoges6158
    @lidiyamoges6158 2 года назад +3

    ተባረኪ የኔ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

    • @liditaffese1800
      @liditaffese1800 2 года назад

      ruclips.net/video/VYnouProHtQ/видео.html

  • @buzebuze4941
    @buzebuze4941 2 года назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen geta Eyesus abzto ybarkh tebareklgn bebzu tega

  • @danielagano2198
    @danielagano2198 Год назад

    God bless I love 💘you

  • @ZerihunMasresha
    @ZerihunMasresha 10 месяцев назад

    wow ❤❤❤❤ beatifull

  • @raiyyoha6197
    @raiyyoha6197 2 года назад +2

    Ere ehe yetebareke bet new beyesus sm des stlu l.emlmulgn beyesus sm🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤❤

  • @shemlistesfaye7484
    @shemlistesfaye7484 Год назад

    የም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @alexjohn3069
    @alexjohn3069 Год назад

    Amene

  • @የኔየኔ-በ3ቘ
    @የኔየኔ-በ3ቘ 2 года назад

    Yene konjo zemenishi ybarek

  • @hailabseyoum5746
    @hailabseyoum5746 2 года назад +1

    ብሩክ በይ!ብዙ ይብዛልሽ!

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 года назад +1

    Geta abzto yebarkachu bedemu teshefenu 💐❣️💐❣️🙋🏽‍♀️❣️💐💐❣️💐🙋🏽‍♀️

  • @abayeneshkebede8386
    @abayeneshkebede8386 Год назад

    አሜን ተባረኪ ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @danielwondimu107
    @danielwondimu107 Год назад

    God bless you my Sester

  • @dagifeleke286
    @dagifeleke286 2 года назад +1

    wwwa tebareki

  • @tarikudubale1603
    @tarikudubale1603 Год назад

    ameen God bless you

  • @milenamichael229
    @milenamichael229 2 года назад +1

    tebareki yene konjo

  • @birehaneguta8411
    @birehaneguta8411 2 года назад +2

    God bless you more

  • @birehaneguta8411
    @birehaneguta8411 2 года назад +1

    Wow tinshowa Aster Abeba

    • @liditaffese1800
      @liditaffese1800 2 года назад

      ruclips.net/video/VYnouProHtQ/видео.html

  • @faisalnewlife1305
    @faisalnewlife1305 2 года назад +2

    Glory to Jesus Amennnnnnn

  • @asche229com
    @asche229com Год назад

    Waw smart

  • @liyaliyanda309
    @liyaliyanda309 Год назад

    Amen lovely songs

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 года назад +1

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @jordi4j
    @jordi4j 2 года назад +1

    May God Protect you....Excellent.

  • @tigistseyoume3029
    @tigistseyoume3029 2 года назад +3

    God bless you 🙏❤

  • @hanaebi1685
    @hanaebi1685 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @bagaentertainment8641
    @bagaentertainment8641 2 года назад +1

    tebareki

  • @tsehayhay3932
    @tsehayhay3932 2 года назад +1

    Ameeeen Ameeeen Ameeeen tebareki

  • @bozonish1757
    @bozonish1757 Год назад

    Amen 😍😍😍

  • @BellatichTsagaye
    @BellatichTsagaye 6 месяцев назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abenezerbelete7035
    @abenezerbelete7035 2 года назад +1

    msr proud to see you. Be Blessed.

  • @genetaberaabicho5170
    @genetaberaabicho5170 2 года назад +1

    betam nw yemyedsh yane wolkite university stagelegyi neber yemawksh ezi stagelegyi slayewsh des blognal tsegash yibza letwld trefi

  • @zewdenshhaile1878
    @zewdenshhaile1878 2 года назад +1

    bebzuee Tebrkee

  • @mahelattekle3535
    @mahelattekle3535 2 года назад +1

    YEn wude sewodesh eziga silayehush des belognal

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 года назад +1

    Kiber le Egizabeher ❗️

  • @kbreyemigbawgetabchanew3518
    @kbreyemigbawgetabchanew3518 2 года назад

    Tbareki ye ene ehete yemsraj

  • @kunuwesne5873
    @kunuwesne5873 2 года назад +1

    Great song God bless you

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 года назад +1

    Eysuse yadnal eysuse geta new…..

    • @liditaffese1800
      @liditaffese1800 2 года назад

      ruclips.net/video/VYnouProHtQ/видео.html

  • @HanaHana-jo9tv
    @HanaHana-jo9tv 2 года назад +1

    Geta.ybarkshesy.esy

  • @makdyetube4751
    @makdyetube4751 2 года назад

    Amen amen amen hallelujah 🥰🥰🥰🙏

  • @DiboraShibru
    @DiboraShibru 7 дней назад

    የትኛውም የክፉአሰራር ለቆሽ ይሂድ በእየሱስ ስም ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ

  • @mezmurekebede8453
    @mezmurekebede8453 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tadelechmulunehmuluneh7080
    @tadelechmulunehmuluneh7080 2 года назад +1

    ilililililili ilililililili ilililililili ilililililili ilililililili ilililililili ilililililili ilililililili ilililililili ilililililili ilililililili ilililililili ilililililili ilililililili ilililililili ilililililili ilililililili ilililililili ilililililili ilililililili ilililililili ilililililili ilililililili ilililililili ilililililili ilililililili ilililililili ilililililili hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah glory to be Jesus Christ king of Kings
    God bless your life 2Aster wow uuuuuffffffiii. love you

    • @tenayemeke7652
      @tenayemeke7652 2 года назад +1

      Wow !! be ewunetu Aster kutir hult neshi fetari Yi arkishi keep it up.

    • @liditaffese1800
      @liditaffese1800 2 года назад

      ruclips.net/video/VYnouProHtQ/видео.html

  • @mdmubarokmdmubaok1051
    @mdmubarokmdmubaok1051 2 года назад +2

    11111111111

  • @amanuelwotera6321
    @amanuelwotera6321 2 года назад

    መዝሙር performance አይደለም!!

  • @singeryishakb2022
    @singeryishakb2022 Год назад

    ለእግ/ር ነው ለሰው ነው አምልኮ እንደዚህ ሆነሽ ተኳኩለሽ አልፈሽ ለምን ታሳፍርያለሽ

  • @girmahaile7499
    @girmahaile7499 Год назад

    ጌታ ይባርክሽ